የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነውመዝሙረ ዳዊት በመምህር ዘላለም ወንድሙ መዝሙረ ዳዊት ፻፲፭፥፮ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 3 หลายเดือนก่อน +16

    አእንኳን አደረሰህ ድንቁ መምህር። ያልተዘመረልህ ልዑል እግዚያብሔር ያወቀህ ፣ያደነቀህ፣ መነፈሱን በላይህ ላይ ያፈሰሰብህ።ድንቅ መምህር። ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ይጠብቅህ ፣ ያገልግሎትህን ዘመናት ይባርክልህ። መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 3 หลายเดือนก่อน

      ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቂ ነው , ያልተዘመርልህ ገለመሌ እያላችሁ ለውድቀት አትዳርጓቸው ወንድም እህቶቼ መውደዳችንን በልክ እናድርገው

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 3 หลายเดือนก่อน

      ያልተዘመረልህ የምትለዋን ብትተዋት መልካም ነው ለነሱ ጥሩም አይደለም መውደዳችሁን በልክ አድርጉት

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን ምራችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉

  • @RMetica
    @RMetica 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ትጉህ መምህር እንኳን ደህና መጡልን🙏
    ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ከነመላ ቤተሰቦ ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ በእዉነት ይርዳን አሜን ፫🙏🙏
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን 🙏

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን💒እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 💒የህይወት ቃል ያሰማልን 💒የቅዱሳን የሰማዕታቱ ረድኤት በረከት ይደርብክ መምህር💒

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህዎትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mekeds2123
    @Mekeds2123 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያወርስልን የአባታችን የፃድቆ ተክለሃይማኖት በረከት ያድልን አሜን ❤❤❤

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 3 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!!! MEMEHRACHEN!!!!!

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 หลายเดือนก่อน +3

    🙏💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🙏አሜን🙏

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን። የቅዱሳን ን በረከት ያሳድርብን። መ ምህር በድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ዘላለም በእውነት ድንቅ ትምህርት ቃላ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 หลายเดือนก่อน +3

    🙏💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን 👏💒🙏

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 3 หลายเดือนก่อน

    እንቁ መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 3 หลายเดือนก่อน

    ብስታስተምር ውለህ ብታድር የማትጠገበው መምህራችን ይሔንን ፀጋ ፣ሀይልና ብርታት የሰጠህ የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን አምላክ ክብር ይገባዋል ያንተንም የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዘላለም ክብርና ሞገስ እንዲሁም ፀጋውን ያብዛልን ❤🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጀ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 3 หลายเดือนก่อน +4

    🙏⛪️👏🏾አሜን Amen 👏🏾⛪️🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 የፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው በኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏

  • @miliyona1
    @miliyona1 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ❤መንግስት ሰማያት ያወርስልን❤በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 28 วันที่ผ่านมา

    Kale heiwete.yasamalene.wendema
    Ye ABune Tekele Haimanote Berekete Tsiga Hene YaB Zalene

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ድንቂ መምህር ዳቆን ዘለላለም ቃለህይውት ያሰማልን የማይጠገበው ትምህርትዎት ከያሬድ ቤተክርስቲያን ሃዘናችንን ያፅናናሃን ከዛሬ 20 በፌት ነው ስትመግበን የመንፈስትምህርት ያስተማርከን እድሜህን ያርዝምልን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @rodaszikie9371
    @rodaszikie9371 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፀጋው ይጎብኝህ መምህራችን
    የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸውም ይደርብን።

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የጻድቁ በረከት አይለይህ

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @berhanuyirdaw
    @berhanuyirdaw 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለአቡነ ተክለ ህይማኖት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ እራሱን የሚያመሰግን ተፈትኖ የሚወጣም አይደለም"

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @GaredewYilma
    @GaredewYilma 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yabisiramengisitu8980
    @yabisiramengisitu8980 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 3 หลายเดือนก่อน

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 😮😢😂❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    "የፃድቃን ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"

  • @alganeshabateles5367
    @alganeshabateles5367 3 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed my dear

  • @SandayoSanday
    @SandayoSanday 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏🙏🙏

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 3 หลายเดือนก่อน

    ዳኛውም ዝንጀሮ
    መፋረጃው ገደል
    በየት በኩል ሆኖ
    ይነገራል በደል
    ከላይ እስከ ታች
    እውነት ጠፍቶ
    የት? ለማን?እንዴት?
    እውነት ይጠየቃል ወገኔ
    th-cam.com/video/VFuYFyHFop4/w-d-xo.htmlsi=MSYeU73uMC5N3mdW

  • @berhanuyirdaw
    @berhanuyirdaw 3 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይዎት ያሰማልን