Ye betach serategna sayhon kelay yalewna zerafiw new universitiewn yaraqotew. Ye betachuma be 300 birr demoz ye bet kiray keflo beken 1 gize migib eyebela minor miskin new.
I have a lot of information, especially about the exploitation of the so-called rental car, which costs 2.27 million a year... and many more... I have audio & video files. I was waiting for the right time 🤙🤙
my fear is that after the investigative journalistic work of Fana which greately appreciated, the case may not lead to something and the corruption continues as usual. very sad and terrible. Ethiopia is one of the poorest, people are hungry, need peace and infrastructure but all these thives are not giving peace. University is a place where you will be educated to responsibilty but we see they are teaching how to be become a corrupt generation. What out children can learn from such decayed insitutions? All the universities must be investigated. Real punishement which may give education to others must be applied. But, is there anyone who can apply this? they themselves are also corrupt. What a sad fate we have in our poor country!
the university adminstration has brought shame on the univesity, on our regional city, Hossana and on the people of Hadiya! shame on those who allowed it! Justice!
በሁሉም ዩንቨርሲቲ እና መንግስት ተቋማት ምርመራ ይደረግ ባይ ነኝ ፋና ቴለቪዥን እናመሰግናለን።❤
በዩኒቨርስቲው ተጨማሪ ምርመራ ይደረግ ከዚህ የበለጠ ጉድ እንሰማለን ለህግ ይቅረቡልን fana እናመሰግናለን 🥰🥰 ሆሳዕና ከተማ የሌቦች መናሪያ ከሆነ ሰነባብቷል ሁሉም ጋር እየሄዳችሁ መርምሩ 🙏🙏🙏
ሆሳህና የሌቦች መናኸርያ ከሆነች መጤ አማሮች ናቸዉና መፈናቀል አለባቸዉ ማነዉና ኑ የሚመረምረዉ። ማን ማንን ይመረምራል
@@ዋሰ ወይ ጉድ አንተ ሰው ስንት ነው የተከፈለህ
@@FrewHailu
ምን ይሰራልሀል አማሮች ናቸዉ በሌብነት በሙሰኝነተ ያሰቸገሩን ሰለዚህ መባረር አለባቸዉ አይደሉም ካልክ ማነዉ በሌብነት በሸርሙጥና መጠጥ በመሸጥ የሚያዘዉ ፈረንጅ ሐገር ላይ መርፌ አይሰርቁመ ግን ሐረቦችን በመናቅ ነወ እጃቸዉ መቆረጥ ቢጀምር ጥሩ ነበር
Ye betach serategna sayhon kelay yalewna zerafiw new universitiewn yaraqotew. Ye betachuma be 300 birr demoz ye bet kiray keflo beken 1 gize migib eyebela minor miskin new.
@@FrewHailu
ምን ያገባሀል የፈለገዉ ቢከፈለኝ ምድረ ምቀኞች በሙሉ ለምን ወላይታ ከአማራ በለጠ ነዉ
መንግስት ሽንትቤት ለማሰራት ሲለምን ይውላል እነዚ ሲዘርፉ ይውላሉ
ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለኝ።
ለምን? ጋዜጠኛዉ ጎንደሬ ሰለሆነ ነዉ? ወይሰ እንዴት ወላይታ ትናንተ የምትንቁት እናንተን ሰለበለጣቹህ ነዉ። ገና ብዙ ታወራላቹህ ከወላይታ መፈናቀል አለባቹህ
@@ዋሰቆይ አንተ ለዶ/ር ሀብታሙ ዘመድ ነህ ወይስ ቅምጥ ነህ?
@@ዋሰ ከህጋዊና እውቅና ከላው መንግስት ሚዲያ የመጣውን መርማሪ ጋዜጤኞን ወላይታ ነው አማራ ነው እየሉ መፈረጅ እንዲሁም ደግሞ ለሌቦች ከለላና ሎብ መሆን ስምህንና ፎቶን ስለቀየርክ ከህግ ተጠየቅነት እንደማታመልጥ አታውቅም?
@@ዋሰአንተ ራስህ ዶ/ር ሀብታሙ ነህ በዚህ Fake Account እየጻፈክ ያለህ።
እዚህ ጋ አሁን ስለ ወላይታና አማራ ለምን አስፈላገ?????
እባካችሁ ፋና ይህንን መረጃ ሹክ ልበላችሁ
በዋቸሞ ዩኒቨረስቲ የሚሰሩ ሰራተኞች በደል እየተፈፀመባቸው ነው በወር 3000 ያገኛሉ ብሎ ሀብታሙ ለትምህርት ሚኒስትር ያቀረበው መረጃ ውሸት ነው ለሰራተኞች ሚከፈለው 1500 ነው አበሉን እየበሉ ተሰቃየን ፍትህ ለሰራተኞች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ማንም 3000ብር ደሞዝተኛ 3,000ብር አያገኝም የሚቆራረጥ ገንዘብ አለ ሌላም ጥቅማጥቅሞች ያገኙ ይሆናል። ሰለዚህ ምን ዓይነት ሰራ ሰርተህ ነዉ 3,000 ይከፈለኝ የምትለወ እኔ ብሆን ሰራተኛም አልቀጥርም ምድረ ምሰጋና ቢሰ
Msgana bis? Ante leba demo lantem misgana yasfelghal?
