ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እየተከታተሉኝ ነው፦ እናትእናቴ ህይወቷ ያስጨንቀኛል፦ ህፃን ልጅልትገለኝ ስትታገለኝ ... አያትቤተሰብ የረበሸዉ ህመም።ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 ኦሮሚያ ባንክ 1140066300001👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000601471397ስልክ 0907940645 ወይም በ 0966028548 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።
ፀበል ውሰዳት ልጁንም አብረው ይጠመቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መተት ነው ።ብዙ ሰው ላይ የሚታይ ተመሳሳይ ችግር ነው ። በውጩ አለም አበሻው ላይ የሚታይ ችግር ነው ፀበል ሲጠመቁ ይድናሉ ።
@@HD202vእውነት ብለሻል እህቴ ሰውን በመተት ጨረሱት እኮ😢😢😢
Please stay safe when you're going to traveling
@@NigstWelde-q2sየምናየው ነው በሶሻል ሚዲያዎች መጡ ደብተራዎች ጠንቋዬች ሰው እንደቀልድ የሰው ህይወት ያበላሻል በጣም አሳዛኝ ነው።
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ይድረሰላቸሁ
እንዳልክየ የስውን ችግር ለመፍታት እንዲ ስትደክም በቤትህ ላለው ችግር እግዚአብሔር ይድረስልህ ምህረት በቤትህ ይግባ🙏🙏🙏
እውነት ነው እርሱ ለስው ችግር እንዲህ ከጎን እንደቆመ ውለታውን እግዚአብሔር ይክፈለው
እግዚአብሔር ይማራት በመቀጠል እባካችሁ በምታምኑት ሁይማኞት ፀበል ውሰዱዋት
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከየትኛውም እስራት ነፃ ያወጣል
እንዳልካ እንኳን ተወለዱክ ቀሪ እዱሜህን አላህ ይባርክልህ ጤነህን ይስጥህ ወንዱምህንም አላ ይማርልህ
እህትየዎ ግን ለኔም ነው የተሰጠኝ ብላ እርዳታቸዉን እንዳትበላቸዉ ለብቻቸዉ ቢረዱ የዛሬ ልጂ ለገንዘብ ብለዉ ቤተሰባቸዉን እየካዱ ነው
እማዬ ፀበል ውሰዷት ጂ 7 ቅድስ ሚካኤል አዲስ አበባ አለ ልጅንም ፀበል ውስድት
ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስላት 😢😢
መምህር ተስፋዬ ከሚያስተምረው የመናፍስት ውጊያ ውስጥ የነዚህ ሰዎች ህይወት ውሰጥ አለበት ወደሱ ሔደው በጸሎት ቢያግዛቸውና ወደጸበል ብትገባ ከሷ አልፎ ቤተሰቡ ውስጥ የተሰነቀረ ያለ እውቀት ሲመለክ የኖረ የሰይጣን አምልኮ ቤተሰቡን እየተበቀለው ይመስለኛል በእርግጠኘነት ክፉ መንፈስ ነው ጸበል ቢወስዷት እነሱም በጸሎት ቢያግዟት መልካም ነውይህ አይነት ክፉ መንፈስ ወይ እምነት ያስቀይራል ወይ ቤተሰቡን እንዲህ እረፍት ይነሳል ወይ አልሞቅን ወይ አልቀዘቀዝን መሐል ላይ ሆነን የክፉ ስራን ማወቅ ተቸግረን ነው እግዚአብሔር ከመዳኛዋ ያገናኛት
እባካችሁ በዉጭ ያላችሁ ሰወች ይህን የተቸገረን ሰዉ ለመርዳት ያለ እረፋት የሚሰራን እንቁ የኢትዮጵያ እንቁ እንዳልክን ወንድሙን እናሳክምለት 50 ሎሚ ለ50 ሰዉ ጌጡ ነዉ ለ አንድ ሰዉ ሸክሙ ነዉና የራሱ ወንድም እንዲህ ችግር ላይ እያለ ሌላ ሰዉ ለመርዳት እንዲህ ይባክናል!!!!!
እዳልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን የወንደምክን ህይወት እግዚአብሔር ይታደግክ ምህረቶን ይብዛልክ ሁሌ ፀሎቴ ነው ታረክን ይቀያራል እግዚአብሔር ምህርት ይላክለት❤❤
አንዳንድ የሰው ልጆች ተሸክመው የሚችሉትን ሳይ በጣም ይገርመኛል። እንዳልክ ተባረክ።
እስር ልክ ወንድምህ እንዴት ነው ተሽላታል ውይ ችግር ምን ይባላል ግን የሁሉም ቃል ድብልቅ ብቅ ብሏል ለሁሉም መድሀኒያለም ይድረስላቸው
Endalk tebrek wendemek endat hone E/r yegobegew
እንዳልክዬ ሰላም ነው ወንድምክ ከምን ደረሰ የኔ አዛኝ እመብርሃን ጨረሳ ትማራቹ ወንድማች የራስክን ችግር ቻል አድርገክ የኛን ሰለምትሰማን በ እውነት እመብርሃን ጨንቀታቹን ትስማ❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
Plis video axafulan ena yabalatariko sister nan maknayatum erdata anafalegm ,,,,,,bagadeta nawu video yatakarasnwu awunam behon baths u alatasmamabtm Slazi axafulan
አቤት የሰው ልጅ መከራ አይይይይይይ 😢😢😢
ሌሎች የልጅ ልጆች ወደየቤተሰባቸው ቢሄዱ፤ ልጁ ማሳደጊያ ቦታ ቢገባ (እናት አባት አለው አይባልም)፤ እማዬ በጡረታቸው ቢኖሩና የታመመችው ልጃቸው ወደ አእምሮ ህክምና ቦታ ብትገባ የሚሻል ይመስለኛል።
ፀበል ነው መፍትሄው ፀበል
በኢየሱስ ስም በጣም ከባድ ነው በዚህ እድሜዋ መዋሸታቸው ከበድ ነው😢😢😢 የሰው ጊዜ የሰው ገንዘብ በውሸት መብላት ነውር ነው 😢እውነት ተደብቃ አትቀርም የሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
በጌታ በእየሱስም ፈውስ ይሁንላት
አርሴማ ፀበል ውሰዷት እሷ ሰማቷ ትማራት
ወደ ፀበል ውሱዳት ማማየ የሶው ነው የሚሆኖ
እስካሁን ዝምብላቹህ ቁጪ ብላቹህ ከምታዪት ለምን ፀበል አትወስዶት ነበር አሁንም ፀበል በትወስዶት መልካም ነው
ይሄ እኮ የሚያስፈልገው ፀበል ነዉ ይዛችሁ ሂዱ ትፈወሳለች እግዚአብሔር ይማርሽ
ፀበል ለምን አይወሰዶትምምም እባካቹ ፀበል ውሰዷትትትትትት ልጅ የኔጌታ በዜ እድሜው የኔጌታታታ ልጅእራሱ በጭቀትኮን እባካቻ እርድት የኔጌታታታ😢😢😢
Endalkiye tebarek lesew endlfah egzehaber behulu neger yerdah
እንዳልክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በረታልን
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማራት እናትም ብርታቱ ይስጦት አይዞት ይሻላታል ፀበል ውስድዋት
መቼም ታማሚዋን የአእምሮ ሀኪም ጋር እንድትወሰድ ታደርጋለህ ብዬ አምናለሀ ካለበለዚያ ይብስበታል ቅድሚያ ለሷ ህክምና ይሰጥ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሲጀመር ልጆቿቸዉ ለምን እየወለዱ ይጥሉባቿል የበሽተኟዋ በስተቀር አባይዬ አይዞ የኔ ልጅ የአቅሜን እረደሃለዉ😢😢😢😢
እየሱስ ያድናል ፀልዮላት!
እባኮት እማማማ ፀበል ትሄድ ገዳም ፀበል ትጠመቅ አክቤት ምንመሰ አያረግምምምም ፀበልውሰዶት ፈጣሪ ይማራትትትት😢😢😢😢
እንዳልክ አሰፋ ወንድምህን እግዚአብሔር ይማረዉ
Amin yarb
❤
ፀበል ውሰዶት እስከ😢😢😢
ጎበዝ ገዜጣኘ ወለሂ እናንተን ያወላዳ ቤተሰብ እድሜዉ ይርዛም
ውይ ወንድሜን አይዞህ አግዚአብሔር የህጻናት አምላክ ይርዳህ እናትህም በጸበል ትድናለች እንደእግዚአብሔር ፍቃድ አይዞህ
ተደግሞባት ይሆናል ፀበል ውሰዶት😢😢😢
ኧረ ፀበል ውሰዷት ቤተሰቡም ንስሃ በመግባት አብሮ በመፀለይ ያግዟት መተት ወይም ዛር ቡዳ ምናምን ነው የህፃኑ አምላክ ይማራት😢😢😢
አዎ የ ዛር መንፈስ ወይም ልክፍት ነው አንዳንዴ ቤተሰብ ሳያውቀው የሚሄድበት መንገድ ዋጋ ያስከፍላል እኛ ጎረቤት እንደዚህ የምታሳዝን ልጅ ነበረች ቤተሰብ ዋጋ ከፍሎ ፀበል ለረጅም ጊዜ አስጠምቀዋት ተሻላት ዛሬ ታሪክ ተቀይሮ ህይወቷ ተለውጦ አግብታ ወልዳለች እኔጂ ፈጣሪ ፍጡረን ያያል ፈጣሪ ይማራት
@@selamselina1321ተባረኪ ችግሩ ይሄው ነው ማን አስተዋለ ቤተሰቡ በሙሉ ፀበል መጠመቅ አለበት አብረው ቢሰግዱ ቢፀልዪ እግዚአብሔር ይርዳቸው ።
ፀበልብትሄድ
ሸንኮራ ዮሀንስ አጠገባችሁ አይደለም እንኳንስ ኢችን ህመም ስንት ካንሰርና ኤድስ እሚያድን ፈዋሽ ፀበል እያለ እንዴት ዘጋባችሁ ግን? ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሸንኮራ ዮሃንስ ውሰዷት ትፈወሳለች ልጁ ግን አንጀት ይበላል 😢😢😢
