በኢትዮጵያ ሰማይ ስር. . .!|ታዳሚውን በወኔ ብሔራዊ መዝሙር አዘመረችው! -ተዋናይት እና ደራሲ ታሪክ አስተርአየ ብርሃን | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 466

  • @luchia686
    @luchia686 ปีที่แล้ว +94

    👍👏👏👏🙏ቃላት የለኝም ክበሪ ፤ኢትዮጵያን የሚያከብር ዘለዓለሙን ይከበራል🙏💕💚💛❤️💕🙏🙏💕💚💛❤️💕🙏🙏🙏

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ኢትዮጵያን የሚያከብር ዘላለሙን ይከበራል

    • @muluneshatnafu4818
      @muluneshatnafu4818 ปีที่แล้ว

      @@senaittt2356 ll

    • @muluneshatnafu4818
      @muluneshatnafu4818 ปีที่แล้ว

      .

    • @muluneshatnafu4818
      @muluneshatnafu4818 ปีที่แล้ว

      @@senaittt2356
      !

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ ปีที่แล้ว

      ማማዬ እሳት ላይ ቁመሽ ህይወትሺን አሳልፋሺ ለአሃገር የሚዘመርልሺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን እንችና መሰሎችሺ ብድር የሚሰቃዬት

  • @MindfulMediaHub2021
    @MindfulMediaHub2021 ปีที่แล้ว +59

    የህዝቡን ስሜት ነው ያንፀባረቅሺው!! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኦህቴ።

  • @tamm7022
    @tamm7022 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ልብ የሚነካ፤ ዕምባ የሚያመጣ፣ ድንቅ የሀገር ፍቅር፤ የባንዲራ ፍቅርን የሚቆሰቁስ፤ የሚያስተምር፤ ምርጥ ሥራ።

  • @ኢትዮዺያሀገሬ
    @ኢትዮዺያሀገሬ ปีที่แล้ว +80

    የቀደሙት አባቶቻችን ሰንደቅ ለብሰው በመሰዋት ኢትዪዺያን በደማቅ ቀለም በታሪክ መዝገብ አስቀመጧት!ክብር ለነሱ♥

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 ปีที่แล้ว +50

    ድሮ ያልዘመርኩትን መዝሙር
    አሁን ማጥናት ጀመርኩ እድሜ ለኬኛዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሙየአባቷናፋቄ
    @እሙየአባቷናፋቄ ปีที่แล้ว +39

    ምንም የምለው ቃል የለኝም ክበሪልን ምርጦ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew ปีที่แล้ว +4

    በማያቋርጥ እንባ ነው ስሜትሽን ኢትዮጵያዊነትን የዜግነት ክብርን የተካፈልኩሽ።💚💛❤️

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 ปีที่แล้ว +16

    ሃገር ወዳድነትን የሚያጎሉ እንደዚህ አይነት ጥበቦች በተለያዬ ቋንቋ እየተተረጎመ ቢገለፅ ህዝቦችን አንድ የማድረግ ሃይል ስላለው ቢታሰብበት፡፡ የእውነት እህታችን ታሪክ አስተርአዬን እ/ር ይባርካት እነዳንቺ ሀገር ወዳድን ያብዘልን፡፡

  • @blenfikade9303
    @blenfikade9303 ปีที่แล้ว +29

    የኛ ቅመም እንደዚህ እንዳከበርሻት እናከብርሻለን አንቺን የወለደች ምነኛ የታደለች እናት ናት ክበሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว +3

    በፈጣሪ በክልል ብሄር ተቀጣጥሎ የነበረው ወኒዬን አንዳች ነገር ስብር ያረገዋል "የዜግነት ክብር" የሚለውን መዝሙር ስሰማ🥺 💚💛❤️ ለአንች ክብር ነፍሴን ለመስጠት የተራመድኩትን አልመልስም እናት አለም ሀገሬ🥺

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔርበጥበብ በእውቀት በፍቅር በኑሮ በፀጋ ያሳድግሽ። ጀግና የጅግና ልጅ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +24

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ህዝብህን አድን ኢትዮጵያንም አደራክ 🤲 አደራ የማትበላ አንቸ ብቻ ነህና አሁንም አደራክ 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 ปีที่แล้ว +19

    የወለዱሽና ያሳደጉሽ ይባረኩ ኢትዮጵያን ወልደዋልና

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 ปีที่แล้ว +16

    አዳነችና እነ...ልብ ያለው ልብ ይበል !!!