@@kefbirer7642
አቶ ክፉ በሬ
ከሚሳደቡ ከአሰተማሪ ሌላ ምን ሰራተኛ እንዲያሰፈልግ ንገሩኝ ካነገሩኝ $1500ብርም ሲበዛ ነዉ እኔ ብሆን ሰራተኛ የሚባል አልቀጥርም ነበር
@@ዋሰአንተ ግን አይምሮህ ይሰራል እርግጠኛ ነኝ ከሌቦቹ መሀከል አንዱ አንተ ነህ ምንም ሳታውቅ በየ ኮሜንቱ እየሄድክ መልስ አትስጥ ገገማ ከኛ በኋላ የተሰራውን ወራቤ ዩኒቨርስቲ ማየት ትችላለህ ለአንድ ሰራተኛ እስከ 4ሺህ ብር ይከፈላል ሌሎች ዩኒቨርስቲንም ማየት ትችላለህ በሰራተኛ ስም የዩኒቨርስቲው አመራሮች ይበላሉ ሌቦች ናችሁ
አንተም ከአመራሩ ውስጥ አንዱ ነህ ሌባ እግዚአብሔር በጊዜው ይፈርዳል
@@Ab45th
አማራ ሰለሆንክ ለምን ወላይታ የበላያችን ሆነ ብለህ እንጂ ምንም ቅሬታ የለህም እወነተኛ ቅሬታ አቅራቢ ከሆንክ የሰራህን መደብ ተናገር
በ3,000 ብርና በ4,000ብር ብዙም ልዬነት አላይበትም እንደዉም 3,000ብር የሚከፍሉት የመንግሰትን ባጀት በአግባቡ ተጠቅመዋል ደሞዝ የሚወሰነዉ ምን ያህል ወሮበላ ዩኒቨርሰቲ ከፈለ አልከፈለም በሚለዉ አይደለም
I appreciate you journalist really, ክብር ይገባሀል
Fana tv ከልብ እናመሰግናለን ። እባካችሁ የሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ መዘጋጀ ብሮ የተሠራውን ምርመራ አይተናል ግን የወሰደውን ህጋዊ አርምጃ ከዚህ ጭምር ለህዝቡ እንድስታውቁ ይሁን ። ሀዲያ ዞን ብዙ ሥራ ይጠይቃል ።
ለጋዜጠኛዉ ሙሰና ካልተከፈለዉ አይንቀሳቀሰም ትንሸ ሾገጥ አርጉለት
@@ዋሰዱሮሞ ለሌባ ሁሉም ሌባ ይመስላል።
#ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን! የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ በደል እና ግፍ አየፈጸመ ነው። አስተዳደሩ ይጠየቅልን።
ፋና ለሁለተኛ ግዜ ያቀረባችሁት ምርመራ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የህግ ባለሙያዎችን አሳትፎቸው ፋናዎች ሲቀጥ የኛ ሃገር እንደሚታወቀው ከስልጣን ሲወርዱ ሩጦ ለማጋለጥ መሮሮጡኑም አስቁሙ እነርሱን በማበረታታት በተጨማሪም ተጠያቂነቱንም
የሰዉ መዉደቅ ነዉ ደሰ ያለህ አሁን እኮ ወጫሞን ከአሜሪካ ዩኒቨርሰቲ አቆራኝተዉ ከአሜሪካ ሌክቸር ተማሪዎቹ ይማራሉ ወዘተ ቢባል አንድ ጎንደሬ መጥቶ ለወላይታ ድጋፍ አየሰጥም ነበር ምድረ ዘረኛ እንዴት ወላይታዎች ቀደሙን ብላቹህ ነዉ
እሰቲ ምኑ ደሰ ይላል የሰዉ መወደቅ
@@ዋሰ ሌባ ነህ በሁሉም ኮሜንት ላይ
@@FrewHailu
ወይዘሮ ፍራፍሬ አንድ ዓይኖ ምነዉ አበጣ ጠላ ሲለጉ ወድቀዉ ነዉ። ለእኔ ጥያቄ አሰማኝ መልሰ ካለህ ተናገር ያበለዚያ እናንተ ቡዳዎች ተጠራርታቹህ የሰዉ ወድቀት ላይ ሰትሰፍሩ አንድ አንበሳ ከ200በግ ይሻላል እያልኩህ ነዉ ወጫሞን አታፈርሱትም ጎንደርን እንዳፈረሳቹህ
ምን ዓይነት አድካሚ እና ብዙ ርቀት የተከሄደበት ምርመራ ነው። well done
ለፋና ቲቪና ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለንን ለህግ ይቅረቡልን
i respect the journalist keep up the good work!