ፀበል ለሁሉ በሽታ መፍትሔ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆስፒታሎች ባልኖሩ ነበር
@@rasayifat5726 ይሄ ለሚያምን እንጂ ለአንተ አይነቱ ጨለምተኛ አይደለም ።
@@rasayifat5726መፍትሔ ነው ነገር ግን በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖ ነው። በፀበል ፍፁም ፈውስ አለ በመድሃኒት ግን ጊዜ ማራዘሚያ ነው። ሌላው የሰዎችን ታሪክ ስማ መጀመሪያ የሄዱት የት ነው የእብድ ሆስፒታል ይሄ የሚያሳየው ምንም ሃይማኖት እንደሌላቸው ያሳያል ምክንያቱም ሙስሊሞች እንኳን ፀበል ይጠመቃሉ ይድናሉ በተለይ ቅዱስ ዑራኤል ለነሱ የቆመ መልአክ ነው ሂደህ ፀበል ቦታውዋ ተመልከት በአንድ ቀን ተፈውሰው ሲወጡ ታያለኽ የኛ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው እምነት የለውም ስም ብቻ ነው። ይሄንን ስል ህክምናውን መቃወሜ አይደለም የመንፈስን በመንፈሳዊ የስጋን ደግሞ በህክምና መዳን ይቻላል የሁለቱንም መጠቀም ግን መንፈሳዊነት ይብለጥ ህክምናንም ዕውቀት የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው።
እናቴ ሸንኮራ ዮሃንስ ባትሄድ ኖሮ እስከዛሬ በህይወት ኖራ ብዙ ደስታ እንዲሁም የልጅ ልጆቿን ታይ ነበር ፤ ነገር ግን መካሪዎች የስኳሩን መርፌ ተይና ሂጂ ብለው እናቴን ገደሉብኝ
ላመነበት በትክክል ፈውስ ነው @@rasayifat5726
ልጂቷ ግን ከቤት ትዉጣ የሰዉ ህይወት ሳታጠፋ
ልጆቻቸው ለምን እየወለዱ ይጥሉባቸዋል በሱ ምክንያት መረዳት ፈልገው ነው እናቱን ማሳከም ልጁን ለሚያሳድግ መሰጠት ነው የሚሻለው
እናድልክ ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉
እንዴት ሰንብተሃል እንዳልክ ወንድምህስ እንዴት ነው ወንድም አለም ? አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር አለ
Ehtyew gin tanadalech le enatsh meketa mehon neberebachu lelochachu le enatachu masalef neberebachu yerasachun hiwot kemtaskedmu enatachun be akmachu merdat tichlu neber ene kehager wetche yetesededkut wendme beshtegna slehone lewendme ena le enate halafinet mewsed sleneberebgn new. Weldachu enatachun atasekayu😢 enatyew betam yasaznalu
ድግምት ነው ፀበል ወስዷት ትድናለች እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማራት ።
በትክክል 😢ሰው ለሰው ተኝቶ አያድርም
ምግብ? ልብስ? በዚህ እድሜው ? ኣይዞህ የማያልፍ ችግር የለም በሉልኝ ሰይድ ነኝ ከ ወሎ መካነ ሰላም
እንዳልክየ አንዴ ከደከምክ አይቀር ወይ አማኑኤል ሆስፒታል ትግባ ወይ እጂ እግሯን ታስራ ጸበል ቦታ ትሂድ አንዳቸዉን ገድላ ጸጸት እንዳይሆን !!
ሰነፍ ነኝ አለ የኔ ምስኪን ልጅ አይምሮ ካላረፈ እና ልጅ እየራበው እንዴትስ ትምህርቱን ይቀበላል ጭንቅላት
በጣም ሲያሳዝን የኔ ጌታ ሕግዚሃብሄር ከፍ ያርግክ አቢ 😢😢❤❤❤
እባካችሁ በዚያ አካባቤ ያላችሁ ፀልዩላቸዉ እናም እርዷቸዉ
ሲያሳዝን ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ልጅ በየቤቱ ያለ ጉድ ከባድ ነው ፈጣሪ እባክህ አንተ እርዳን ሀገራችን ሰላም አድርግልን የመጣብንን በሰላም መልስልን
እንዳልክ የአንተንም ዎንድሜ አግዚአብሔር ይማርልህ ::ጥሩ ቂን ልብ ነው ያልህ 🙏❤️
ጠበልልዉሠዶትአሥደግመዉባትይሆናል
ለምን ፀበል አትወስዱአትም ልጅትዋ በመተት ተይዛለች
ልጄዋ፣እናትህን፣አላህ፣ያሽርልህ፣እኔን፣ልጨነቅልህ፣እሷን፣ሀኪም፣መውሰድ፣ማሳከም፣ነበረባችሁ፣እናት፣ለምና፣ታበላለች፣ግን፣ሌሎች፣የልልጅ፣አሉ፣እነሱን፣አልወቀሱም፣የሷን፣ልጅነው፣ለምን፣ፀበል፣እንኮን፣ቢሞክሯት፣ጥሩነበር፣ግን፣ብቻ፣መታመም፣ክፍነው፣እህቴ፣አላህያሽርሽና፣ለልጅሽ፣ድረሽለት፣ልጅ፣በጣም፣ያሳዝናልልል፣ተጎርቷል፣ያረብ፣አንተ፣አሽራት፣ከመዳኒቷጋር፣አገናኛት፣ኡፍ፣ውስጤበጣምአዘነ😢😢😢😢
I like your voice
ፀበል ውሰዷት ትድናለች እግዚአብሄር ይማራት።
አንደ ለምን ጸበል ውሰደዷት በፈጠሪ
የታዳጊውን ፊት ባለማሳየትህ.... BRAVO!!!