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!ሁኝበት😘

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 ปีที่แล้ว +14

    አንቺ ውስጥ ትልቅ ኢትዮጵያዊነት አለ በሁላችንም ልብ ውስጥ እንዲኖር እመኛለሁ።

  • @samrawitgetachew2560
    @samrawitgetachew2560 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ አለቀስኩ። በርቺልን እህታችን።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet ปีที่แล้ว +10

    እውነቱ የገባሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ💚💛❤

  • @ysolnet
    @ysolnet ปีที่แล้ว +8

    ታሪክዬ እውነትም ታሪክ ነሽ እደጊልን ። አንቺን የማደንቅበት ቃል የለኝም አምላክ አብዝቶ ጥበቡን ይጨምርልሽ ።👏👏👏👏👏👏👏👸👸👸👸👸👸

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እቺ እንቁ ወጣት ልጅ ቃል የለኝም በእውነት እሷን እማደንቅበት 😘😘😘😘😘💚💛❤🙏

  • @tadwmichael
    @tadwmichael ปีที่แล้ว +20

    ትክክል ነው ይህነው ባንዲራችን !
    Ethiopia 🇪🇹 one nation one Ethiopia 🇪🇹 flag and one national anthem!
    Long live Ethiopia 🇪🇹!
    Amen 🙏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +15

    የምር ጀግና ነሽ 👏👏👏👏👏💋💕💕💕💕💕💚💛❤🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ እማማዬ🇪🇹🙏😭

  • @williamalmi
    @williamalmi ปีที่แล้ว +12

    ይችህ ናት ሀገሬ!!!💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ !!!!
    💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💚💛❤ የሀገር ፍቅር 😥😥😥😥❤❤❤
    💚💛❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +18

    መዝሙሩ ሲዘመር እንባው ያልፈሰሰ ከንቱ ሰው ነው:: ሀገራችንን ከፍ እዳደርግሽ አንችንም የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ እህቴ❤

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 ปีที่แล้ว +8

    እምባ ያሰመጣል። ድንቅ ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተደንቃ ትኖራለች።አገራችንንም ሰላም ያድርግልንንንን

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ልጅ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Purplepla
    @Purplepla ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @habtetg3212
    @habtetg3212 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዮጵያ መሰዋት በጦር ሜዳ ብቻ አይደለም እንደ አንቺም አስተማሪ መሆን ነው።
    እደጊ ተመንደጊ ወላጆችሽም ባአንቺ ይኩሩ እኛ እና አንችም በኢትዮጵያችን እንኩራ !! አሜን !! ታዳጊዋ የኛ የዛሬዋ ሸዋረገድ ገድሌ !!

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 ปีที่แล้ว +15

    የኛ ውድ ታሪክ እውነትም ታሪክ ስራሽ

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዊነት እንዴት ደስ ይላል

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላቶቿን እግሯቾ ስር ይጣልልን

  • @nahutech0180
    @nahutech0180 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የሚከፋፍሉንን ልብ ይስጣቸው ።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 ปีที่แล้ว +2

    ሁልጊዜም ላንች ክብር ምሥጋና ይገባሻል!! በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ::

  • @tsihonbedane5351
    @tsihonbedane5351 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሪልኝ እህቴ:: ኢትዩጵያዊት:: ኑሪልን ኢትዬጵያችን:: ድንቅ ስራ ነው:: በርችልን::

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 ปีที่แล้ว +1

    ለአንቺ ዝቅ ብዬ ክብር እስጣለሁ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ጠላት አይኑ እያየ
    ጆሮው እየስማ እወድሻለሁ።

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 ปีที่แล้ว +1

    ምን ላድርግሽ? ምን ልበልሽ? ክፉ አያግኝሽ ደግ አይለፍሽ፤ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ!❤❤❤❤❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +9

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @sileshitesfaye7492
    @sileshitesfaye7492 ปีที่แล้ว +4

    በውነት በጣም ጀግና ልጅ !!! እንዲህ ነው እውነት! ሀሳብሽ ፍሬ እንደሚያፈራ አልጠራጠርም!!!

