@MikiasTadesse brother the killer is who has gun in his hand bro! May jesus christ heals you from such blindness and heals you from such hates that is like stone in your heart!
U must be a low born idiot cum a low pursuit man whose hands stained with blood to cheer Abey the beast, a murderer functional illiterate & in many respect he is an epitome evil. Had Hitler been alive here today, he would ve awarded him the highest accolade of the third Reich. What i ve written is definitely beyond Ur level of understanding
📔📚📚📓📚📖😫
ጃዋር ኬኛ የቤት ስራ ሆንክባቸው!!!👍 Jabaadhu.
✏️📝✏️📝✏️📝✏️📝
አይ ጀዋር I am proud of Jewar አንጫጫቸዉ እኮ!
ጃዋር የፖሎትካ ሳይንትስት ነው ኢንጂ አራቄ ኢንደት አርጎ ኢንደምወጣ አያውቅም😅😅🎉
ምነው ጁሐር አንቦቀቦቃቹ
ኤርሚያስ ካድሬ ከሆነ ቆየ
ወደድሽም ጠላሽም ጃ ጠ/ሚ ይሆናል
ጥላቸው የመነጨው ስሙ ጁሃር መሓመድ ስለ ሆነው ነው ብቻ ነው :
ከጀውሃር ይልቅ የአንተ የኤርሚያስ መንሸራተት ያስቀኛል 😂
ቤቲ ያማታል ይማርሽ በሎት የ6 ወር ጊዜ ነዉ ያላት።
❤❤❤❤❤ ኤርሚ ይችላል የዝህች ሃገር ፖለቲካ የገባው በዕውቀት እና ብስለት ነገሮችን የሚያይበት መንገድ ብቸኛው የሚዲያ ሠው ሆኖ አግኝቸዋለው ❤ ይመቸው አቦ
ኤርሚያስ አፍና ሆድ እንጂ ጭንቅላት አለው እንዴ? 😜
ኤርሚ በደንብ ያበሽቃል!ይችላል! ከምር ኤርሚን ብቃወም እንኳን የኤርሚን ችሎታ እውቀትን ግን ያለማድነቅ ንፉግነት እና ቅናት ያስመስልብሃል😂
እግዚአብሔር ሁሉንሞ ያሳየናል ገና ብዙ እናያለን
ቤቲ ለካስ እንድህ አይነት እስስት ነበርሽ ,ወይ ጊዜ ጊዜ ሁሉን ያሰጣል ለካ።
እኔ ጀዋርን አልደግፍም እሷ ግን ሃሜተኛ አሉባልተኛ የመንደር ሴት ነች።
ጁሀር በየሳምንቱ ሀሳቡን ይቀያይራል
ሲሳይ አጌናን እዩልኝማ ሴትዮዋን ሲሰማ 😩😩😩
ጀዋር መሐመድ ብቅ ካለ ለምን ጎረ ቤት ሁሉ ይደነግጣል? ሰውዬው ምን አለበት?
ሰይጣን አጋንንት ስላለበት የአራጅ መንፈስ ስላለበት ነዋ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤Nurilin Ermi
ቤቲ አንቺን ያፈመሠሽ ጀዋር ነበር ለነገሩ ካንቺ ከዚህ ሌላ አልጠብቅም
ቤቲ ❤የወንድ ጀግና .
Bravo gowar 👏👏👏👏👏👏👏👏
በነገራችን ላይ አህመድ እና ጀማል ናቸው ጀዋርን የደገፉት just Look At The Comment😂😂😂
Yemiqawamutim Inna Tadese Inna inne Mikias nechow 😂😂
ልክ ፈይሳና ጫላ አብይን እንደሚደግፉት ማለት ነው 🤣😂🤣
Don't worry bro! I'm Gadisa believer of jesus!
I respect jawar I love him ❤️
@@Gadisatgr "respect And Love For Killer" sound Is Like Demon Sound!!!
@MikiasTadesse brother the killer is who has gun in his hand bro! May jesus christ heals you from such blindness and heals you from such hates that is like stone in your heart!