በርቱ ሌቦችን መንጥሩ😮
በእውነት ጋዜጠኝነት ማለት እንዲህ ነው
ሆሳዕና ብዙ ጉድ አለ ሙሉ ከተማው በቤተ መንግስቱ ስራ ላይ መሰረተ ልማት ላይ እባካቹ ድረሱልን ፋናዎች በርቱልን
በጣም ከባድ ነዉ ለገዜጠኞች ክብር አለኝ 🙏
አባባ ታራክ ገለመሌ
ለምን ጋዜጠኛወን ወደደከዉ የአማራ የበላይነቱን በወለይታ ላይ በማሳየቱ ነዉ?
@@ዋሰ ምንድነው የምታወራው ባለ ድርሻ
@@FrewHailu
ምን ትንተባተባለህ?
@@FrewHailu
እሰቲ ጋዜጠኛዉ ምን ያህል ሰዉ ቀጠረ ለሰንቱ ሰራ ፈጠረ እየዞረ ትንሸ እንቅሰቃሴ ሲኖር አብቹን የጎዳቹህ መሰላቹህ እድገትን ልታቆሙ ትፈልጋላቹህ
ፋና በጣም ልመሰገን ይገባል በዚ በነከ እጃችሁ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስር የንግስት እሌኒ ሆስፒታል የጤና በላሙያዎችን በደልም ለህዝብ ብያወጡ አሪፍ ነበር
በእውነት እንድህ ዓይነት እሳት የሆኑ ለ ሀገራቸው ተቆርቋሪ ጋዜጠኞችን ያብዛልን። ፋና እናመሠግናለን
What a journalist!!!
Thank u
በአበልና መሠል ያልተገቡ ክፍያዎች የህዝብና የመንግሥት ሀብት በዚህ ደረጃ ባሉ ሰዎች ሲመዘበር መስማት አሣዛኝ ቢሆንም እተስፋፋ ስለሆነ መንግሥት አስተማሪ እርምጃ ከመውሰድ ለምን እንደሚቆጠብ ብትመረምሩ መልካም ነው። ፋናዎች በርቱና ሌቦችን ማጋለጥ ብቻ ሳይሆን ለፍርድ ቀርበው ተገቢውን ፍርድ እንዲያገኙ ታገሉ።
ሌብነት እንዲህ በአደባባይ ያዋርዳል አሁንም ሌሎች ሌቦችም ተጣንቃቁ !
አባት በረከት
እርሶ ሰዉ ላይ አይፍረዱ እዉነታወን ሳያቁ
@@ዋሰአንተ ደግሞ እዉነታዉን ንገረና
@@ዋሰ ከዚህ በላይ እውነታ ከየት ይምጣ ምነው ላንተም ድርሻ ሰይደርስ አይቀርም ኦኦኦኦ !
ፋነዎች በነካ እጃችሁ በዋቸሞ ዩንቨርስቲ ስር ያለውን የሆስፒታሉን ብልሹ አሰራር፥ የባለሙየዎችና የህሙማንን ስቃይ ተመልከቱ።
ዩኒቨርሰቲዉ እኳ ዕዳ የለበትም ሆሰፒታል መገንባት
እነዚህ ለምንም የማይጠቅሙ የሀገር መዥገር ናቸው። የተማሩት ሀገርን ለማጥቃም ሳይሆን ለሥርቆት ነው። ተማር በጾም ይውላል እነዚህ ግን በሚልዮን ይሳርቃሉ።
በእውነት ሲሰማ እንኳን ያማል ያሳፍራል እነዚህ አብይ አብይ በል ሀገር የሚበሉ አውሬዎችን በመቃወም
Respect for journalist
Dr habtamu abebe ታታሪ እና ዩንቨርስቲውን ውጫዊም ውስጣዊም ገጽታ የሚቀይር ባለ ራዕይ መሪ ናቸው እሳቸውን የማጠልቸት ስራ ለመስራት የሚሞኩሩ የወረዱና የግል ጥቅም የተነፈጉ ስግብግብ ካድሬወች ህልም እና አለማ ሰንቀው የጊቢውን አክሎም የማህበረሰቡን ማንነት ማጠልሸት ተገቢ አይመስለኝም dr habtamu abebe is my hero .....bizu entbkalen kante doctor.
Wow micky konjo eyita nw yalh supporting hard working person is good! Keep up the good work
it's Doctor not docter (student)
Minte ante betam astaway ena positive viewer neh behunet!!
