አዲስ ዝማሬ ምልጃው እረድቶኛል ቅዱስ ሚካኤል ዘማሪት አገርሰላም ምንውየለት New mzemur Agreselam mnwuyelet ደንቅ ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • comment#እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ከብረ በዓል donky#tube # ማህበረ#ቅዱሳን

ความคิดเห็น • 218

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ዘወትር ከእኛ ጋነው ምልጃው ይረዳናል ቅዱስ ሚካኤል የእኔ እንቁ ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል የልብሺን ምሻት ይፈፅሙልሺ በርችልኝ🎉🎉🎉❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት 👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን
    ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፆናሽ🎉🎉❤

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ? አደረሰን፤
    የሞቱን ደብዳቤ ለባሕራን ሲሰጠው
    ሚካኤል አጥፍቶ በደስታ ለወጠው
    ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ባህራንን ከሞት ያዳነበት፣ ሞቱንም በሠርግ የቀየረበት፤ አፎሚያን ከሰይጣን የታደገበት ታላቅ ክብረ በዓል ነው።

  • @Zwde691
    @Zwde691 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ ለህታችን ዝማሬ ተመልከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሸ በቤቱ ያጽናሸ አገርዬ ከስደት መልስ ለሀገርሸ አብቅቶሸ ከቤተሰብሸ በሰላም ተገናኝተሸ በአውደምረቱ ቆመሸ እድዘምሪይ ያብቃሸ አገርዬ የኔ እንቁ በርችልኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ማስተዋሉን ያድልልኝ እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ ያለኝ መላኩ ገናናው ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ የልብሸን መሻት ያውቃልና የምትኀልጊውን ይፈጽምልሸ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለሸ ውዴ ደስታሸ ደስታዬ ነው በርችልኝ የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ነውና መጨረሻሽን እናታችን አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማሪያም የስደተኞች እናታችን ታሳምርልሸ

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን ማሜየ
      አሜን እመ ብርሃን ትጠበቅን ለሁላችን ይሁን የደረገልን ማሜዬ
      በእንባ ነው ያነበብሁት እማየ ከበሪልኝ😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጣሸ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AwetTube
    @AwetTube 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን ፀጋዉ ይብዙለሸ በረቺ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልሽ እህታችን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 3 หลายเดือนก่อน +2

    Agreselam 😮❤❤hello from turkey 🎉🎉🎉

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 หลายเดือนก่อน

    የምኬኤል ምልጃው አዮለየን🙏።

  • @aklilnews
    @aklilnews 2 หลายเดือนก่อน +1

    አገርዬ❤🙏

  • @GeniTube-wx8gd
    @GeniTube-wx8gd 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉

  • @FaniTube-yc1hh
    @FaniTube-yc1hh หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላኢክት የስመዐና🎉❤

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ🎉🎉

  • @semira914
    @semira914 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻኣላህ በርቺ መልካም ስራ ነው በርቺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😍😘🙏🙏🙏

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia152 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ እህታችን ቃለህይወት ያሰማን ፣መጽሐፍ ቅዱሳችን ስናገር ሮሜ መልክት 8:34 ላይ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው ስለእኛ የምማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይላልና።

  • @fasiga
    @fasiga 3 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN AMEEN Bagaa waluma genyee Waqayoo Goftaa Sagale jirenyà isin yaa dhagesisuu Bara Tajajilaa kessan isinf Yaa dheresuu Abbaa Kenyaa!

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ame amen amen 🙏

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሰም ለዚህቤት ይሁን እንኳን ዳና መጠሽ ሰለምሽ ይብዛ

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤

  • @-spiritualpersson9323
    @-spiritualpersson9323 2 หลายเดือนก่อน

    የሚካኤል ምልጃው እረድቶኛል. . .እንኳን አደረሳችሁ !

