የዐብይ ጎል‼️ ሰሞንኛው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሎጬዎች‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 วันที่ผ่านมา +21

    አብቹ በሜዳውም በወንበሩም በ ክብር ዩኒፎርሙም በ ግብርናውም በ ሰርግ ልብሱም በ ብሄር ብሄረሰቦች ልብሱም በ ሳይክሉም በ ኮፒይተሩም በሁሉም ድልን እሚቀዳጅ የ ኢትዮጵያውያን ክብር ከፍፍፍፍፍፍፍፍ እሚያረግ ጀግናመሪ ነው አብቹዬዬዬዬዬ💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 วันที่ผ่านมา +25

    ዉድ ዮሐንስና ፣ዉድ ወንድማችን ማሜ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ❤❤❤

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 2 วันที่ผ่านมา +23

    ኢትዬጵያ ትቅደም!!!
    ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰብጋ እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 วันที่ผ่านมา +25

    ጀግናዬ ዮሐንስ ሰላምህ ይብዛ።
    የሐሣብ ሚድያችን ሰላማችሁ ይብዛ።

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 2 วันที่ผ่านมา +16

    በርቱልን የኔ ውድ ጆኒዬ አግዚአብሔር ይባርክህ አለን ከጎናችሁ ❤🙏

  • @HaroonKhan-wk1ew
    @HaroonKhan-wk1ew 2 วันที่ผ่านมา +15

    ወላሂ መልክትህ ልብ ላለው ሰው የማንቂያ ደውል ነው አጃኢብ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 2 วันที่ผ่านมา +14

    ጆን ከልብ እናመሰግናለን።🇪🇹❤️

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 วันที่ผ่านมา +16

    በርታ ወንድም ዮሃንስ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +14

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሀሳብ ሚዲያ በርቱል ጀግና ጋዜጠኛ ነህ:: 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 วันที่ผ่านมา +11

    ኧረ ጎሉ በጣም ተመቸኝ። ደግሞ ደጋግሞ የግባ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አንተም ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา +15

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz 2 วันที่ผ่านมา +12

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 victories ✌️ nation ✌️ ♥️ ❤️ 👌 ✨️

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 2 วันที่ผ่านมา +8

    Great !

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 วันที่ผ่านมา +10

    አብቹ ሩጫው የሚገርም ነው ሯጭ ቢሆን ያሸንፋል።አይ ወታደር መሆን እዴት ደስ ይላል።ጀግና አብቹ።ጎሉ መቼም መሸነፍ እደሌለ ያመለክታል።ምንም ማድረግ አይቻልም።ወደፊት አብቹ።

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤❤❤❤ሰላምህ❤❤ይብዛ❤❤ጆኔ❤❤ጀግናችን❤❤❤❤አብይዬ❤❤የኔ❤❤ንጉስ❤❤❤

  • @samuelyohannes2904
    @samuelyohannes2904 2 วันที่ผ่านมา +8

    በርታ ወድሜ አንተ አስተዋይ ነህ በርታ በርታ የሚያለቅሱ የልቅሱ።

  • @jomama151
    @jomama151 2 วันที่ผ่านมา +6

    Tebarek jony❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 วันที่ผ่านมา +14

    ባለ እራዩ ሁሌም ለኢትዮጵያ ከፍታ ትችላለህ እናመሰግናለን 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🌼🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 วันที่ผ่านมา +5

    ተናፉቂዎ እናቴ ኢትዮጵያ አምሮብሻል ይመርበሽ ❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 วันที่ผ่านมา +6

    መች ይገባቸዋዋል ጆኒ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 วันที่ผ่านมา +6

    👍💚💚💛💛❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብቹ በስራ ላይ ነዉ የኛ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomon-s3p
    @solomon-s3p 2 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ ታበረከ እውነቱን መግለጽ እንድህነዉ,,,

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 วันที่ผ่านมา +3

    በአብችዬ ዘመን ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ ወታለች አለም ሁሉ ወደኢትዮጵያ ለመምጣት እየተሽቀዳደሙ ስናይ በአብችዬ እጅግ ኮራን

  • @SeidEbrahim-c9b
    @SeidEbrahim-c9b 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለኢትዮጵያ የተሰጣት በዱአ የተገኝ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 วันที่ผ่านมา +7

    አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር ቀድሞታል🎉🎉🎉

  • @ZinuFey
    @ZinuFey 2 วันที่ผ่านมา +4

    Ethiopia 🇪🇹 ሀገሬ እወድሻለው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ወንድሜ ጆን

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 วันที่ผ่านมา +4

    ወገኖቼ አይዞችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዳግም ወደ ስራችሁ እንድትመለሱ ፀሎቴ ነው!!