Miko ante yemir melkam sew neh, tiru yemiserawun maberatatat degmo hatiyat aydela
Mik mn aynt melkam sew neh ewnt anten makh ketema nw gin endi aynt eyita endalh alakm neberv...doctor is my king
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኑ እንጂ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኑ እንጂ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኑ እንጂ
ጋዜጠኛ ሰው ነው ወይስ እሳት ነው።
ይህ ጎንደሬ ጋዜጠኛ እሱ የሰዉ ዉሃ ልክ ነኝ ብሎ ሰለሚተብት እንዴት ትናንት ወላሞ ብሎ የሚሰድባቸዉ ጎሶዎች ዛሬ ከአሜሪካ ዩኒቨርሰቲ ጋራ የሚወዳደር ተቋም ገነቡ ብሎ የሰራን ሰዉ ሌባ ብሎ ሊያዋርድ የበላይነቱን ሊያሳይ እንደ ተራ ሌባ ጥያቄውን የሚጠይቅበት መንገድ በንቀት ጭምር ነዉ
ይህን አናግሮ አዳሪን የማከብረዉ የራሱ ጎሳዎች ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ እንጀራ በማድ ቤት በቅጠል ሲጋግሩ እናቶች ከነህፃን ልጆቻቸዉ በጭሰ ሲዳፈኑና
የወጨሞን ዩኒቨርሰቲ ባለ አምሰት ኮከብ ሁቴል የሚያሰንቅ ኪሸናቸወን ቪድዬ አንሳና መርዶ ተቀመጥ
please, all universities must be investigated.
ጋዜጠኞቹ እጅግ ጥሩ የምርመራ ሥራ በመሥራት ኃላፊነታችሁን ተወጥታችኋል። የዮንቨርስቲው ኃላፊዎች ግን እጅግ ያሳዝናሉ፤ በመልካም ስነምግባር ትውልድ እንዲያንጹ የተቀመጡ ሰዎች በጎለ ብልሹ አሠራር መዘፈቃቸው ሲታይ ያስገርማል። አገሬ በየስፍራው በሌቦች መከበቧ ያሳዝናል።
ጋዜጣኛ አለመድነቅ አይቸልም ጀግና ቃጥልበት❤
በጣም ጥሩ ሥራ ተጀምረዋል ነገር ግን ለጋዜጠኛው ከሚመለከተው ባለድርሻ አካል ድጋፍና ከለላ ይደረግለት ።ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ በርታ.....
❤❤❤❤
ቦርዱ ምን ይሰራል?
በሌብነት የተመረቁ ዶክተሮች በየተቋሙ ያለ ጉድ ነው ህዝብ ሸንኩርትና ዘይት መግዛት ከብዶታል አላህ የበልጆቻችሁን ጉሮርሮ ይዝጋው ከነቤተሰቦቻችሁ ሜዳ ላይ ለማኝ ያድርጋቹህ
Where are you birhanu nega😮😮
ህግ የሰፈነበት ሀገር ከሆነ ይህንን መረጃና ማስረጃ በመጠቀም አስተማሪና አራሚ እርምጃ ቢወሰድ ለበርካቶች ማስተማሪያ ይሆናል።
ሰራ ሰሩ ተብለዉ ይቀጡ
@@ዋሰ እሱን ለህግ ሰዎች ተዉላቸዉ::
@@kebedeindris7200
የህግ ሰዎች እራሳቸዉ አማራዎች ናቸዉ ለነሱ ጎቦ ይሰጥ ወይ ይህ ቡዳ ጋዘጤኛ የዩኒቨርሰቲ ዶክተሮችን አጋድሞ እንዳረደ ተደርጎ መከሰሰ እና በሞት ፍርድ ተከሶ መሞገት አለበት እነዚህን አቃጣሪዎቹን ካገለጠ ወደ 25 ዓመት ፅኑ እሰር ይቀየርለታል
አንድ ዓይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም አሉ እኔ ሰረቁ አልሰረቁም ብዬ አይደለም የምከራከረዉ መሰረቅማ አለባቸዉ ለመኖር ከፈለጉ እኔ የምለዉ እኀዚህን ዶክተሮች አዋርዶ እንዴት 10,000 - 30,000 ተማሪዎችን ማነፅ ይቻላል አሁን እኳ ሰርቆት ጥሩ ነዉ እናንተም ሰልጣን ሰትይዙ ሰረቁ የሚል መልዕክት ነዉ ይህ የአማራ ጋዜጠኛ ወላይታ ላይ ጥላቻ ሰላለዉ ብቻ ነወ ወላይታ ላይ የዘመተዉ
ያሳዝናል የህዝብ ሃብት ላይ በዚህ መልኩ መጨማለቅ ምዝበራውን የፈፀሙና ያስፈፀሙት ሠዎች ሌብነታቸው አፋቸውን አኮላተፈው።
ፈና ቲቭን ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን አደረችሁን የዚህ ተመሰሳይ በሽታ ነዉ የዞናችንን እድገት አሽቆልቅሎ ባለስልጣናትንና ቤተሰቦቸቻዉን ያበለፀገዉ እባከችሁን ይጠያቁ ለሌሎችም ት/ት ይሁኑ ነቀዞች ዶክቶሮች
Respect journalist
ሆሰዕና ከተማ ልመትም እንዲ ብፈተሽ ስንት ጉዲ ይወጠል።
ወራዶች😮
ሁሉም እንዲህ ሊፈተሹ ይገባል መንግስት ግን በጀት አመዳደብ ላይ ችግር አለበት አንዳንዱ መስሪያ ያጣል ሌላው በጀትን እንደፈለገው ያደርጋል ተጠያቂነት የሌለበት አሰራር ብዙ ነው ይፈተሽ በርቱ
ለምንድነዉ የሚፈተሹት ሰለሰሩ ነዉ የሚፈተሹት?