  • @tigistpawulos9791
    @tigistpawulos9791 ปีที่แล้ว +1

    ስምን መልአክ ያወጣዋል..እውነትም ታሪክ ነሽ!
    ክበሪልኝ እህታለም🥰❤
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤

  • @agidedagne4850
    @agidedagne4850 ปีที่แล้ว +8

    ይሄነ ነው ጀግንነት
    አያት ቅድመ አያቶች
    የተሰውላትን
    መዘመር በህብረት
    በፍቅር በአንድነት
    የደም ዋጋ ከፍለን ሁሌ የምንሞትላት
    ለአረንጓዴው ቢጫ ለቀዩ ቀለማት
    ለአንዲቷ ኢትዮጲያ ቅልቅል ለሌላት
    ሁሌም እንሞታለን
    ህይወት እንሰጣለን
    ነፍስ አካል ገብረን እናቆያታለን

  • @Bስደተኛዋ
    @Bስደተኛዋ ปีที่แล้ว +1

    እምርም ታሪክ!!! ሥምን መልአክ ያወጣዋል ይላል ያገሬው ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ እኅቴ 💗🌹

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ የነ ማር ተባረክ ለዘላለም ትዉለበለባለች

  • @የጴጥሮስእናትነኝ
    @የጴጥሮስእናትነኝ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንደ አንቺ አይነት ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሺ ሁኝ የኔ አንጀት አርስ

  • @shem3630
    @shem3630 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ክብረት ይስጥልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +7

    Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว +3

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ዘመኑን ሊዋጅብሽ በአንች ሊያስተምረን ያመጣሽ ነሽ ድንቅ ችሎታ ነው ያለሽ የኔ ውድ ክፉ አይካሽ ካሰብሽበት ድርብ💚💛❤🌷💕🌺🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @abrahamanatofan2996
    @abrahamanatofan2996 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ ዘረኝነት ይዉደም።!!

  • @zewduzegeye8274
    @zewduzegeye8274 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክሽ ኢትዮጵያዊት እህቴ♥

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ኢትዮጵያን በክፉ ያያት ሁሉ ከምድሯ ላይ ስሩ ይነቀል!

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 ปีที่แล้ว +2

    ባንዴራህ ያባቶችህ ስጦታ ስንደቅህ ናት ጀግናየ እንዲው ምን ልበልሽ አንችስ ሽዋረገድ ባለሚኒሽሮ ነሽ ክፍ በይልኝ አብረሻት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️💚💛❤️✅ ክማንም በላይ ናት ሃገሬና ባንዴራዋ ሞተው ያስክበሮት :: :: ::

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ሞን ልበልሽ🇪🇹 Ethiopia forever.💪

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 ปีที่แล้ว +3

    May God be with you dear sister 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @vincentvan680
    @vincentvan680 ปีที่แล้ว +1

    ኪነ -ጥበብ ባይኖር የውስጣችንን ህመም በምን እናስታግስ ነበር😥🙏🙏 በርከት በይ አቦ ታሪኳ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሺ የኔ እህት

  • @libamset
    @libamset ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ💚💛❤️

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ

  • @melkamterefe5876
    @melkamterefe5876 ปีที่แล้ว +9

    No Words. I am proud to be an Ethiopia. TEBAREKI YENIE KONJOOO. ANCHI ERASU BELLAY ZELEKE NESH

  • @yesufelimak8298
    @yesufelimak8298 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት ምንም ቃል የለኝም እንዳንች አይነቱን ያብዛልን (ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘልአለም ትኑር አሜን)

  • @dawitnigussie9035
    @dawitnigussie9035 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤ Our beautiful Ethiopia

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh ปีที่แล้ว +6

    እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም እንባዬን አስመጣችሁኝ🙏🙏👍👍💚💛❤️

  • @beriutlake2681
    @beriutlake2681 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር! !