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማሜና ጆዬ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጆች❤

  • @alemetona5446
    @alemetona5446 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጆ 🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብችዬ የነካዉ ሁሉ የሚሳካለት እሱ ያለበት ሁሉ የሚያምር ድንቅ እዉነተኛ መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምድረ ዶቅዶቄ በላቸው እኝእተስልህ ተቢለ በርታ

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይመልከታት ዳክተር አብይ በርታ ልጄ ወደፍት ብቻ አንተ ጋር ሆኖው በሁለት ቢላ የሚበሉት ኬሴ ክተት

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤

  • @987654321susu
    @987654321susu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks 🙏🏾

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 2 วันที่ผ่านมา +3

    ✨️🇪🇹✨️✊️

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአብይ ሎጬዎች! I like it! bravo my prime minister! go go go

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ ዮኒ እናመሰግናለን በርታ

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ዐብቹ

  • @MeazaBerhe-y1h
    @MeazaBerhe-y1h 2 วันที่ผ่านมา +1

    Faithful Leader God bless you more and more 🙏 🙌 ❤️

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much Jon 🎉keep going 💚💛❤️💪🏻

  • @abiye150
    @abiye150 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቢቹዬ ኩራታችን ጀግናችን ቃላቶች ያጥሩኛል አንተን መግለፅ ብቻ መሪያችን ስለሆንክ እድለኛ ነን ❤❤❤❤❤

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አሌይኩም የኢትዮጵያ ጠላቶች ምንም ይበሉ ምን እኛ የአብይ ወዳጆች ነን ባደረገው ለውጥ ልባችን ተደስተናል የወደቀችውን ሀገራችንን ጠግንዋታል አላህ ከጠላቶቹ ይጠብቀው እኛ ኮርተንበታል እነኝህ ጥቅማቸው የቀረባቸው አሽቃባጮች ከዚህ ምድር ያጥፋልን ሰላምን የማይፈልጉ እኛ ብቻ እንኑር እያሉ ህዝብን የምያስለቅሱ ምንም ግድ የሌላቸው እነሱ ናቸው የራሳቸውን ዝና ብቻ የሚፈልጉ አብይማ አብይ ነው ይኑርልን ሀገራችንን ሰላምዋን ያብዛልን አሜን ።

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 2 วันที่ผ่านมา +4

    አንተም አብቹም ሰላም ሑኑልኝ

  • @abiye150
    @abiye150 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮኒ ጀግና ኢትዮጺያዊ ጋዜጠኛ እንደአንተን አይነቱን ያብዛልን ወጣቱ የአብይ ዘመን ጋዜጠኛ ዮኔዬ አንደኛ ብዪሃለው ❤❤❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 วันที่ผ่านมา +2

    But u r simply great .....need u faster approach only

  • @Ahmedmohamedmouse-m1h
    @Ahmedmohamedmouse-m1h 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yes that all you have to mentioned all of right

  • @teferawoji3334
    @teferawoji3334 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ትሁን፣ ያሳደገህ ቀዬ ሰፈር መንደር ይለምልም መልካም የሆነ ቀና አመለካከትና አተያይ እንዲኖርህ ያደረገው ማህበረሰብ ጎረቤትህና ባልንጀሮችህ የተባረከ ይሁኑ ኑርልን ወንድሜ