@@ዋሰአትቀጥልም ትወርዳለችሁ።
@@lopisoasalifew4230
th-cam.com/video/QXgFsVcTAf0/w-d-xo.htmlsi=mUXgPOCQ4ACiGfvo
ባህር ዳር ነዉ ምን እንዳላየ ትሆናለህ በጠቅላላ የአማራ ዩኒቨርሰቲዎች ቢታዩ እንዲህ ነዉ እንጀራ የሚጋግሩት
ፀደቀ ጥሩ ሰው ነው ታመስገን ግን trillion አከበቢ ይባላል ብዬ አስባለሁ ፋናውች በናከችሁ እጅ እሱንም ጠበቅ አድርጉ እመኑኝ
Meblat yelmadew leba siyakom machohu mayker nw wogan
የሚያሸማቅቀው ነገር እኮ ሁሉም የሌብነት አውራዎች Dr ናቸው።
Fana tv has made a substantial whistle-blowing contribution to the public and investigating bodies. However, other media must adjust their track
አመሰግናለሁ ፋና Tv
ጉድ ነዉ እንግዲህ በጣም ያሳፍራል ይህ ምንም አጠያያቂ ያልሆነ ሌብነት ። ፈና ቲቪ 100% ትደነቃላችሁ የጋዜጠኛ ያለ ጀግና ነህ !!
ወንድም ከመፍረድህ በፊት ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲን እና 50ዎቹ ዩኒቨርሰቲዎች ጎዳቸዉ ይመርመር እንጀራ እንዴት እንደሚጋግሩ እንይከዛ የደቡበቹ ዩኒቨርሰቲ ባለ አምሰት ኮከብ ሁቴሎችነ የሚያሰንቅ ኩችና ሰታዩ ምላሳቹሁን ትሰበሰባላቹህ
ስንት ቤት ስንት መኪና ስንት ህንፃ ይሆን? በነሱና በቤተሰባቻቸዉ ስም ያለዉ እሱን ጠይቅልኝ????
ለምን ሰለሰሩ ነዉ የሚፈተሹት ድሀ መሆን ነበረባቸዉ ወይ ዋቻሞ ዩኒቨርሰቲን አይተህ ፍረድ ባለአምሰት ኮኮብ ሁቴልም እንዲህ አያምርም
@@ዋሰ ስለዚህ ያለ አግባብ ገንዘብ ይሰበስቡ እያልክ/ሽ ነው
@@lopisoasalifew4230
አዎ እየዘረፉ ይሰሩ ነዉ የምለዉ ታድያ እነሱ በቀበሌ ቤት በችጋር እየኖሮ አንተን ያበልፅጉ
ቡዳ መሆን አለብህ ለምሳሌ አንተ መቶ ላሞች ቢኖሩህ እኔ ደግሞ አንድ ኳርማ ቢኖረኝ
እኔ ጥጃዉን 50% 50% እንኳፈል ሰልህ አንተ አንድ ኳርማ ሰላለህ አንድ ጥጃ ብቻ ነዉ የምሰጥህ ብለህኝ ያለ ጥጃ ያለ ወተት ትኖራለህ
ይህንን ከተረዳህ የወጫሞ አሰተዳደር ገንዘቡ ባይኖራቸዉም የአሰተዳደር ብቃትና የሕዝብ ፍቅር ሰላላቸዉ ዩኒቨርሰቲዉን እራሱን የሚችልበት ደረጃ እያደረሱት ነዉ ዩኒቨርሰቲዉ አምሰት ኮከብ ሁቴል ነዉ የሚመሰለዉ ከጎንደር እና ከባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ አወዳደረዉ እነሱ በቅጠል በማድ ቤት ነዉ እንጀራቸዉን በተበጣጠሰ ልብሰ የሚጋግሩት
ዋጨሞ ግን ኩሸነዉ የአምሰት ኮከብ ሁቴልን ያሰንቃል እንዲህ ያሳመሩትን ነዉ ትንሸ ገንዘብ ወሰዱ ብለህ ዋጨሞን የባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ ልታረገዉ ነዉ እንደኔ ምቀኝነት ነዉ
@@lopisoasalifew4230
አቶ ላፒሶ ያለ እግዛብሔር የለም ይሉናል ታድያ ለምን ለመፍረድ ይቾኩላሉ
ለምሳሌ እኔ 10kg ጤፍ ሰረቅኳት እና ይህንን ጤፍ ዘርቼዉ ኮትኩቾ ተንከባክቤ 200ኩንታል አጨድኩኝ ወቅቼ ጎተራ ሳሰገባ አንድ ጎረቤቴ ላካፈልከኝ አሳብቃለሁ ብሎ አሳብቆ እኔ ደግሞ ይሄዉ 10kg ነዉ የሰረቅሁት 100kg ወሰድ ብልህ እሺ ብለህ ትቀበልና ቤተሰቦችህን ወር ትቀልባለህ ወይሰ ቤተሰቦችህን በረሃብ ፈጅተህ ትበቀለኛለህ
@@lopisoasalifew4230
አዎ ገንዘብ መሰብሰብ ሐጥያት አይደለም ታድያ በድህነት ይኑሩ ወይ? የነሱን ድህነት ነዉ የምትፈልገዉ ወይሰ የዩኒቨርሰቲዉ እድገትን ነዉ የምትፈልከዉ? ዩኒቨርሰቲዉን አሳድገዉታል የፈለገ ያህል ይብሉ አንተ ምን አገባህ ምቀኛ ካልሆንክ በሰተቀር
what a journalist....wow
የደብዳቤ ስርጭትን በተመለከተ መልስ መስጠት ያለበት መዝገብ ቤቱ እንጂ ሀላፊዎች አደሉም
የአንተም ብሶ ስለ ደብዳቤ ተወራለህ እንደ።
ሀገር እንዴት እንደነዚህ ባሉ ሰዎች ይመራል???
ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲን አላየህም በቅጠል ነዉ እንጀራ የሚጋግሩት
@@ዋሰዝምበል ስለ ባህርዳር ዩንቨርስቲ ምን ይመለከታል አንተን?
Bahir Dar Finance department neh ende 😂😂😂😂
@@lopisoasalifew4230
አቶ አሰላፊ ልጅ ላፓሶ ለምን በኦሮሞ ጭንብል ለሰፋሪዎች ትቆረቆራለህ ከወሊሶ ተጠራርገዉ ይወጣሉ የዛን ግዜ እንባህን ታፈሳለህ ንፅሃን ተጠቁ ብለህ አሁን ግን ይህን መርዛማ ምላሰህን አርዝም
th-cam.com/video/QXgFsVcTAf0/w-d-xo.htmlsi=mUXgPOCQ4ACiGfvo
ይህ ቪድዬ ፈረንጆች ናቸዉ ያነሱት ዋሸ እንዳትለኝ መቼም ፈረንጆችን እንደሕግዛብሄር ሰለምታይ እነሱ ያነሱትን ቪድዬ ለቅቄብሀለሁኝ ተደሰት
ሌብነት ቢዘገይም እንዲህ ያዋርዳል!
ሰለሰሩ ነዉ ሌባ የሚባሉት ወይሰ ፋና ራሱ ጉቦ ዉሰዶል
እደው እኔ ምለው በሚሊየን እካን አበሉም በቢሊየን ከምበሉ ዙሪያ ያለው ማሀበረሰብ አራት ትራስፈርመር ለመግዛት ባጀት የለም ትላላቹ እናተ ግን በቢሊየን ታጭዳላቹ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
መምህራን የቤት ኪራይ መክፈል አልቻሉም ማነጅመንቱ ግን ሀገርን ያለ ከልካይ ይዘርፋል
ዩኒቨርሰቲዉ ሰዘጋ በረንዳ ታደራለህ
@@ዋሰUniversityው ለምን ይዘጋል? የሌባ ጉሮሮ ይዘጋል እንጂ።
@@HTef-fp6ee
ወንድሜ የሌባ ትርጉም አልገባህም
አሁን የምናዉራዉ ነገር ዶሮህን ሰርቆ በሬ ሰለካሰህ ምጥቅ አእምሮ ነዉ
ወቸሞን ዩኒቨርሰቲ ከዚሮ አሰነሰቶ ባለ አምሰት ኮከብ ሁቴል የሚመሰል ዩኒቨርሰቲ ሰለገነባ ነዉ ወይ ሌባ የሚባለዉ። አንተ ሰዉ ሲያድግ ምቀኛ ካልሆንክ ምን ያገብሀል ዶሮዬን ሰረቀ የምትለዉ በሬ እንደካሰህ ሙልጭ አርገህ እየካድክ
እንግዲህ እዉነተኛዉ ሌባ ማለት በሬህን ሰርቆ ዶሮ ካሳ የሚከፍል ነዉ። ይህም የሌቦች ጥርቅም በባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ ዉሰጥ ይታያል ይሄዉ ቪድዬ ለጥፌልሀለሁኝ ተመልከትና አንተዉ ራሰህ ፍረድ ማንኛዎቹ ሌቦች እንደሆኑ
th-cam.com/video/QXgFsVcTAf0/w-d-xo.htmlsi=yOvqHu0kop-aFWTB
ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመላው ሀገሪቷ በሚገኙ ሁሉም መንግስት ተቋማት ላይ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ጋዜጠኛው አንደኛ ነው
ዘንድሮ ሌባው ዶክተር ብቻ ወይ ጉድ
ቀላል ነዉ ዶክተር ሁና፤ ዶክተርን በ10,000ብር ቀጥረህ በድህነት በቀበሌ ቤት ማኖር ትፈልጋለህ እንዴ እነዚህ ዶክተሮች አሜሪካ ቢሄድ በትንሹ አንድ ቢሊዬን ብር በዓመት ይከፈላቸዋል ከአንተ ጋራ እየተሰደቡ ከሚግማሙ
ዝም በል ነጫጭባ!!! ሑሉም ጨዋዎች ናቸው ምናረጉ? አዎ ሑሉም የተከበሩ ባለሙያተኞችና ዶክተሮች በዛላይ ፈጣሪን ሚፈሩ ታማኝ ክርስቲያኖች ናቸው አይዋሹም አይሰርቁም። አለቀ!!! እንደውም መጠራጠር እንደናንተ አይነቱን ነው።
ለሌላው ምሳሌ እንዲሆኑ ሁሉንም በሕግ ዛሬውን መጠየቅ አለባቸው!!!
