በጎ ዘመንን ለማየት የሚወድ ማን ነው ? መዝሙረ ዳዊት ፴፫፥፲፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • #wongele zelalem media #ስብከት #orthodox #eotc
    #በጎ ዘመንን ለማየት የሚወድ ማን ነው ?
    መዝሙረ ዳዊት ፴፫፥፲፪
    #በመምህር ዘላለም ወንድሙ
    #አዲስ ዘመን
    #orthodox
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ታቦር
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

ความคิดเห็น • 63

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 2 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ እምወደው መምህር ዘላለም ! ኦርቶዶክስን ምን አይነት እምነት እደሆነች ያሳወቀኝ በበቤቱ እድፀና ያረገኝ ምህሬ ነው ያ ማለት የዛሬ 30 አመት ነው ወደ ኦረቶዶክስ የመለሰኝ እሱ ሲሰብከኝ ሰላሜን አገኛለሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላሙን ይስጠን ለመምህራችንም ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቆይልን ሰላም ዋሉ ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ሰላምን እሻ ተከተላትም" "በጎ ዘመን ለማየት የሚወድ ማነው"

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያወርስልን እንኳን አደረስዎ ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በስላም አደረስዎ የመምህር ልጆች ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @AllApp-fk5vq
      @AllApp-fk5vq 2 หลายเดือนก่อน

      🌼🌼🌼🌼❤

  • @AkYetsadikane
    @AkYetsadikane 2 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ አዋጅ ነጋሪ የሰዎችን ልብ በክርሰቶሰ ቃል የምታረጋጋ ወድማችን አባታችን ነህ

  • @AshenafiDenble
    @AshenafiDenble 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ከመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🙏🌻🌻🌻🌻🌻✝️✝️✝️⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌹🌹🤲🤲🤲🌻🌻🌻🙏🙏🙏መልካም ዘመን ይሁንልን ለሁላቺን 🙏🙏🙏

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
    🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመነዎትን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🌻🌻🌻

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው ከማርና ከወለላ በላይ ይጣፍጣል"

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህርችን በበቱ ያፀኖት አሜን

  • @theonly7257
    @theonly7257 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን የማይቀይርክ ስብከትከክ እውነት የአምላክ መፈስ ያለበት ያገልግሎት ዘመንን ይባርክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "በሰላም ታምናለችና ባንተ ለምትደገፍ ነፍስ በፍጹም ትጠብቃታለህ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "እንደ ወንጌል ቃል መኖር ነው"
    ወንጌል ደግነት ነው
    ወንጌል የዋህነት ነው
    ወንጌል ታጋሽ ነው

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጪዉን ዘመን የሰላም የፍቅር የመደጋገፍ የመተሳሰብ ዘመን ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልዎ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "ሰላም የሚገኘው በእግዚአብሔር ቃል ነው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "አንደበትህን ከክፉ ጠብቅ ከንፈሮችህም ክፉ ከመናገር ከልክል"

  • @tameratne
    @tameratne 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 2 หลายเดือนก่อน

    እጊዚአብሔር ይመሰገን ለሊቱም ነጋልን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "አቤቱ ጉልበቴ ሆይ ፥ እወድሃለሁ ።"
    "እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድሐኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መተማመኛዬና የደህንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው"
    "ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራዋለሁ፥ ከጸላቶቼም እድናለሁ።" መዝሙር ም. 17 ቁ.1-3
    "ከሰው ጋር ሁሉ ሰላምን እሻ ተከተላትም"
    "ሰላምን እሻ ተከተላትም"
    "መከራ ባሳየኸን ፋንታ ክፉም ባየንባቸው ፋንታ ደስ ይለናል"
    ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይላክልን አሜን🙏
    ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @meskeyemariaml4778
    @meskeyemariaml4778 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน

    HAYALU EGZIABHER bedme betena yitebikih nurulen

  • @AkYetsadikane
    @AkYetsadikane 2 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ የሰላም አባት ሰላም ሰባኪ ዳግማዊ መጥምቀ መለኮት አዋጅን ነጋሪ መምህር ዘላለም ወንድሙ የውሰጥ ሰላሜን ትመልሰዋለህ እኮ በሰብከት እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፀጋህን አውንም ያብዛልህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ"

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን ለዚህች እለትና ቀን አደረሰህ አዲሱን አመት በጎ ያድርግልን እኛንም እንደተማርነው ትምህርት እንድንኖር አምላካችን ይርዳን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን ለምን ተሻለ ብለህ አትጠይቅ፥ ያለፈው ዘመን ከዚህ ዘመን የተሻለበትን ምክንያት አትጠይቅምና"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአበሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "የሚሰማኝ ግን በዕርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራ ስጋትም ያርፋል"

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "እኔን ፈልጉ በሕይወትም ትኖራላችሁም"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "ሰላምን እሰጣችኃለሁ"
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 2 หลายเดือนก่อน

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiywot yasemalen memiherachin amen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Azeb-yx8fx
    @Azeb-yx8fx 2 หลายเดือนก่อน

    ያንተን ትምህርት ሰስማ ምናኔ ያምረኛል❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    እልልልልልልልልልልልል

  • @tobiwondimu3909
    @tobiwondimu3909 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw หลายเดือนก่อน

    "የአምናን ቀን አማሁትለአፌም ለከት የለው የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው "አበው ይገርማል 🙏🙏🙏

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስበሰላም አሸጋገረንዛሬ ደብረ ሀይል ቅ. እራት ኤል ወ አልያስ ነው

  • @MulgetaSemers
    @MulgetaSemers 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያስማልን

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    "የሰላም አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን"🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አመን

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 2 หลายเดือนก่อน

    Wish you & all family Happy New Year

  • @meseretute8473
    @meseretute8473 2 หลายเดือนก่อน

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 หลายเดือนก่อน

    መጥቆራ የሚባለውን ሰይጣን ተክለሀይማኖት አጥምቀው አመነኮሱት ከሚል አጋንንታዊ አምልኮ ውጡ እና ስለ ኃጢአታችሁ በመስቀል ላይ በታላቅ ስቃይ ወደሞተላችሁ ጌታ ኢየሱስ ኑ ። (ማቴዎስ 11:28)

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