ወይ ኤርምያስ ለገሰ ጠይም ካድሬ ሆነህ መንጣትህ ይገርመኛል አንተ ስንቴ እንደተገለበጥክ መቁጠር ያስቸግራል እንደዉ አቋም የሌላችሁ አሻንጉሊቶቻችን እንደዉ ከአቶ ልደቱና ከፕሮፌሰር መረራ ብትማሩ ጥሩ ነበር
በእብዶች አስተሳሰብ ጤነኞች ሁሉ እብዶች ናቸው
ችግራችሁ ጀዋር ከአማራ ጋር ይስማማል ብለችሁ ነው?ወይስ ቅናት ነው?በምንም መልኩ ኤርሚያስ ከጀዋር አይወደደርም።
።😂😂😂እኔጃ እኛ አማራዎች እደሆንን የኦሮሞ ኢሊትን ለማመን 500መቶ አመት ይፈጃል
@@زينبمحمد-ظ8نየኢሊቶቹ የመብሰል እና ያለመብሰል ጉዳይ ነው።
ብራቮ ጃዋር ቀጥል
ቤተልሄም ማንንም ትደግፍ ማንም ይከፈላት ጀዋርን አጨማልቃዋለች::በቁሙ ቀብራዋለች
ጅዋር በመቶዎች የሚቆጠሩ የንፁሃን ደም በጁ አለበት !!!
ይኸው ቄሮ ኦሮሞ ኬኛ ኬኛ እያስባለ እያለ ህዝቡን ቅጥ ያጣ መቃቃር መጠላላት መናናቅ ውስጥ ከቶት ቀረ ታሪክ አይሽረው መቼም መቼ ይሆን ፈጣሪ የሚያየን
Bufa Ermias
Thanks bro
Ichi chiraro yehonech shiba
በሩቁ ሲያወራ መሰሏት ነበር ቀረብ ብላ ሰታየው ባዶ ሇኖ አየችው ፣
ጀዋር የታሰረው ምርጫውን በ1000%እንዳያሽንፍ ነው
ፐፐፐፐፐፐፐ አይ ማሸነፍ
አንተ እራስህ የጁሃር አሽከር ነህ ለመሆኑ ለዚህ ንግግር ስንት ተከፍሎአል ችሆድ አደር
ጁሀርን የቀየረው ታስሮ ሲፈታ ነው።
👀❤ እሱ የፖለቲካ ችሎታው እኮ በተግባሩ ነው የታየው። በሐገር እና በውጭ ኃይሎች ዘንድ በእውቀቱ በፖለቲካ ችሎታው የታወቀ አማካሪ። እናንተ የዩትዩብ መሐይሞች ማን ናቹህ?😂
በለሁለት መንታ ምላስ
ቡሎ ይችላል
We struggle again we get back our right!
አብሽር ጁሃር ወደፊት የምጠሉህ ጁሃር ብቻ ስለሆንክ ነው ገስግስ ወደፊት
እሺ መሃመድ🤣
የት ነው የሚገሰግሰው? 😂😂😂😂
ቤቲ : የአረቄ ፖለቲካ - አዲስ ግኝት
ቤቲን ሳያት ከደንበጫ ሸንኮራ የሚያመጣልንን አጐቴን ትመስለኛለች
😂😂😂😂
Aman is abiy silent agent
አይ ኤርሚያስ፣ ትገርማለህ ፣
ቤቲ አሮጊት
JAWARE KABET NAW
Ichii yefellegechiun sila atachibet new injii.....
Betty is smart
አሁን ይሄ ጉማሬ ምኑን አውቆ ነው የሚቀባጥረው ጉድ ነው ዘንድሮ።
የምትሰራውን ስራ እራስህ መርጠኽ ከሆነ የሰራኸውን ስራ ክብደትም ሆነ ቅለት በደንብ ትለካዋለህ አትዘነጋውም
የሰራኸውን ስራ ሰው ካሸከመኽ ሲከብደህም ሲቀልህም ፍጥነትህ ባሸከመህ ነው የሚወሰነው
ቤት ዱሮም ሰለጅዋር እሷ እስፒከር ነበረች ዛሬም ያው ናት ይህ በአደባባይ መቅለል ነው
ጆዋር ምንም እንደሆነ ብስማማም
አብረው ነው የሚሰሩት በሌላ መንገዱ ቅስቀሳ ላየ ትመስላለች
ምንስ ቢሆን ጀዋር በቤቲና በአማኑኤል አፍ የሚተች ነው ወይ? የሸርሙጣ ባህሪ ይኸው ነው ፤ እሷም የምትችለውን ትበለው ፤ ሌሎችም ጨርቃቸውን ጥለው ሊያብዱ የተዘጋጁት መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው ⁉⁉⁉😭😭😭
Johar Mohamed Wushetam leba nw
እንዲህ ያባላቹ ተመስገን
ጁሃር አልህ ይጠብቅህ
ጃዋር ይበጥረቅ የትም አይደርስም ፋኖ ወደፊት ❤❤❤ ኦሮሞ ወንድማችሁ
I love johar
Betiyee Jawarin Afqirashuu Sela Axeshuu Ayferedebishim Wareda mehonishin yeseyal injii😂😂
ለጀዋር እኮ እናንተም ፣ ቤቲም
አትመጥኑትም እኮ
ይበዛባችኃል
እና
በልካችሁ ይሄን የቡና ላይ ቀደዳችሁን አርጉት
ደሞ ደና ስም የጠራህ ይመስል እ
ቤቲ ትላለህ ልጅቷ
ቆንጆ መሀይም መሆኗ አንተ ጠፋቶህ
ነው
አይደለም ለጀዋር
ላንተ እንደማትመጥን እያውቅክ
ለምን እንደዚህ እንድምንሆን ግን
ቤቲ ጉድ እኮ ነው ምን አውቃ
እረ ወገን ምሁራንን እንለይ
እረ እንለይ
እረ ተው ተው
I stand with jawar Mohammed
እዘዘለው ጀዋር የኢትዬጵያ ትልቁ ጠላት ነው ፣
ቤቲ እምሰ አላት ወይ
Shale
ቤቲን የመጥላት አእምሮአችሁን ብታስተካክሉ ይሻላችኋል።ቤቲ ስለናንተ ዲስኩር ግድ የላትም።የማንንም ትችት አትፈራም በራስ መተማመኗ ያስደንቀኛል። ከቁብ ስለማትቆጥራችሁ አትድከሙ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጃዋር አላማ ግልጽ ነው። የዚህን መንግስት ክፍተት ተጠቅሞ የእስልምናን መንግስት መመስረትና ኢትዮጵያን በሃይል ማስለም። ነገር ግን እግዚአብሔር ልጆቹን ለአውሬ አሳልፎ የማይሰጥ መልካም እረኛ ነው። ሰዉም ተረድቶ አካሄዱን ማክሸፉ የማይቀር ነው።
Aidel? ahunma yalew mengst meleak new aidel?eski snt abotoch nachew be sdet minkeratetut?chfn tlacha yetm ayadersm
ውሸታም
Dedeb ethiopia muslim atalech ende mengist yemiasfelgew?
Ka ahayya mind min yigegnal
የሞኝ ዘፈን
እንዲሁ አየቀባጠረክ ዘመንህን ጨረስከው
ቤቲዬ ለምን ንቀትሽን........እሱ """አልፀፀትም""" ብሎ መፅሀፍ ፅፎ የለ ያውም ሸንባ ሸንባ ካስጨፈረሽ በዋላ.........ስለዚህ አንቺም በነበረን ቆይታ """ተፀፅቻለው"""ብለሽ መፅሀፍ አትፅፊልንም????
እጅጅ የሚል አስተያየትህን ተውልን ኤርሚያስ
ጀውሃርን አታውቀውም ልታውቀውም ልትረዳውም አትፈልግም
ቅናት እያንጨረጨረህ እንደሆነ ፊትህም ንግግርህም ያሳብቃል
Beware bettin ayifeligem
የፖለቲካ ተንታኞች በጣም በዙ የትኛውን እንደምንገዛ ግራ ተገባን
ሁሉም ለስልጣንና ገንዘብ ነው የሚሻኳቱት። ለድሃው ሰፊ ህዝብ ምንም አይፈይዱም።
Jawar ye Amara telat new ende Abiy ande nachew
ዛሬ ተጨማለክ !!
Our hero jawe
ጁዋር ይለያል ወደዳችሁም ጠላችሁም
Safuu qabaadhu namicho
አንተ ምግብ ምረጥ እንጂ! ጀዋርን ምንም ብትሉ አትደርሱበትም፥ አትረዱትምም!