  • @MIkItube
    @MIkItube ปีที่แล้ว +5

    አይ እህታለም። ባትደክሚ ዝም ብለሸ ። የሚሰማ ቢኖር ኖሮማ እንዱ ቪዶሸ ብቻ በቂ እና አስተማሪ ነበረ እኮ 😭😭😭 ምን አይነት ችሎታ ነው ግን። እዎድሻለሁ። ባንዳ ይጥፋ። ሀገራችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤🙏

    • @sirguttilahun7745
      @sirguttilahun7745 ปีที่แล้ว

      ሰው በሃገሩ ተስፋ አይቆርጥም!! ተስፋ መቁረ የደካሞች ስለሆነ ተስፋ መቁረጥ የለብንም::

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 ปีที่แล้ว

    ጦቢያ ውስጥ የሚቀርቡት በሙሉ የኢትዮጵያ ልክ ናቸው ያሳደጓቹ ወላጆች ምንኛ ድንቅ ናቸው እንደው ከቻላችው በሚቀጥለው ምርጫ ጦቢያ ብላችው ኑ እና እንምረጣችው ከአዶራሽ ወጦቹ ምሩ እባካችው ስለተጨነቀች ውዷ ሀገራቹ።

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו ปีที่แล้ว

    በእውእነት፣ምን፣አይነት፣ድንቅ፣ልጅ፣ነው፣የድንግል፣ማርያም፣ልጅ፣መዳሕንያለምን፣እንዳከበርሽው፣ያክብርሽ💚💛❤️👍👍👍

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 AGERA.🤗🤗🤗🤗❤❤❤ Zeregna etfa, one ETHIOPIA 🇪🇹

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 ปีที่แล้ว

    አንችን የፈጠረች እናት ትባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የምትገርሚ ልጅ ማርያምን አንቺ ነበርሽ መሪ መሆን ያለብሽ ምክንያቱም ከልማትም ክእድገትም በፊት የሚያስፈልገን አንድነት ነው አንድ ኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ አንድ ብሄራዊ መዝሙር ህዝብ እፕንድ ከሆነ ለአመራርም ይመቻል

  • @mhiertnegussie6529
    @mhiertnegussie6529 ปีที่แล้ว

    ከቃል በላይ የሆነ ነገር መግለፅ አይቻልም ዘመንሽ ይባረክ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ปีที่แล้ว

    አብዲሳ አጋ እና በላይ ዘለቀ ኢትዮጵያዊ ናቸው እድሜሽን ያርዝመው የኔእናት !!!

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ! ተዉ። አዋቂዎች ውጡ
    ለእኛ ለምስኪኖች ኢትዮጵያዬን ተው።

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ውዷ ታሪክ አስተርአየ።

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 ปีที่แล้ว

    ጦብያ
    ተምሳሌት ለኢትዮጵያ፣
    ኩራተ ኢትዮጵያ፣
    የኢትዮጵያ ተምሳሌት ጦቢያ።
    ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ስለደከማችሁ
    ፀጋ በረከቱን እግዜር ያድላችሁ

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 ปีที่แล้ว +1

    የዜግነት ክብር ዘምር ይሄን ብቻ ዘምር !!!