Video Kane fakad wuchi nawu yatalakakabn
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷት ትድናለች😊
እናታችን እግዚአብሔር ይማርሉት ይኢ ፀበል የሚአስፈልገዉ ከነልጀዋ አሰጠምቋት
ለምን ፀበል አትወሰዶትም ሰንት ሰው ከካንሰር እየዳነ ነው ይህ ሰፈና ነው
በምታምኑት ቦታ ውሰዷ ፀበል ለምነሸም ቢሆን ውሰዷት ለምን ዝም ትላላችሁ
እድልክ ጌታ ይጠብቅ
ልጁን ደህና ድርጅት ወስዶ ቢያሳድገው ጥሩ ነው። ለምን መጀመሪያ ሰላም ያስፈልገዋል።
ልጅ ከቤተሰብ ጋር ነው ማደግ ያለበት ወላጆች እና የቅርብ ቤተሰብ በህይወት እስካለ ከቻላችሁ የበኩላችንን መርዳት እንጂ ቤተሰብ እያለው በድርጅት ማደግ ተገቢ አይደለም ።
@@HD202v በሰላምና በፍቅር የሚያሳድግ ወላጅ ከሌለ ሁለተኛው አማራጭ ጉዲፈቻ ወይም ድርጅት ነው።
@@meskeremwolde2627ከ 1000 በላይ በነጮች ጉድፊቻ የሚያሳድጓቸው አውቃለሁ ሁሉም ቁጭት ለምን ለምነውም ቢሆን ከዘመድ ጋር ቢያድጉ ይመርጣሉ በአንድም በሌላም ደስተኛ አይደሉም ስለዚህ የተቻለንን ከቤተሰብ ከዘመድ ጋር ይደጉ ስንል በምክንያት ነው ችግሩ ጊዜያዊ ነው እድሜያቸው ከፍ ሲል እራሳቸውን መርዳት ይችላሉ። በጉድፍቻ ያደጉት የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተው እራሳቸውን እስከማጥፋትና ድራግ እስከመውሰድ ይደርሳሉ ጥቂቶች ናቸው ውጤታማ የሚሆኑት ስለዚህ ቤተሰብ ወሳኝ ነው። እናትየዋ ትድናለች ልጁ ግን አፋጣኝ እርዳታ ያስፈልገዋል።
አላህ ጤናዋን ይመልስላት የአላህ አሳዛኝ ህይወት ነው
እንዳልክየ ለሌሎችስ አንተ እንደዚህ ትደክማለህ ያንተ ወንድም ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ በጣም እያሳሰበን ነዉ በዉጭ ሃገር ያለ 50 ሰዉ 1000 ሺ ብር ቢያዋጣ እኮ ወንድምህ ሁሉ ነገር ይሸፈንለት ነበር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግብዝ ጋዜጠኛ
ጎበዝ ጋዜጠኛ በሚል ይስተካከል ግብዝ ትርጉሙ ሌላ ነው
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ አንባቢያን ይሄ ሁሉ ችግር እኛ ሴቶች ላይ የሚደርሰው ለምን ይመስላችጛል አፈቀረኝ ብሎ ዘሎ ወንድ ቤት መግባት ቤተሰብ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሳድጋል ያንን ሳናስብ ወንድ ላይ መንጠልተል ቢያንስ ለራሳችሁ ክብር ከዛ ወተሽ መግባት ያኔ ያከብርሻል ወላጅ ምን በወጣው ይርሚያለሰው ቆይ አስረጋዡ ልጁ አያስተምርም ብቻ እግዚአብሔር ይማራት ፀበል ውሰዱዋት በተረፈ ያቀረባችጁት ሪዝን ለልጁም ማስተማር ምናምን ተጠያቂዋም አጥፊዋም እራሱዋ ነው ፍቅር ነው ብሎ ምንም አይታይም ዘሎ ይገባል ለጭንቀት እራስን ለማጥፋት በራስ ለመፍረድ መሄዱ ትርጉም የለውም እባካችሁ ሴቶችዬ ንቁ ንቁ
Tebel wisadot tidinalech
ጌርጌስዮን ጠይቅና ከተቀበላት እናትየዋ ትንሽ ይረፉ
እነዳልክ ወንድምህ እንዴት ነው ?እግዚሃብሄር ይማርህ በለው
Lik lik argut endalk yigabawl ene 15 amet nw mawkew bezu betaseb yasetark nw😊
በለጉዳዮቹን በጥሞና ስታዳምጥ እኛም ተረጋግተን እናዳምጣለን።
እንዳክ እዝግሕያብሄር ይባርክህ❤❤❤
እንዳልክ እንካን ደህና መጣህ
ቆንጆ ታሪክ አለኝ እንዳልክ ስልክህን
መተት ነው ፀበል ውሰዷት በሰንሰለት መታሰር አለባት እናትና ልጅ አንድላይ ይጠመቁ እስከሚሻላት ፀበል ትቀመጥ ሌላ መፍትሔ የለም። የቅርብ ጓደኛ ምናምን ምቀኛ በሂወቷ የቀኑ ናቸው እባካችሁ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ይፈውሳታል። ስንት ሰው ከውጭ ኢትዮጵያ እየገባ እየዳና እናንተ የሚታያቹ የእብድ ሆስፒታል ነው። እዛ ምንም የለም ማደንዘዣና የሰይጣንን ጊዜ ማራዘሚያ ነው እባካችሁ ይሄንን አድርጉ።
ፀበል ውሰዶት
ፀበል ውሰዷት ትድናለች
እንዳልክ በየሄድክበት ፈጣሪ ይከተልህ
Yene wendm endezi new edmewn mulu eyasekayat new ahun 25 amet honotal enate endezi fertaw new yemtnorew hulem tsebel enasgebanew hule endetasere new gin yemikeyer neger yelem set mehonachnen ayto yichawetbnal 😢 medanit yijemral yakuartal amanuel alga ansetm alun kesu yebase ale blew sitota yemibal torhayloch akebabi le 1 wer 100,000 birr askeflewnal lemedanit ena le hikmna bcha eyetesekayen edmiyachenen alen meche endemiyabeka alawkm😢 ayzot enat min yakl endemikebd awkewalew set mehon mekera new endezi aynet lij kalot Fetari yirdan
አለህ ሆይ ማጫራሻችንንን አሳምራዉ የራቢይይይይ😢😢😢😢😢
ወይ😢😢😢😢😢😢
እንዳለክ አላህ ይድረስልህ አነተ ለሰው ታዝናለህወንድምህን ይማርልህ
እንዳልኬፈጣሪካንተጋይሁንእድሜናጤናይስጥህየብዙዎችአባትእንባችንንአባሽዮኒድኖማየትየሁልጊዜፀሎቴነውእንዳልኬእመብርሀንዮኒንታሽልልን
Medhanialem yemareleh
Endalkiye mojo silegobegnekat des bilognal ሀገሬ yemwedat yadekubat ketema nat
እሚያቀዉ.ያቀዋል.ሙሉ.ቤተሰብን.የሚጎዳ.ነዉ.አላህ.ይድረስለሁላቺን
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ
Mefetehaw tsebel wesedo masetemek new menalebatem asedegemewbat yehonal
ወደ ፀበል ፀበል ፀበል
Endalke berta gobeze
Yitseleilat eyesus yifewusal
Akeset enat sayehon legetoa hekemena edetageg madreg legu yetmehret edel edetageg öadreg new yeteshalew
እየተከታተሉኝ ነው፦ እናት
እናቴ ህይወቷ ያስጨንቀኛል፦ ህፃን ልጅ
ልትገለኝ ስትታገለኝ ... አያት
ቤተሰብ የረበሸዉ ህመም።
ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 ኦሮሚያ ባንክ 1140066300001
👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000601471397
ስልክ 0907940645 ወይም በ 0966028548 በመደወል ልታገኟት ትችላላችሁ።
ፀበል ውሰዳት ልጁንም አብረው ይጠመቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መተት ነው ።ብዙ ሰው ላይ የሚታይ ተመሳሳይ ችግር ነው ። በውጩ አለም አበሻው ላይ የሚታይ ችግር ነው ፀበል ሲጠመቁ ይድናሉ ።
@@HD202vእውነት ብለሻል እህቴ ሰውን በመተት ጨረሱት እኮ😢😢😢
Please stay safe when you're going to traveling
@@NigstWelde-q2sየምናየው ነው በሶሻል ሚዲያዎች መጡ ደብተራዎች ጠንቋዬች ሰው እንደቀልድ የሰው ህይወት ያበላሻል በጣም አሳዛኝ ነው።
በጣም አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ይድረሰላቸሁ
እንዳልክየ የስውን ችግር ለመፍታት እንዲ ስትደክም በቤትህ ላለው ችግር እግዚአብሔር ይድረስልህ ምህረት በቤትህ ይግባ🙏🙏🙏
እውነት ነው እርሱ ለስው ችግር እንዲህ ከጎን እንደቆመ ውለታውን እግዚአብሔር ይክፈለው
እግዚአብሔር ይማራት በመቀጠል እባካችሁ በምታምኑት ሁይማኞት ፀበል ውሰዱዋት
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከየትኛውም እስራት ነፃ ያወጣል
እንዳልካ እንኳን ተወለዱክ ቀሪ እዱሜህን አላህ ይባርክልህ ጤነህን ይስጥህ ወንዱምህንም አላ ይማርልህ
እህትየዎ ግን ለኔም ነው የተሰጠኝ ብላ እርዳታቸዉን እንዳትበላቸዉ ለብቻቸዉ ቢረዱ የዛሬ ልጂ ለገንዘብ ብለዉ ቤተሰባቸዉን እየካዱ ነው
እማዬ ፀበል ውሰዷት ጂ 7 ቅድስ ሚካኤል አዲስ አበባ አለ ልጅንም ፀበል ውስድት
ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስላት 😢😢
መምህር ተስፋዬ ከሚያስተምረው የመናፍስት ውጊያ ውስጥ የነዚህ ሰዎች ህይወት ውሰጥ አለበት ወደሱ ሔደው በጸሎት ቢያግዛቸውና ወደጸበል ብትገባ ከሷ አልፎ ቤተሰቡ ውስጥ የተሰነቀረ ያለ እውቀት ሲመለክ የኖረ የሰይጣን አምልኮ ቤተሰቡን እየተበቀለው ይመስለኛል በእርግጠኘነት ክፉ መንፈስ ነው ጸበል ቢወስዷት እነሱም በጸሎት ቢያግዟት መልካም ነው
ይህ አይነት ክፉ መንፈስ ወይ እምነት ያስቀይራል ወይ ቤተሰቡን እንዲህ እረፍት ይነሳል
ወይ አልሞቅን ወይ አልቀዘቀዝን መሐል ላይ ሆነን የክፉ ስራን ማወቅ ተቸግረን ነው እግዚአብሔር ከመዳኛዋ ያገናኛት
እባካችሁ በዉጭ ያላችሁ ሰወች ይህን የተቸገረን ሰዉ ለመርዳት ያለ እረፋት የሚሰራን እንቁ የኢትዮጵያ እንቁ እንዳልክን ወንድሙን እናሳክምለት 50 ሎሚ ለ50 ሰዉ ጌጡ ነዉ ለ አንድ ሰዉ ሸክሙ ነዉና የራሱ ወንድም እንዲህ ችግር ላይ እያለ ሌላ ሰዉ ለመርዳት እንዲህ ይባክናል!!!!!
እዳልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን የወንደምክን ህይወት እግዚአብሔር ይታደግክ ምህረቶን ይብዛልክ ሁሌ ፀሎቴ ነው ታረክን ይቀያራል እግዚአብሔር ምህርት ይላክለት❤❤
አንዳንድ የሰው ልጆች ተሸክመው የሚችሉትን ሳይ በጣም ይገርመኛል። እንዳልክ ተባረክ።
እስር ልክ ወንድምህ እንዴት ነው ተሽላታል ውይ ችግር ምን ይባላል ግን የሁሉም ቃል ድብልቅ ብቅ ብሏል ለሁሉም መድሀኒያለም ይድረስላቸው
Endalk tebrek wendemek endat hone E/r yegobegew
እንዳልክዬ ሰላም ነው ወንድምክ ከምን ደረሰ የኔ አዛኝ እመብርሃን ጨረሳ ትማራቹ ወንድማች የራስክን ችግር ቻል አድርገክ የኛን ሰለምትሰማን በ እውነት እመብርሃን ጨንቀታቹን ትስማ❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
Plis video axafulan ena yabalatariko sister nan maknayatum erdata anafalegm ,,,,,,bagadeta nawu video yatakarasnwu awunam behon baths u alatasmamabtm Slazi axafulan
አቤት የሰው ልጅ መከራ አይይይይይይ 😢😢😢
ሌሎች የልጅ ልጆች ወደየቤተሰባቸው ቢሄዱ፤ ልጁ ማሳደጊያ ቦታ ቢገባ (እናት አባት አለው አይባልም)፤ እማዬ በጡረታቸው ቢኖሩና የታመመችው ልጃቸው ወደ አእምሮ ህክምና ቦታ ብትገባ የሚሻል ይመስለኛል።
ፀበል ነው መፍትሄው ፀበል
በኢየሱስ ስም በጣም ከባድ ነው በዚህ እድሜዋ መዋሸታቸው ከበድ ነው😢😢😢 የሰው ጊዜ የሰው ገንዘብ በውሸት መብላት ነውር ነው 😢እውነት ተደብቃ አትቀርም የሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
በጌታ በእየሱስም ፈውስ ይሁንላት
አርሴማ ፀበል ውሰዷት እሷ ሰማቷ ትማራት
ወደ ፀበል ውሱዳት ማማየ የሶው ነው የሚሆኖ
እስካሁን ዝምብላቹህ ቁጪ ብላቹህ ከምታዪት ለምን ፀበል አትወስዶት ነበር አሁንም ፀበል በትወስዶት መልካም ነው
ይሄ እኮ የሚያስፈልገው ፀበል ነዉ ይዛችሁ ሂዱ ትፈወሳለች እግዚአብሔር ይማርሽ
ፀበል ለምን አይወሰዶትምምም እባካቹ ፀበል ውሰዷትትትትትት ልጅ የኔጌታ በዜ እድሜው የኔጌታታታ ልጅእራሱ በጭቀትኮን እባካቻ እርድት የኔጌታታታ😢😢😢
Endalkiye tebarek lesew endlfah egzehaber behulu neger yerdah
እንዳልክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በረታልን
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማራት እናትም ብርታቱ ይስጦት አይዞት ይሻላታል ፀበል ውስድዋት
መቼም ታማሚዋን የአእምሮ ሀኪም ጋር እንድትወሰድ ታደርጋለህ ብዬ አምናለሀ ካለበለዚያ ይብስበታል ቅድሚያ ለሷ ህክምና ይሰጥ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሲጀመር ልጆቿቸዉ ለምን እየወለዱ ይጥሉባቿል የበሽተኟዋ በስተቀር አባይዬ አይዞ የኔ ልጅ የአቅሜን እረደሃለዉ😢😢😢😢
እየሱስ ያድናል ፀልዮላት!