ኤኔ የምገርመኝ ነገር ቢኖር የአማራ አክትቪስት ባይ ነኝ አንድ የኦሮሞ ፖለትከኝ ብቅ ብሎ አሳባቸውን ስገልፁ ለምን የአማራ ፖለትከኞች እንቅልፍ ያጣሉ ሳይጠሩ አቤት ሳይላኩ ወዴት አበዙ ጅዋር አማራ ብሆን ኖሮ 45ኛ ታቦት አርገው ይዘክሩት ነበር።
አንተ ጀዋር ፈጣሪህ እንደመሰለህ ማለትህ ነው
ወራዳ
አህያ ውሽ ካላሉት እዛው በቆመበት ቆሞ ውሎ እዛው እንደእሚያድርው እና ግን አንድ ነገር ሲነካ ው 100 ማይልስ እንደሚሮጥ
እናንተ ማለት እንደዛ ናችሁ
ማስብ እሚባል የማታውቁ
ሰው አንድ ነገርሲላችሁ ልክ ነው ብላችሁ ተከትላችሁ እንደቡችላ ከህዋላው እያለከለካችሁ ይምትሮጡ ደነዞች
በራስህ አእምሮ የማትመራ ሰው ባሰበውና በነገረክ የምትመራ የትልቅ ጨቅላ ቡችላ
አማራ እንደናንተ ተበደልኩ ተጨቆንኩ የሚል የበታችነት በሽታ ስሌለበት ወንጀለኛን ሁሉ በጭፍን አይደግፍም። ለዚህም ነው ብሄረተኝነቱ ያልተሳካለት።
ቤቲ አንች ጀዋር ላይ እግሩ ላይ አትደርሽም ትወጅው ነበር
ERIMIAS LEGESS WESHETAM AKOME YELELOW TEKEMEGNA HODAM NEW
No believe it or not Ermias legese is a brilliant intellectual person ok!!
Wayyi kadire, anten qucii bilah inditawsra yedaragh Jawar nawu.
የጃዋር ጉራና ቱሪናፋ ያሰለችንን ያክል፣ቤቲ የሚሏትን ያለአቅሟ የምትዘላብድ ቤቲ የተባለች ባርሌዲን ለምን ቁምነገር ውስጥ እዬከተታችሁ እንድንንቃችሁ ትሆናላችሁ??
Ermias ati nama Gara dhaf jiratuu
Atii nama Gara ofitif jenyaa maluma of gurguratee ..
Ulaga jawarin qeytuu eysaa fidee
ጀዋርናአንድቀዳአይመቹንምበተለይየአዲሰአባልጅበጣምይጠለዋልበንግሰትመገልበጥአይደለምእናቱየጋገረችውንእንፐራአይገለብጥም
ይዲፍችሁ. አትግደሉን ሰው ነን በአናትህ ተደፍ
ምንም አወራችሁ ምን÷
እንደመተንተን ሠራራችሁም÷ቀበጠራችሀም÷It doesn't matter.
ቤቲ ይሄን አጎዛ እንደ ሰኔ ብቅል አውርዳ በፍጥነት አሰጣችው!!!
ይኼ አዋቂ ነኝ ባይ ሰገጤ :-
"ኦሮሚያ out of Ethiopia!" እያለ መንጋ ሲነዳ÷ለአርሲዎች አኛን በእምነት ያልመሰሉትን በሜንጫ አንገት አንገቱን እንዳላ÷ወለጋ ውስጥ ለተደረገው ጭፍጨፋ የሼኔ ደጋፊ እንደነበረ÷ "ከበቡሽ" ሰም በወጣለት ጊዜ ያስጨፈጨፈው ንፁሃን÷ሻሸመኔ ላይ የሰውን ልጅ ቁልቁል ያሰቀለ ይሄን ወንጀለኛ:-
አሁን የመንግሥት ተቃዋሚ መስሎ በድሪቶ ፅሑፉ ከኬንያ ድራማው እስከ አውሮፓ ቅርሻቱ... ልታደንቁት የወደዳችሁ በእናንተ በኩል ደግሞ በሐሰት ግንብ የተጀመረው የፋንዲያ ቀረርቶ አፈር ድሜ ሲበላ÷ ውዳቂ የፖለቲካ አጥንት ፍለጋ ይሄን እንከፍ ወንጀለኛ ልታሞካሹ ስትውተረተሩ "ህሊና" የተባለውን ክቡር ስብዕና አውጥታችሁ መሸጥ??? ዋው!😜
Give Abiy a chance. In today’s Ethiopia, I don’t see any better alternative who is more mature and smarter.