  • @muleyeshitila4661
    @muleyeshitila4661 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እህት ።

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ ለዘለአለም ኑሪ💚💛❤️

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 ปีที่แล้ว

    አንቺ ውብ ወጣት እኔስ ቃላት የለኝም ፤ አንቺ አብዲሳ ፣አንቺ የእነዚህ ጀግኖቻችን ልጅ ስለሆንሽ፤
    እግዚአብሔር በጤና ፣በፍቅር ጠብቆ የምትውጃትን አገርሽን አንድ አደርጎ ወደከፍታዋ ይመልስልን ለጠፉ ልጆችዋም
    ልቦና ይሰጥልን።

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ እንዳንቺ ያለውን ለኢትዮጵያ ያብዛላት ተምርናል እያሉ አገር ከሚያጠፉ ወንበዴወቺ ንም ልብ ይስጣቸው 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አትጥፊ በየሳምንቱ ነይልን

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኒት ምን ልበልሽ ማሬ ዋው ክፉ አይንካሽ ።1ኛ ነሽ ትችያለሽ በርቺ። ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ።💚💛❤💪🥰😍❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
    ሃገሬ ተስፋ አለሽ እንዲህ አይነቶችን ያብዛል።

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውው ጥበብሽን አምላክ ይባርክልሽ

  • @gebryegetie704
    @gebryegetie704 ปีที่แล้ว

    እህታለሜ እድሜ ፀጋውን ይስጥልን!!! ትለያለሽ ፤ ትችያለሽ!!! 👌👌👌

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 ปีที่แล้ว +1

    We love you 💚💛❤🙏💪Ethiopia 💚💛❤

  • @destaashenafi1051
    @destaashenafi1051 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ክበሪ እምዬ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammeddawid8611
    @mohammeddawid8611 ปีที่แล้ว

    አትዮጵያን ከፍ ለማድረግ የምትሰሪ ጀግና ነሽ ሰው ሁሉ በዬጎጡና መነደሩ በተሸጎጠበት ወቅት ስለ ሃገር መስራት ክብር ነው ተባረኪሊን፤፤፤

  • @winniea9803
    @winniea9803 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሬ እባዬን አሰጨረሸኘ አገራችን ሰላሞ ይመለሰልን

  • @zizoman7671
    @zizoman7671 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነዉ ታሪክ👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 ปีที่แล้ว

    እንዴት ይነዝራል እናንተየ ትልቅ ሀገር በትንሾች እጅ ስትወድቅ ያሳዝናል

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 ปีที่แล้ว

    የኛ ድንቅ ልጅ ነሽ እንዲህ ነው ልጅ ማለት ማለት ብቃትሽ በጣም ይገርማል ኢትዮጵያን ያለ ክብር ይገባዋል ክበሩልን ኢትዮጵያችንም ትክበርልን

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 ปีที่แล้ว +1

    አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከፍ ያረግሻት ኢትዮጵያ ከፍ ታድርግሽ 👏👏👏👏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว

    አይ አንቺ ልጅ ቃል የለኝም ያስብሽበት ድረሺ ከአይን ያውጣሽ ይላል የሀገሬ ስው እውነት ነው ከክፉዎች አይን ያውጣሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @andinet3713
    @andinet3713 ปีที่แล้ว +1

    እንባዬ አሸነፈኝ መፃፍ አልቻልኩም
    በቃ ጀግና ነሽ
    ሰንደቃችን ከፍፍፍፍፍፍ እንዳለች ትላንት ዛሬም ሁሌም ትኖራለች
    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 ปีที่แล้ว

    እኔ ምን እንደምል አላቅም ኢትዮጵያዊ እዚህ አዳራሽ ውስጥ ምን አይነት ስሜት እንደሜኖረው ይከብዳል ምስራቅ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ መዝሙሩ ሲዘመር እውነት ነው የምልሽ እንባዬ ነው የመጣው በርቺ በርቺ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አገሬ ኢትዮጵያ የ ሚወድሽ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ይባካቹ 🙏💚💛❤️

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ💚💛❤

  • @sadadghusein8430
    @sadadghusein8430 ปีที่แล้ว

    የሀገር ፍቅር የማይገባቸው ደቆሮዎች እኮ አገራችንን አዋረጿት

  • @selamselam1233
    @selamselam1233 ปีที่แล้ว +1

    ዋውኢትዮጲያዬ ሰላሙንያጣልሽ ሀገሬ

  • @qwerasdf6976
    @qwerasdf6976 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጲያአገራችንንሰላምያርግልን