የሰበር ሰበር‼️ "አዲስ አበባ ፈረሰች"‼️ ተአምር እዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    አዲስ አበባ ቤቴ
    ውበትዋን ማየቴ
    አረጀሁ አረጀሽ
    ነበረ ስጋቴ
    በህየወት እያለሁ
    አምሮብሽ ማየቴ
    ተመስገን አምላኬ
    አዲስ አበባ ቤቴ ✍️

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bekaras607
      @bekaras607 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮

    • @YisakeMossa
      @YisakeMossa 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Woow nice job mashallah

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 23 นาทีที่ผ่านมา

      እሱን ለረድህ ዝፈንላት

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ኢትዮጵያ ስታሸንፍ ታያለህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የእኔ ጀግና ክፉ አይነካህ ኑርልኝ እውነትን አውነትነው የሚል ጠፍቶአል ከኢትዮጵያ ወጪ ሀገር ያላቸው እሰኪመሰሉ ደረሰ ልማት ጥፋት የመሰላቸውን ሌቦች አሰመሳዮችን እሰኪ ንገራቸው;:

  • @ZelalemAshetu-h6e
    @ZelalemAshetu-h6e 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    Wow thank you.

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ኢትዮጵያ መነጠቀች አደገኛ አሜን🎉🎉🎉

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ትንታጉ ወጣት ተባረክ

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ስለዚህ no worries ስራው ይናገራል ጆሮ ያለውም ይሰማል አይኑ የተከፈተውም ያያል!
    “ሉቃስ 19:40፤ መልሶም እንዲህ አላቸው፦ ‘እላችኋለሁ፥ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ።”

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የ 3000 ዘመን ታሪክ ያላትን አገር እያወሩና እየተረቱ ሳይሆን እየሰሩ መለወጥ እንጂ እያወሩና እየተረቱ ብቻ ከሆነማ ወደ ኋላ አስቀረን። ስለዛ ወሬውንና ተረቱን ትተን እንደ መሪያችን ለአገራችን ሁላችንም እንደ አቅማቸውን እንስራ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    እልልልልል እንደ ማለት እሪ እሪ የሚሉትን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ በልልኝ ዮኒዬ!!

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    በእዉነት ላይ የተመሠረተ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ስነምግባር ስለሚትካታል በርታ
    እዉነት ከእናንተ ጋር ነው
    የባንዳዎች የጫለማ ዘመን ነው ዛንድሮ እኛ ከአብቹ አባ መላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 7:12

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    ጎበዝ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ

  • @tmimikiya
    @tmimikiya 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    "እኛ ግን ደግ ደጉን እናወጋለን; በጎ በጎውን እናወራለን::
    ሁሉ ነገር ከሀሳብ ይጀምራል መነሻችን ነው::
    የሰላም ጋዜጠኝነት መርሀችን ነው::
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ::
    የእኔ እና የእናንተ ሀገር እንደልማዷ ታሸንፋለች!!!" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @MaruGemede
    @MaruGemede 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ።ኢትዮጵያ የቅርብናየሩቅጠላቶቿ እያዩ ማንም ሊያወርዷትወደማይችሉት ከፍታ ትውጣልች።

  • @MohammedJemal-d7h
    @MohammedJemal-d7h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የእምየን ከፍታ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን ኢትዮጵያዊ ም ባንዳውም ምቀኛውም አብረን በጋራ እናያለን

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ተስፋ ትነግረናለህ፣ ለሀገርህ ምሶሶ ነህ፣ የምትወደውን ህዝብ እየታደክ ነው ና በርታ። በርቱ።።።። ❤❤❤❤❤

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዮሀንስ የሀገር እድገትና ብልፅግና የገባህ ወጣት በርታ አንተ ጀግና ወጣት ጊዜው እንዳተያሉ ጠንካራ ወጣቶች አገራቸውን የሚአለሙበት የጥንት ክብሯን የምታስመልሱበት ጊዜ ነው በርታ

  • @mickeydi
    @mickeydi 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እናመሰግናለን ዮኒ እንደሁሌው አንጀቴት አራስከው ይመችህ💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ወንድሜ የኋንስ እናመሰግናለን ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዋው እማማ ኢትዮጵያ ይመርብሽ በጣም ጠላቶችሽ ይፈሩ አብቹ ንስሩ አዴ ጀግናዋ

  • @tmimikiya
    @tmimikiya 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    በቃ ጀግናዬ ነህ ጆዬዬዬ.... ነጭ ነጯን:: በርታልኝ ወንድሜ:: 👍👍👍👌👌👌👌 Ethiopia shall prevail 💪💪💪

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ንገርልኝ ለነዚሕ ምቀኞች ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ።

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዮሀንስ, በርታ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ❤🎉

  • @ZainevAbdurehaman
    @ZainevAbdurehaman 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    I like your positive attitude. I hope your generation follow you. Enjoy!

  • @Greatethi
    @Greatethi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እውነት እናውራ ሽንት መሽኛ የነበረችን ከተማ ወደ ምን እንደተቀረች ሁሉም ያውቀዋል ይሄን አለማመስገን ንፉግነት ነው

  • @mohamedmuktar5752
    @mohamedmuktar5752 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሁነት ሁነት ነው እደዝ ኤነት ተግበር መር አገኝቴን አናውቅም አሁን ትክክለኛው መር አገኜን አደኔች አበቤ ትቅደም ወደፍት ብልጽግነ።

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አገር በከፍታ ላይ ነች❤❤❤❤
    ጌታ ይባርክ

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ማሻላህ❤❤

  • @teferimekonnen-u8i
    @teferimekonnen-u8i 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ተባረክ።
    በርታ ቀጥልበት

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኢትዮጵያ እየመከረች ፥ ሰላም እና ከዕርቅ መረጋጋት ፥ ደስታ እና ብልጽግና እንዲሰፍን ይደረጋል ።

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዕንቁ የሆንክ የኛ ምርጥ የዘመናችን ጀግና ጋዜጠኛ ጆን በርታ በርታ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ እግዚአብሕር ይባርክህ

  • @MrX-zs1mv
    @MrX-zs1mv 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    በምን ቃል ልግለፅህ እጅግ እጅግ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ውስጥህም ውጭህም ይናገራል አይወሰድብህ ተባረክ በርታ

  • @ZenbchDubai
    @ZenbchDubai 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MFNH1964
    @MFNH1964 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    Wow

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የኔ ልጅ ሁሌም ይመርብህ❤ የአንተም ድል ነው ለእውነት ለሀገርህ የቆምክ ጋዜጠኛ ነህና

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mekina teshelemk Adaneche abbebe baletidar meselugne calisemahe lijochim alachew

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@bizuket8324 የሰው:ሳይሆን:የከብት:ኧረ:ከከብት:የወረደ:አስተሳሰብህ:በጭንቅላትህ:አንጎል:ሳይሆን:ነፍጥ:የተሞላ:መሆኑን:ገላጭ:ነው፣ኧረ:ትንሽ:እፈር!ምን:ዓይነት:-------:ነው??

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    በርታ

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    Thanks a lot’s.

  • @Alias23686
    @Alias23686 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ተናፍቀህ ነበር ❤

  • @teshyeba
    @teshyeba 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ርዕስ ሳይቀይሩ ከተማው ተቀየረ ...... what an amazing true! Love it ,
    Keep it bro,

  • @SitinaSitina-c2x
    @SitinaSitina-c2x 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አቦ ይመቸህ ትመቻለህ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ተባረክ

  • @neguqueenbelenhailuepsekanmegn
    @neguqueenbelenhailuepsekanmegn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    Wow wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌💪💪💪💪

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው ርእስ ሳይቀይሩ ከተማዋ ተቀየረች አይ ወደኋላ መቅረት እግዚአብሔር አይናቸውን ይክፈተው

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኡኡኡኡኡኡ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም ሰላም ሰላም ያገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጆዬ ትችላለህ ❤❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የሰራ እጅ የተባረከ ይሁን አብቾዬን አላሀ ይጠብቅልን

  • @SeniWondeya
    @SeniWondeya 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጀግናው ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @IsayasGy
    @IsayasGy 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    thank you

  • @at2330
    @at2330 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣በርታልን፣

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ተናፋቂ ወግህን ይዘህ እንኳን ደህና መጣህ ጆን

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ሀቅ ነው ።

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Bereta Jone kenkelefye nekeche antenna Antene yememeselhu yageryene Lematena Selame mesemate newe yemetakerebhuteme yenafekehale berethu lejochachenene

    • @DanielDesu-q3c
      @DanielDesu-q3c 18 นาทีที่ผ่านมา

      Good to see,hear & follow you!!

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ዋዋዋዋዋ Wild አቦ ይመችህ .

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጆዬ ሰላም ብሮ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Greatethi
    @Greatethi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አቦ ይመችክ ወንድሜ

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ለእውነት መቆምህን አደንቅልሀለሁ። በርታ

  • @nardos8487
    @nardos8487 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    berta❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛✍️💚💛❤️💚💛❤️

  • @TekleHaile-yz3of
    @TekleHaile-yz3of 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ጎበዝ ንገርልኝ

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ዯሐንስ ዘመንህ ይባረክ።

  • @Bini-h2j
    @Bini-h2j 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ይመችህ በርታ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ እውነትና ጭስ መውጫ አየጣም ይሉ የለ በእውነት ለእናት አገራችን የምትተጋ ጀግና ነህ ስንቱ ለልቅቃሚ ሳንቲም ስል አገሩን ለመሸጥ እንቅልፍ ያጣል ፈጣር ይቅር ይበላቸው የሚያፍሩበት ግዜ እየደረሰ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ahmedmohamedmouse-m1h
    @Ahmedmohamedmouse-m1h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Welcome brother that true 👍

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሰላም ወንድሜ ጆን

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    That was amazing show and I enjoyed it very much.well said indeed !!!!
    Hasab Meda it’s so refreshing to listen and watching you . Thank you✌️🇪🇹☝️

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Amen thankyou

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I like this channel positive and powerful and peaceful!!!🏆🏆🏆🏆❤️❤️❤️❤️❤️✌️✌️👍👍👍👍😍😍😍

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ሰላም እንቁ ልጃችን🎉
    ከብርት ከቲቫችን ጀግና ናት ይህው ሥራዋ ይመሰክራል
    ክብር ለክብርት አዳነች አቤቤ✅✅❤️🇪🇹❤️💪✅💪✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @molo0
    @molo0 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Insha Allah wedebwan inayalen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጆዬ ሰላም ነዉ

  • @tewabechhasen1503
    @tewabechhasen1503 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንዳንተ አይነት በጎ ሂሊና ያለውን ወጣት ያብዛልን

  • @abiye150
    @abiye150 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዮሃንስ ተባረክልን የአዲስእባን ውበት ሰላሳየህን አይን አለም ይይ ደስታይሙላልህ አቢቹዬ ሁሌም አከም እይ ሰላም አእናደስታ ኑርልን አቢቹዬ ጀግናው መሪያችን ውድድድ ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Blessed 🙏🙏🙏🙏ጆንዬ

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በጣም ጉሩም ስራ ነዉ በርታልን 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሰላም ጆኒ! 💯 ትክክል ነው የምትለዉ ነገር በሙሉ! ሁሉንም ነገር ፓለቲካ ማድረግ የማህይምነት ና የምቀኝነት ልክ ነው! በርታልን!❤❤❤

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    You are the best reporter keep it up

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰው ስለ ቤቱ/አገሩ ጥሩ ስራን እና ጥሩ ነገርን እንዴት በመጥፎ ነገር ያወራል? ጥሩ ስራን/ነገርን በመጥፎ ነገር ማውራት ይሄ የአዕምሮ በሽታ ካልሆነ ባንዳነት ነው።

  • @MrX-zs1mv
    @MrX-zs1mv 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሃገሬ እንዳንተ ዐይነቱን ትውልዶች ያብዛላት ከዐይን ያውጣህ !!!!

  • @סרקעלםמנגיסטו
    @סרקעלםמנגיסטו 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግናው መሪያችን አስውቧታል እጃችሁ ይባረክ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እንኳን ሰላም መጣህ🎉🎉🎉🎉

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ያንተ አይነቱን ሀገሩን የሚወድ ወጣት ያብዛልን
    በርታ በርታ ሀገር ተረካቢ ትውልድ /ኢትዮጽያችን
    ሞልቷአታል 🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥል ወደፊት
    እንጂ ወደኅላ የለም

  • @zemeduaraya8553
    @zemeduaraya8553 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከቻልክ ከጎኑ የድሮን ከጎኑ አርገህ መዝግበው please

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    Great Jo. Keep going !

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ጆን ቅመምነህ እናመሰግናለ።🇪🇹❤️👍🌹

  • @abiye150
    @abiye150 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ሃሳብ ሚዲያ ወጣቱ አኢትዮጺያዊው ወንድማችን ተባረክልን ❤️❤️❤️❤️👍

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ❤ጎሽ ጎበዝ ልጅ❤❤🎉🎉🎉

  • @genetgonfa1285
    @genetgonfa1285 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤telayaleh John

  • @MeazashTassew
    @MeazashTassew 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነትን ከምድሪቱ የጠፋ መስሎኝ ነበር በተለይ ከሚድያ ሰዎች። ተባረክ በዚሁ ቀጥልበት እውነት እውነት ነዉ ሰው ያየውን እንኴ ማመስገን እቅቶታልና እኛ እግዚአብሔር ስለሰጠን መሪዎች እናመሰግነዋለን

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ምነው ጠፋህብን እንቁ ልጃችን great to see u & .grettings from london , ተባረክልኝ .

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በርታልኝ የእኔ ጀግና

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዮኒሻዬ ሰላም ለንተ ይሁን ❤❤❤

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🇪🇹

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    What a great production! a narrative with depth! the young and smart man u nailed it!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክልን ጆኒዬ🙏🙏🙏❤️

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ባለ እራዩ ለኢትዮጵያ ከፍታ ትችላለህ መሪያችን 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @enanimitikubedada350
    @enanimitikubedada350 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አንበሳዬ 🥰 በርታ !!!

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እዉነት እኮ ነዉ።

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሰላም ሰላም

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት አብያችን አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እና ጽዱ እናደርጋታለን ሲል÷ እንዴት አድርገህ? ከሆነልህ እስቲ አይሃለሁ ብዬ በልቤ አማሁት:: ቃልን በተግባር ይሉሃል ይሄ ነው:: እናመሰግናለን ዶክተር!