Very true
U must be a low born idiot cum a low pursuit man whose hands stained with blood to cheer Abey the beast, a murderer functional illiterate & in many respect he is an epitome evil. Had Hitler been alive here today, he would ve awarded him the highest accolade of the third Reich. What i ve written is definitely beyond Ur level of understanding
እውን ጀዋርን ወደህ ነው አይመጣም እንጂ ቢመጣ ቆዳህን ገፎ ደንበጫ በየአገርህ ነው እሚያስገባህ በሩ ድረስ ታጅበው ይሆናል ከዚያ ወደትውልድህ ይመልስሃል
ጁሀር ለኔ ለወላጆቼ ለእህት ወንድሞቼ ለልጆቼ አላህ የሰጠንን ሰላም ሊያጠፋ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሊያፈርስ የሚሠራ ሰው ስለሆነ ጁሀር ለኔ ቀንደኛ ጠላቴ ነው ። ስለዚህ ጁሀርን ለራሴ እና ለቤተሰቦቼ ብዬ እታገለዋለሁ ወላሂ ።
Ye Habtamu Ayalew gebete akafi..Ermias..
Sile zegash new, semun yemetatefewe?
Isin worri Amaaraa dirree taphaatin ala jirtuu durssa dirree seena?
ቤቴልሄም ታደሰ ጀዋር አልበዳም ስላላት አይደል አፏን ምትከፍተው አብይ ደግሞ እንፍሬወት አሉለት ጥማታም😊
ወይ አሳማ
ጀዋር ስለኢ/ያ የሚያወራው አማራጭ ስያጣ ነወ ።ቀድሞ ስያወራ የነበረውን ስለማያስታውስ ነው።በእርሱ ሐሳብና አስተሳሱብ ቢሆን ኖሮ ኢ/ያ አትኖርም።በእርሱ ሚዲያና በሌሎች ሚዲያዎች ስለኢ/ያ ስያወራ የከረመው ሌላ ነው።እርካሽ ተወዳጅነትን ለደጋፍዎቹ ማበረታቻ እንድሆን አስቦ ነው።ስለኢ/ያ ምን አስብ ነበርሁ ብለህ ራስህን ጠይቅ በሉት።ወንድ ከሆነ ቀድሞ ስለኢ/ያ ስያስብ የነበረውን በሚዲያ ወጥቶ በድፍረት ይናገር።የኢ/ያ ህዝብ የማያውቅ መስሎህ ቆዳህን ቀይረህ ባትመጣ ይሻላል።ዝም ብለህ የራስህ ኑሮ ለመኖር ሞክር !
ምን ዓይነት ሴት ናት?! ለካ የሕወሓት ተለዋዋጭ ኣስተሳሰብ ያልበከለው የለም!!! ኣሁን የተናገረቺው ተመልሳ ስታዳምጠው ምን ትላለች?! ኣቤት መቀደዱ ይገርማል!!! እንግዲያስ ሲሞቆው በመምኪያ፣ ሲበርድ በእጅ...መሆኑ ነው?!?!?! የመሀናኛ ብዙሃን ቅብርጥስ ገደብ የለዉም!!!
ኤርምያስ ጥሪሪ ነው !
Afkre sile algengicheng 😅😅😂😂
ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER ...
God bless you PlA and militaire eritrean viva eritrean 🙏❤️
Ignorant
ጀዋር ጭንቅላት አለው የተማረም ነው ዶ/ር ለማመገርሳ ጀዋር የጉሳ ጦርነት እንዳይነሳ እሮ ኣማራ ብለው ለፍተዋል አብይ ችግር ውስጥ የገባው ዶ/ር ኣምባቸው ን ለማን ጀዋርን ያስወገዳቸው ቀንነው እነኝህ ሶስቱ ኢትዮጵያን ያድኑነበር አሁንም ጀዋር ያላት አትቀርም እሱ ምንም አይጉዳም ውጭ ነው የሚኖረው ግን ያላት መድረስዋ አትቀርም
you are right Obbo Gedu andergechum bicamaruu
ተው ቤትን አትንካት
የጁዋር አለቅላቂ
ግም ለግም አብረህ አዝህም!
Ermyas ante amerikanska nahi.
ANTE ENDET TENORALEH SEW BEPOLETICA BISERA ANTEENA MESELOCHEHEN MESRAT YECHEL NEBER
beandi rasi huleti milase maleti ahuni nwu
ቁሞ ነው ሳይቆም የሚችናቸው አታመጡት የለም ።