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወላሒ ትቀጥላለች

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 วันที่ผ่านมา +2

    Great young man great idea thanks brother keep up egzabeher yetebkeh amen

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጆኒ ምነዋ ማሜን አጋትረህ ጠፋህሳ ? በሰላም ነዉ? ለማንኛዉም ከሌላ ስራህ ጋር መሳለመሳ አድርገዉ እንጂ ወዳጂ !!! በቸር ናልን

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 2 วันที่ผ่านมา

    long live Dr Abey Ahmed🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sadiyaselam3270
      @sadiyaselam3270 2 วันที่ผ่านมา

      Hasab meda berta🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา +2

    Enkuwan Dehna metah

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 วันที่ผ่านมา

    እኳንደህናመጣህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs 2 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ አትጥፋብን

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy วันที่ผ่านมา

    Abichuye yega jegna meri maneme yemidersbhe yelem telatochihen wedehuwala eygefterk ethiopian eyalema wedfit yegeseges shihe amet ngeselen. 👏 💚💛❤️🇪🇹 Yoni ye ethiopia kurat nurelen bertalen 👏🇪🇹💚💛❤️

  • @Lemlem-p7o
    @Lemlem-p7o 2 วันที่ผ่านมา

    በዚ ሳምንት ብቻ ስንት የአፍሪካ ጉዳዮች ተካሄዱ አይን አላቸው አያዩም ጆሮ አላቸው አይሰሙም ጭንቅላት አላቸው አያስቡም የተደፈነ ድንጋይ ናቸው አይሰሩ አያሰሩ ድንጋዮች እቺ አገር ምን ጉድ ወለደች ጀሮ ያለው ይስማ

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 2 วันที่ผ่านมา

    ምን ብንሰጣቸው ነው ሚድኑት እነዚ ጠላቶች ግን ምንም ብንሰጣቸው አይድኑም በቃ እየተቃጠሉ ይሞታሉ

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 2 วันที่ผ่านมา

    ተቃጥለው ይኖራሉ አብቾ ያድጋል ያሳድጋል ጠላት እያበደ ይኖራል እንጂ እሱ ጥሎቸው ሂዶዋል 🎉🎉

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonastemesgen-kf8xj
    @yonastemesgen-kf8xj 2 วันที่ผ่านมา

    ጠቅላይ ሚንስቴራችን ጉዞ ወደፊትነው ውሾች ግን ይጮኻሉ

  • @SadaliSadali-yv9wf
    @SadaliSadali-yv9wf 2 วันที่ผ่านมา +1

    😊

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወረኞች ሲያወሩ አቡቺ ስታዲዮም አነጸ አባይ ገነባ ኤረ ስንቱ መሳይ ከወንበር የማይነሳ የስራ ፕላን የሌለው አራት ኪሎ አይገባም አራት ኪሎ ለአቡቺ ብቻ ነው የሚ መቸው

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dr Abby le Ethiopia 🇪🇹 yetemerete jegnaw meriyachin Allah yitebikih

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 2 วันที่ผ่านมา

    ድሮ ድሮ የህዳር በሽታ ይባል የለ። የአሁኑ በሽታ ግን የግንቦት በሽታ ነው ህመማቻው። 😊

  • @makmak4598
    @makmak4598 2 วันที่ผ่านมา

    We want to see you more often

  • @tsehaineshabraha2805
    @tsehaineshabraha2805 2 วันที่ผ่านมา

    We are proud of our HERO P/M Dr. Abey. He is genius and can be a leader of the whole Africa.
    Those who critize him are either bandas (ye Egypt fresoch) and or Lebotch.

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 2 วันที่ผ่านมา

    Bravoo Giovanni.(Yhoaniss)😊😊🇪🇹🇪🇹

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 2 วันที่ผ่านมา

    Bravoo Dot.Aby🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 2 วันที่ผ่านมา

    Bravoo Yhoaniss🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา

    Dill le Ethiopia lezelalem tinur

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ተንቀሳቃሽ እራሳ የአብችዬ ቅናት ሊደፋዉ ነዉ መቼም አይደርስበትም አብቹ እንደ ንስር ከፍ ከፍ ብሏል