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 3 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u, u baga nagaan dhufte sanyii ofii Ameen Ameen Ameen waqayyoon sagalee bara baraa siha dhagesisu ebifamii waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu

  • @kbrshgenenmedia7097
    @kbrshgenenmedia7097 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በርቺ

  • @yoyo-qi9hm
    @yoyo-qi9hm 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama

  • @Tiguhmedia
    @Tiguhmedia หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛልሺ

  • @comingsune
    @comingsune 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😘😘

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገርዬ እህታለም 😘😍

  • @RobAllbanks
    @RobAllbanks 3 หลายเดือนก่อน

    Beautiful music my sister, may God continue to bring you peace!

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  3 หลายเดือนก่อน +1

      thank you by borther ok 👏🌹

    • @RobAllbanks
      @RobAllbanks 3 หลายเดือนก่อน

      @@agreselammnwuyelet2401 you’re welcome, hope to stay connected

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሕቴ በጣም ጥሩ አጀማመር ነወ።በተለይ በቸብቸቦ ዜማ መጀመርሽ የበለጠ እያጠራሽ እንድትሰሪ መሠረት ይሖናልና በርቺ።።ጥሩ ቅንብርም ነው የዜማ ውበት ማለትም ላህየዜማ በቀጣይ ስራሽ ላይ ብታሣድጊ መልካም ነው።።ዝማሬ መላዕክትን ያሠማሽ በቤቱም በአገልግሎት ያጽናሽ።።።ሼር እናርግላት።።።ሸርቻለሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  3 หลายเดือนก่อน

      እሸ አመሰግናለሁ እሸ አስተካክላልሁ ወንድማችን 🙏🙏❤

  • @MekonenMulatu-vz1zb
    @MekonenMulatu-vz1zb 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ በርች ማማዬ በቤቱ አፅናሽ እልልልልል እልልልልል

  • @-spiritualpersson9323
    @-spiritualpersson9323 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!! በርቺ እህቴ ይሄ ጅማሬሽ ነው

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 หลายเดือนก่อน +3

    በሸር ❤ እህታለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን. አገልግሎትሽን ያስፋልሽ ደስ የሚል ዝማሬ ጎበዝ የእኔ እህት ❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ኧረ መመረጥ ኧረ መታደል አች ነሽ ወይስ💚💛❤💒💒እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያኑርሽ. እደዚህ ነውጅ በወጣትነት ዘመናችው ወደቤቱ ስትጠሩ እዴት ደስ ይላል እህታችን የተመረጠ ብቻነው ወደቤቱ የሚሄደው. ከዚህ በላይ የምታገለግሊ ያድርግሽ በቤቱ በጥበቡ ያኑርሽ በሂወት ዘመንሽ ፈጣሪሽን የምታገለግሊ ያድርግሽ አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛❤🙏💒💒💒💒💒💒💒እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤🙏💚💛❤🙏💒💒

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አብሮ ይስጠን ሳሪዬ እህቴ
      አሜን ትክክል ነሽ ዉዴ የአምላክ ፈቃድ ይሆንልን በደጁ ያኑር የዘላለሙን ህቨሰት የምግብን እማ ከብሪልኝ ሸርሸ ግን አለደረሰኝም ❤❤❤❤

  • @-fikr
    @-fikr 3 หลายเดือนก่อน +1

    እል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር በቤቱ የአጽናሽ በአዲስ ነገርን ጠብቃለን በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ነበር ❤

  • @mullunanny641
    @mullunanny641 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጎብዝ ነሽ በርች

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፍእሩስነዉዉደያገሬልጁችባላችሁበትአላህይጠብቃችሁስለነበርንቆይታደስሚልነበርእናመሠግናለንአገራችንሠላምያሩግልአሚን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆንጆ ግዜ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንን

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናሸ ውዴ❤❤❤❤

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን 👏

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ውድድድ እህታችን እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ማማማየ መልካም መልካም ዝማሬ ይሁንላችሁ ማማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiliyonAba
    @MiliyonAba 10 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በቤቱ ያፅናሽ መድኔአለም ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hailyehailu
    @hailyehailu 17 วันที่ผ่านมา

