HAMER MEDIA | ታቦቱን የያዙት ይገባሉ | ሔዋን የእውቀት ዛፍን ስትበላ ምን ተከሰተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm 7 วันที่ผ่านมา

    ብትዘገዩም በመጨረሻ ሰምተነዋል. . . እናመሰግናለን

  • @MeneweyeletLedetu
    @MeneweyeletLedetu 8 วันที่ผ่านมา

    የሚናገሩት ምን እንደሆነ የማይገባ ነገር ነው ።
    ግራ የገባው ነው ።

  • @MohammedAbdu-i3m
    @MohammedAbdu-i3m 8 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ለራሳችን ሳይብራራልን ለሰው ለማብራራት?

  • @shorfawondoshasafo7156
    @shorfawondoshasafo7156 8 วันที่ผ่านมา

    የሚናገሩ በከፍታ ከምድር በላይ ባለው ስፍራ ካለ እውቀት ነው ። he thought about or from higher spirtual knowledge . እኔ በተረዳሁት።

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 8 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ክርስትና ገብቷል ? ማንም በፈለገው ይወራረደኝ ክርስትና ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ።የዚህ ዝግጅት ተንታኝ ደግሞ አስቂኝ ነው ስለክርስትና እያወራ ስለ አይሁድ ስርአት ያወራል።ወንድሜ መጀመሪያ ሐዋርያው ጳውሎስ ለእብራውያን ክርስቲያኖች የፃፈውን የእብራውያን መልእክትን አንብብ የዛን ጊዜ የክርስትናና የጁዳይዝምን ልዩነት ትረዳለህ። ይሁንና ኢትዮጵያ ታቦት ታቦት ብትል እንኳ ለጁዳይዝም ሳይሆን ጣኦት አምልኮ ለግሪክና ከክርስትና በፊት ላሉ የጣኦት አምልኮ የምትከተል ሀገር ናት።