እባኮት እማማማ ፀበል ትሄድ ገዳም ፀበል ትጠመቅ አክቤት ምንመሰ አያረግምምምም ፀበልውሰዶት ፈጣሪ ይማራትትትት😢😢😢😢
እንዳልክ አሰፋ ወንድምህን እግዚአብሔር ይማረዉ
Amin yarb
❤
ፀበል ውሰዶት እስከ😢😢😢
ጎበዝ ገዜጣኘ ወለሂ እናንተን ያወላዳ ቤተሰብ እድሜዉ ይርዛም
ውይ ወንድሜን አይዞህ አግዚአብሔር የህጻናት አምላክ ይርዳህ እናትህም በጸበል ትድናለች እንደእግዚአብሔር ፍቃድ አይዞህ
ተደግሞባት ይሆናል ፀበል ውሰዶት😢😢😢
ኧረ ፀበል ውሰዷት ቤተሰቡም ንስሃ በመግባት አብሮ በመፀለይ ያግዟት መተት ወይም ዛር ቡዳ ምናምን ነው የህፃኑ አምላክ ይማራት😢😢😢
አዎ የ ዛር መንፈስ ወይም ልክፍት ነው አንዳንዴ ቤተሰብ ሳያውቀው የሚሄድበት መንገድ ዋጋ ያስከፍላል
እኛ ጎረቤት እንደዚህ የምታሳዝን ልጅ ነበረች ቤተሰብ ዋጋ ከፍሎ ፀበል ለረጅም ጊዜ አስጠምቀዋት ተሻላት ዛሬ ታሪክ ተቀይሮ ህይወቷ ተለውጦ አግብታ ወልዳለች እኔጂ ፈጣሪ ፍጡረን ያያል ፈጣሪ ይማራት
@@selamselina1321ተባረኪ ችግሩ ይሄው ነው ማን አስተዋለ ቤተሰቡ በሙሉ ፀበል መጠመቅ አለበት አብረው ቢሰግዱ ቢፀልዪ እግዚአብሔር ይርዳቸው ።
ፀበልብትሄድ
ሸንኮራ ዮሀንስ አጠገባችሁ አይደለም እንኳንስ ኢችን ህመም ስንት ካንሰርና ኤድስ እሚያድን ፈዋሽ ፀበል እያለ እንዴት ዘጋባችሁ ግን? ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሸንኮራ ዮሃንስ ውሰዷት ትፈወሳለች ልጁ ግን አንጀት ይበላል 😢😢😢
ፀበል ለሁሉ በሽታ መፍትሔ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆስፒታሎች ባልኖሩ ነበር
@@rasayifat5726 ይሄ ለሚያምን እንጂ ለአንተ አይነቱ ጨለምተኛ አይደለም ።
@@rasayifat5726መፍትሔ ነው ነገር ግን በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖ ነው። በፀበል ፍፁም ፈውስ አለ በመድሃኒት ግን ጊዜ ማራዘሚያ ነው። ሌላው የሰዎችን ታሪክ ስማ መጀመሪያ የሄዱት የት ነው የእብድ ሆስፒታል ይሄ የሚያሳየው ምንም ሃይማኖት እንደሌላቸው ያሳያል ምክንያቱም ሙስሊሞች እንኳን ፀበል ይጠመቃሉ ይድናሉ በተለይ ቅዱስ ዑራኤል ለነሱ የቆመ መልአክ ነው ሂደህ ፀበል ቦታውዋ ተመልከት በአንድ ቀን ተፈውሰው ሲወጡ ታያለኽ የኛ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው እምነት የለውም ስም ብቻ ነው። ይሄንን ስል ህክምናውን መቃወሜ አይደለም የመንፈስን በመንፈሳዊ የስጋን ደግሞ በህክምና መዳን ይቻላል የሁለቱንም መጠቀም ግን መንፈሳዊነት ይብለጥ ህክምናንም ዕውቀት የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው።
እናቴ ሸንኮራ ዮሃንስ ባትሄድ ኖሮ እስከዛሬ በህይወት ኖራ ብዙ ደስታ እንዲሁም የልጅ ልጆቿን ታይ ነበር ፤ ነገር ግን መካሪዎች የስኳሩን መርፌ ተይና ሂጂ ብለው እናቴን ገደሉብኝ
ላመነበት በትክክል ፈውስ ነው
@@rasayifat5726
ልጂቷ ግን ከቤት ትዉጣ የሰዉ ህይወት ሳታጠፋ
ልጆቻቸው ለምን እየወለዱ ይጥሉባቸዋል በሱ ምክንያት መረዳት ፈልገው ነው እናቱን ማሳከም ልጁን ለሚያሳድግ መሰጠት ነው የሚሻለው
እናድልክ ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉
እንዴት ሰንብተሃል እንዳልክ ወንድምህስ እንዴት ነው ወንድም አለም ? አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር አለ
Ehtyew gin tanadalech le enatsh meketa mehon neberebachu lelochachu le enatachu masalef neberebachu yerasachun hiwot kemtaskedmu enatachun be akmachu merdat tichlu neber ene kehager wetche yetesededkut wendme beshtegna slehone lewendme ena le enate halafinet mewsed sleneberebgn new. Weldachu enatachun atasekayu😢 enatyew betam yasaznalu
ድግምት ነው ፀበል ወስዷት ትድናለች እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማራት ።
በትክክል 😢ሰው ለሰው ተኝቶ አያድርም
ምግብ? ልብስ? በዚህ እድሜው ? ኣይዞህ የማያልፍ ችግር የለም በሉልኝ ሰይድ ነኝ ከ ወሎ መካነ ሰላም
እንዳልክየ አንዴ ከደከምክ አይቀር ወይ አማኑኤል ሆስፒታል ትግባ ወይ እጂ እግሯን ታስራ ጸበል ቦታ ትሂድ አንዳቸዉን ገድላ ጸጸት እንዳይሆን !!
ሰነፍ ነኝ አለ የኔ ምስኪን ልጅ አይምሮ ካላረፈ እና ልጅ እየራበው እንዴትስ ትምህርቱን ይቀበላል ጭንቅላት
በጣም ሲያሳዝን የኔ ጌታ ሕግዚሃብሄር ከፍ ያርግክ አቢ 😢😢❤❤❤
እባካችሁ በዚያ አካባቤ ያላችሁ ፀልዩላቸዉ እናም እርዷቸዉ
ሲያሳዝን ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ልጅ በየቤቱ ያለ ጉድ ከባድ ነው ፈጣሪ እባክህ አንተ እርዳን ሀገራችን ሰላም አድርግልን የመጣብንን በሰላም መልስልን
እንዳልክ የአንተንም ዎንድሜ አግዚአብሔር ይማርልህ ::ጥሩ ቂን ልብ ነው ያልህ 🙏❤️
ጠበልልዉሠዶትአሥደግመዉባትይሆናል
ለምን ፀበል አትወስዱአትም ልጅትዋ በመተት ተይዛለች
ልጄዋ፣እናትህን፣አላህ፣ያሽርልህ፣እኔን፣ልጨነቅልህ፣እሷን፣ሀኪም፣መውሰድ፣ማሳከም፣ነበረባችሁ፣እናት፣ለምና፣ታበላለች፣ግን፣ሌሎች፣የልልጅ፣አሉ፣እነሱን፣አልወቀሱም፣የሷን፣ልጅነው፣ለምን፣ፀበል፣እንኮን፣ቢሞክሯት፣ጥሩነበር፣ግን፣ብቻ፣መታመም፣ክፍነው፣እህቴ፣አላህያሽርሽና፣ለልጅሽ፣ድረሽለት፣ልጅ፣በጣም፣ያሳዝናልልል፣ተጎርቷል፣ያረብ፣አንተ፣አሽራት፣ከመዳኒቷጋር፣አገናኛት፣ኡፍ፣ውስጤበጣምአዘነ😢😢😢😢
I like your voice
ፀበል ውሰዷት ትድናለች እግዚአብሄር ይማራት።
አንደ ለምን ጸበል ውሰደዷት በፈጠሪ
የታዳጊውን ፊት ባለማሳየትህ.... BRAVO!!!
Video Kane fakad wuchi nawu yatalakakabn
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዷት ትድናለች😊
እናታችን እግዚአብሔር ይማርሉት ይኢ ፀበል የሚአስፈልገዉ ከነልጀዋ አሰጠምቋት
ለምን ፀበል አትወሰዶትም ሰንት ሰው ከካንሰር እየዳነ ነው ይህ ሰፈና ነው
በምታምኑት ቦታ ውሰዷ ፀበል ለምነሸም ቢሆን ውሰዷት ለምን ዝም ትላላችሁ
እድልክ ጌታ ይጠብቅ
ልጁን ደህና ድርጅት ወስዶ ቢያሳድገው ጥሩ ነው። ለምን መጀመሪያ ሰላም ያስፈልገዋል።
ልጅ ከቤተሰብ ጋር ነው ማደግ ያለበት ወላጆች እና የቅርብ ቤተሰብ በህይወት እስካለ ከቻላችሁ የበኩላችንን መርዳት እንጂ ቤተሰብ እያለው በድርጅት ማደግ ተገቢ አይደለም ።
@@HD202v በሰላምና በፍቅር የሚያሳድግ ወላጅ ከሌለ ሁለተኛው አማራጭ ጉዲፈቻ ወይም ድርጅት ነው።
@@meskeremwolde2627ከ 1000 በላይ በነጮች ጉድፊቻ የሚያሳድጓቸው አውቃለሁ ሁሉም ቁጭት ለምን ለምነውም ቢሆን ከዘመድ ጋር ቢያድጉ ይመርጣሉ በአንድም በሌላም ደስተኛ አይደሉም ስለዚህ የተቻለንን ከቤተሰብ ከዘመድ ጋር ይደጉ ስንል በምክንያት ነው ችግሩ ጊዜያዊ ነው እድሜያቸው ከፍ ሲል እራሳቸውን መርዳት ይችላሉ። በጉድፍቻ ያደጉት የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተው እራሳቸውን እስከማጥፋትና ድራግ እስከመውሰድ ይደርሳሉ ጥቂቶች ናቸው ውጤታማ የሚሆኑት ስለዚህ ቤተሰብ ወሳኝ ነው። እናትየዋ ትድናለች ልጁ ግን አፋጣኝ እርዳታ ያስፈልገዋል።
አላህ ጤናዋን ይመልስላት የአላህ አሳዛኝ ህይወት ነው
እንዳልክየ ለሌሎችስ አንተ እንደዚህ ትደክማለህ ያንተ ወንድም ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ በጣም እያሳሰበን ነዉ በዉጭ ሃገር ያለ 50 ሰዉ 1000 ሺ ብር ቢያዋጣ እኮ ወንድምህ ሁሉ ነገር ይሸፈንለት ነበር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግብዝ ጋዜጠኛ
ጎበዝ ጋዜጠኛ በሚል ይስተካከል
ግብዝ ትርጉሙ ሌላ ነው