    ክብረ ተዋህዶ ነው ሰብስክራይብ አድረጋት ብሎ የላከኝ እንደመጣሁ ንገሪዉ አደራ

  • @workubayew-j5h
    @workubayew-j5h 17 วันที่ผ่านมา

    ክብረ ተዋህዶ ሰብስክራይብ አድርጋት ብሎኝ ነው። እንደመጣሁ ንገሪልኝ አደራ።

  • @whetherhuana
    @whetherhuana 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሰላምሸ ይብዛ በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህት አለሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒🙏

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 3 หลายเดือนก่อน

    Selam lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn amenn Amenn Amenn amenn amenn amennn amenn amenn Amenn Amenn amenn amenn xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo ❤❤❤❤❤❤

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tadla2024
    @Tadla2024 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ የተዉህዱ ልጅጅ ሰላም ለሀገር የኔ ዝምረ መልህክት ያሰማለን በርቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሃሚዲያ ውድድር ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላም ናቸው ፍቅርና ሰላም ለአገራችን አማማዬ አብሽሪ ቨርጂኒያ ተናልፈናል እንግዲህ ይሄ አጥቼ ተላልፈናል የኔ ቆንጆ ቨርችልኝ አጫውቸዋለሁኝ አብሽር ይለኛል

  • @DemituBeshada-cz8zt
    @DemituBeshada-cz8zt 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን የለመለመ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ፀጋው ያጎናፅፍልን ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ይርዳን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺልን እህታችን ጎበዝ

  • @mele19
    @mele19 3 หลายเดือนก่อน +1

    አገረሰላም እህቴ በቤቱ ያፁናሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ ተባረኪ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤

  • @RUhama21
    @RUhama21 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለሽ

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሀገር ሰላም እስይይይ እህቴ የአባታችን የመልክት አልቃ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ዛሬም ነገም አይለያሽ አሜን ዝማሬ መላእክት አጥንትን ያምይለምልም ጠላት ዳብሎስን የምድመስስ ይስማልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🌿🌿🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን💚💛❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባረካቸው ዘመናቸው ከኪያር መልካም ነው ዘመናቸው እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን የመላአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ምልጃ አይለየን አይለይሽ እህታችን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በርች ውዴ ሰላም እና ምህረት ለሀገራችን❤

  • @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
    @ጀሚላኩታበርJemilaKutaber 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ማማየ በርችልኝ ሰላም ላገራችን ለህዝባችን ይሁን ያረብ በርችል ማማማየ ሁላችንም በሀይማኖታችን ያፅናን ምንክነያቱም ሀይማኖቱን ያወቀ ንፅህ ልብ ስለሆነ❤

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 หลายเดือนก่อน

    አገርዬ እህቴ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አማልጅነቱ አይለየን ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ🙏👏 Share & like👍 በቤቱ ያፅናሽ በርችልኝ😍👏

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለጅማሮሽ ምንኛ ደስ አለኝ። "ጅማሬህ ታናሽ ብትሆን ፍጻሜህ ታላቅ ይሆናል"እንዲል መጽሐፍ ለታላቅ የዝማሬ አገልግሎት እግዚአብሔር እያዘጋጀሽ ነው ይኼን የዝማሬ ጸጋ ካንቺ እንዳይወሰድ በደንብ በጸሎት ጠብቂው። በውኃ ዳር የተተከለች ተክል ለምልማ አብባ ብዙ ፍሬ እንደምታፈራ ሁሉ በመቅደሱ የተከለሽ ለዚህም ፍሬ ያበቃሽ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። አገር በርቺ።ራስሽን ከከንቱ ውዳሴና ካላስፈላጊ ነገሮች ጠብቂ በብዙ የምትባረኪበት አገልግሎት ነው።