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ጥባጥቤ ናት ቀጥል

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 วันที่ผ่านมา

    መንፈሱ ነው ዛሩ ነው እንዲህህ ሚያደርጋቸው

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus วันที่ผ่านมา

    ሀሳብ ሜዳ በአቋሙ የፀና የዶክተር አብይ ደጋፊ በርታ

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 วันที่ผ่านมา

    Ke Dr.Abey Amerar gar wodefit

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂keramaye yenegreghal 😂😂😂😂😂

  • @TsehayeHaile-uj3sp
    @TsehayeHaile-uj3sp 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tetsellkami

  • @Ahmedmohamedmouse-m1h
    @Ahmedmohamedmouse-m1h 2 วันที่ผ่านมา

    Our country's looks like abroad hhh

  • @et2507
    @et2507 2 วันที่ผ่านมา

    ዓምዴኛው.,
    ሃሳብ ባጽሩ ፈረንጂ ኮንሴፕት ይባላል:: ኣዳማ "ከተማ" ስታዲዮ ሌላ.. የኣዳማ "ናዝሬት" ስታዲዮ ሌላ:: Compare the rift valley against the HILTON route. ምን መሰለክ?

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 วันที่ผ่านมา

    እነመን እንደሆኑ ይታቃሉ

  • @TsehayeHaile-uj3sp
    @TsehayeHaile-uj3sp 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Laba newu

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 วันที่ผ่านมา

    Fano lost the game for ever

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 วันที่ผ่านมา

    ዶር አብይ እንደሆን ቀድሞሃል አንተ ቱሪናፋህን ንፋ በምንም ዓይነት አትደርስበትም ምንህን ነዉ የሚያምህ የሚለዉ የዮሃንስ አባባል በጣም ይጥምኛል ማለት የምፈልገዉ ሀ
    ተረጋጉ በጣም የወደድኩት አባባል ያኛዉ ድብኝትይሄ መሳይን ባልሆነ😂አንተ። ሎጪ የሚያዉቁ አይመስለኝም ዝንብለዉ ድብኝቶች ነቸዉ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา

    Zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu

  • @lishandemessie
    @lishandemessie 2 วันที่ผ่านมา

    Wendme ENAMESEGNALEN EWNET NEW BEHULU BOTA HONO NEW ETHIOPIAN EYEMERA YALEW YEGEBACHEW ALUUUUU ENAMESEGNNALEN

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 วันที่ผ่านมา

    እልህ ይርዳቸው ዋናው ተርፈው ነው ።

  • @dawitdiressa9534
    @dawitdiressa9534 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ የምትሰራው ስራዎችክን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ አትጠይቀኝ በቃ ትችላለክ አቦ ሁልጊዜም አንተም በሚዲያው እነ እንትና ላይ ሎጬ እንደከተትክባቸው ነው ይመችክ አቦ ። 😂😂

  • @zewditum.1183
    @zewditum.1183 2 วันที่ผ่านมา

    Ere besak Gedelken

  • @HayradineAbdala
    @HayradineAbdala 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkk

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 2 วันที่ผ่านมา

    Mesaye mekonnen malet letefenede yaleche enkurarit new

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 วันที่ผ่านมา

    ዶር አብይ እንደሆን ቀድሞሃል አንተ ቱሪናፋህን ንፋ በምንም ዓይነት አትደርስበትም ምንህን ነዉ የሚያምህ የሚለዉ የዮሃንስ አባባል በጣም ይጥምኛል ማለት የምፈልገዉ ሀ
    ተረጋጉ በጣም የወደድኩት አባባል ያኛዉ ድብኝትይሄ መሳይን ባልሆነ😂

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 2 วันที่ผ่านมา

    Massay Mekonene is iltrcy man and he doesn’t know what he is talking about

  • @tirunahdereje600
    @tirunahdereje600 2 วันที่ผ่านมา

    pm. abiy yishalal serousily ke ethiopia walia tecewachi min yadergal ABICHU LIBI YELUM BE INQILF WUSX NEGN

  • @Muridabedru
    @Muridabedru วันที่ผ่านมา

    Hi lgahn endt nh

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 2 วันที่ผ่านมา

    ነገ ባህር ዳር ሲልክህ ደግሞ ታለቅሳለህ።