😭😭😭
አለሙ ፎቶህን ቀይር ጣሳ ቁርጥህን ቀይር ያሰፎግራል ጨለሎ ሞሆንህን
@@ዋሰ ፎቶንና ስሙን የሚቀየረው ሌባና ፋር ብቻ ነው እንጅ ንፁህ ሰው ማንነቱን አይደብቅም።
@@ዋሰፎቶንና ስሙን ቀይሮ የሚያወራው ሌባና ፍር ብቻ ነው።
እነኝህ ያስተማሩት ተማሪ በእውነት ጤናማ ዜጋ ይሆናል ያሳዝናል ሌባ የሀገሪቱን ተረካቢ የሆነ ዜጋን እንዲያስተምሩ ማድረግ ወንጀል ነው
ጎበዝ ገዜጠኘ
አሁንም በደብ መመረመረ አለበት በጣም አጭበርባሬ እና ሊባ ሰዉ ነዉ የበዙ ሰወችን እጀራ የቀበረ አደሁም ያለስራቸዉ ያስወነጀለ የሀሰት መረጃ በማዘጋጀት የመግስትን ንብረት የመዘበረ ሰዉ ነዉ መንግስት ሊጠይቀዉ ይገባል በርቱ
እንዲህ ጥሩ ሰራ ሲሰራ የምታበረታቱ ቢሆን ኢትዬጵያ የት በደረሰች በርግጠኝነት እርሶ ጎንደሬ ኖት ለምን ወላይታ በለጠን ብለዉ ነዉ
Enezih endet leboch nachew enezih tweld gedayoch nachew
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ኑ!
እሄን ገዜጠኛ መሻለም አለበት አረ ኦድት ሚንስቴር አረ ፍትህ ሚንስቴር የት አለ ከዚህ ገዘጠኛ ጎን ሁኑ አረ እባከችሁ
ሌቦችን ማጋለጥ ለህዝቡም ሆነ ለመንግሥት አስፈላጊ ነው
ግን ብልፅግና ዩኒቨርስቲዎችን ምን ሊያጠቃቸው ፈልጎ ነው ወይስ ስታፋን ሊያጠቃ። ያው ብልፅግና የሚሰራው ሁሌም ለፕሮፓጋንዳ ወይም ሊመታው የፈለገውን አካል ለማሳጣት ሲፈልግ የሚነዛው ፕሮፓጋንዳ የተለመደ ስለሆነ። በየቀኑ ሲደግስ የሚውል ፓርቲ እንዴት ፍትህን ያመጣል። እንጅማ ፍትህን ማን ይጠላል
በጣም እሚያሳዝነው ነገር ላለፋተእ 50 አመታት መንግስት ሄዶ መንግስት በመጣ ቁጥር ተጨማሪ ችግሮች እሚፈጥር እንጂ የነበሩትን ችግሮች መፍትሄ እሚያመጣ አላንም ሁሉም ለመዝረፍ ነው እሚታገሉት
Nobody has been held accountable in this country. It is not unique to this institution. Even this one is far better. Fana good job. Check others too!
አበባ እያደቡ
ፋኖ ተቪ የፋኖ መሰሎህ ነዉ በጭፍን የምትደግፈዉ ወላይታዎቹ ከአማሮቹ ዩኒቨርሰቲ ሰለበለጡ ነዉ መታሰር መሰቀል ያለባቸዉ
@@ዋሰ በምን በለጡ አባዉ?
በጀመረው እጃችሁ ሌሎች ዮኒቨርሲቲዎች ይታዮ።የባሰ አለ።
This very amazing.
ጋዜጠኛው ግን...🙏
አንተ ቤንጤ ዋ ብያለሁኝ
Sema clearanceken sacheres tashkabetaleka😂
@@b132sea
አትንተባተብ
I have a lot of information, especially about the exploitation of the so-called rental car, which costs 2.27 million a year... and many more... I have audio & video files. I was waiting for the right time 🤙🤙
This is right time expose them
@@KassuMant
ለምን የሰዉ ወድቀት ለምን ያሰደሰትሀል
@@ዋሰhahaha leba yiwdem Wachemo University yilemlm
@@kefbirer7642
አቶ ክፉ በሬ
አሰተሳሰቦ በሬ ሆነብኝ በ2.7 በዓመት ወጪ ለማትረፍ ምን ዓይነት መኪና እንደሚገዙ ይንገሩኝ ተቋሙ ለሰንት መኪና 2.7 ሚሊዬን እንደሚከፍል ነግራቹሁን እያንዳንዱን የክራይ መኪና በግዢ ይቀይሩና ዋጋዉን ይንገሩን
@@ዋሰ ሌባ ሲወድቅ የማይደሰተዉማ ራሱ ሌባ ነዉ፡፡
Thankyou fana, ye hadita baleseltan metawekiya lemaserat 5000 miteyeku leboch nachew.
ወንድሜ የቀበሌ መታወቅያ አይደለም የተራቀቀ መታወቅያ ነዉ
min malet nw
ውጤት እንፈልጋለን ከዚህ ቃለ መጠይቅ በሃላ በዛው የስራ ድርሻ ነው ሚቀጥሉት
my fear is that after the investigative journalistic work of Fana which greately appreciated, the case may not lead to something and the corruption continues as usual. very sad and terrible. Ethiopia is one of the poorest, people are hungry, need peace and infrastructure but all these thives are not giving peace. University is a place where you will be educated to responsibilty but we see they are teaching how to be become a corrupt generation. What out children can learn from such decayed insitutions? All the universities must be investigated. Real punishement which may give education to others must be applied. But, is there anyone who can apply this? they themselves are also corrupt. What a sad fate we have in our poor country!
This chigerm president , V8 mekina be kiray
the university adminstration has brought shame on the univesity, on our regional city, Hossana and on the people of Hadiya! shame on those who allowed it! Justice!
"endezyh aynet wurdet bezerachum aydres" ale General Bre...
th-cam.com/video/jNYd8KMLVik/w-d-xo.htmlsi=6NpO8xQC85rdQeJM
ለህግ መቅረብ አለባቸው
Respect Fana brodicast
ፋኖ ቲቪ ጥሩ ሐገር እያወደመ ነዉ
የክልሉ ፀረ ሙስና በል ስራክን ጀምር ፋይል ተደራጅቶልካል ምን ትጠብቃለክ
Hospitalunm Ande bimaramaru kaz balyi gud Egagn neber
ምን ያደራጋል ለሎች አሥተማረ የሆነ ርምጃ አይወሰደም ተወርተወ ዝም ነዉ።
Next be look at Hawassa,Health College
Yezan deha hager amelak yefrde
በጌታ ከቻላችሁ ኢትዮ ቴሌኮም 😭😭😭
ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ችግር መጋለጥ የአካባቢ ነዋሪዎች እና ሰራተኞች ድበብን ብለው ለወንጀል አለመሞታቸውን ያሳያል። ሌሎች ክልሎች ጸጥ እረጭ ያሉት 1000% ማለትም የክልሉ ሌቦችና ከክልሉ ውጪ ያሉት እስከ ፌደራል ተባብረው እንደሚዘርፉ የሚያሳይ ይመስላል፤ ቢፈተሹ ......
Getaa-yibarikachihu-gin-hadiya wusxi ahun bilginaa bazaaaaaa
ክፍያዎች ትዕዛዝ በተሰጠበት ግዜ የማይከፈልበት ምክንያት አለ ፡፡ለምሳሌ በ2/4/2016 እንዲከፈል የታዘዘ አበል በጀቱ የተያዘ ቢሆንም ገንዘብ የለም ...ወዘተ ምክንያት እስከግንቦት ቆይቶ ሰኔ ገንዘብ ካለ ወይም ከተረፈ ይከፈላል፡፡አለዛ ትዕዛዙ ይቃጠላል
የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል።። እኔምለው የሚያስመርቁትም በሌብነት ትምህርት ነውእንዴ?
ጥፋተኛ
እነኝህን በቀጥታ አሁኑኑ ወደ እስር ቤት ወስዶ ማቆየት ያስፈልጋል
This is more than a mind. So shameful !
Yena sister b2000nw university tektra meteseraw
ማን ይጠየቅ???? ጥፋት የሰራው አካል ተጣርቶ ሳይድበሰበስ አስተማሪ የሆነ ("እኔን ያየ ይቀጣ") የሚያስብል ቅጣት ልሰጣቸው ይገባል። ካልሆነ ግን "ባለህበት ሂድ" ስለሚሆን ባይነካካ ይሻላል ቅጣቱን ከእግዚአብሔር እስኪያገኙ።
WACEMO ALACU
ያለከልካይ ሀገር እና ህዝብ ባደባባይ በገሀድ የሚዘረፍበት ሀገር ይሄ አይደንቀኝም ትንሽ ከፍ ቢባል እና ወደመንግስት ተቁዋማት ጠጋ ተብሎ ቢመረመሩ ያሁኑ የሰማነው አይነት በሚሊዮን ብር እና ዶላሮች ተባዝቶ መዘረፉ በሰማን ነበር::
Ebakachihu hulum kilil ena university lay Yale chigir nw ahunm yiketil
ዎየዉ ሀገሬ!!!!!
Pills Jijiga University yi marmari kazi yakfa musin Jijiga University lay ale
Please come to west Guji Zone BULE HORA town and ask something things about I town