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 3 หลายเดือนก่อน

    የሚካኤል ምልጃው እረድተኛል ሰላም ሰቶኛል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @Wagayu
    @Wagayu 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውድ ህታች በርቺ ቀሪው ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ጽዮንማርያምTube
    @ጽዮንማርያምTube 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 እልልልየሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍምልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🎤🌾🌾🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌾🌾🌾🎤 ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🌾🌾🌾🎤🎤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🎤ዝማሬ መላእት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @HelenMeqant-21
    @HelenMeqant-21 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማል ውዴ በርች በቤቱ ያፅናሽ ውዴ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ethio140
    @ethio140 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማረ መላክትን ያሰማልን👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪♥️♥️♥️

  • @tekianmida
    @tekianmida หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ ውድ እህትየ🙏🙏🙏🥰🌹🕊

  • @Azeb1
    @Azeb1 3 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    zemari melehikit yasemalen amen amen amen lhgerachin selam fikir yadelen fetari

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አገረ ሰላመይይይይይይይ💐💐💐💐💐💐

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን በርችልን እህታችን

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማልእክት ያሰማን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነሽ እህታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልል ዝማሬ መላህ ያሠማል ቅዱስ ሜካኤል ሀገራችን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoTube-vp7un
    @RoTube-vp7un 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገርዬ በርቺ ውዲ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ABLomi
    @ABLomi 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ እካ ደና መጣሽ. እልልልልልዝማሬ መላእት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 3 หลายเดือนก่อน

    ስላምጢናይስጥልኝ እንዲት ነሽልኝ 🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልዝማራመላእት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @woleteyesusetube
    @woleteyesusetube 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ዉዷ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 3 หลายเดือนก่อน

    Amennnn Amennnn ⛪🇪🇹🇪🇹👍♥️Salami 🇪🇹💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore ❤❤❤

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ውደ የተከበራቹሁ የተወደዳቹ ውደ የሀገሬ ልጅች እንደምን ቆየቹሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronNegashi
    @MeronNegashi 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል መላከ ዝማሬ ያሰማልን የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @selamnew-ii1hc
    @selamnew-ii1hc 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜንአሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @VhFg-rm1sj
    @VhFg-rm1sj 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @tirumadmengistu1885
    @tirumadmengistu1885 หลายเดือนก่อน

    የእኔ አስተዋይ ቃል ሄውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማርየ መላይክት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @fikirmariye
    @fikirmariye 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 3 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe bizezet yabalilish kalhihowot yasemaln egzbher bakitye balila video yeganagnin hagarchinin Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹 selm yadargiln

  • @Addam24624
    @Addam24624 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አገርዬ እህቴ

  • @METITUBE
    @METITUBE 3 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam turunow

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 3 หลายเดือนก่อน

    ፀዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏ሼር

  • @ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ
    @ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዝማሬ መላክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለይሽ የልብሽን መሻት እሱ ቅዱስ ሚካኤል ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌺🌿🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @WorkeWorke-s1l
      @WorkeWorke-s1l 3 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላምዬ እማ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺🌺😘😘🥰😘😘🥰በቤቱ ያጥናሽ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌺🌺🌺♦️♦️♦️♦️ዘመንሽ ሁሉ በዝማሬ ይልቅ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️እማዬ የኔ እንቆ 👌👌👌👌👌👌👌👌✅✅✅➕➕➕➕⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 3 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam qalhiwti yasmal megsti semayti yawrslni amen 🙏 hagrchni Ethiopia fexari yexbeqn amen 🎉

  • @amaamm8623
    @amaamm8623 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን ዝመረ መላእክት የሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 3 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊 እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትያሰማል እህት አለም በርችልኝ😊😊🎉🎉

  • @sebleworke7670
    @sebleworke7670 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሚካኢል ዘመንሽን ይባርክልሽ እህታለም❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ አሜን አሜን እልልልልልል ክብር ሁሉ ሉዉደደን ለጌታችን ይሁን አሜን እልልልልልል

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 หลายเดือนก่อน

    በሸር ❤ እህታለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አይለየን. አገልግሎትሽን ያስፋልሽ ደስ የሚል ዝማሬ ጎበዝ የእኔ እህት ❤❤❤❤

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ደግ❤❤❤ በጣም አመሰገናለሁ