የበርገዲ የፀጉር ቀለም አቀባብ /Getafric show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @Getafric
    @Getafric  6 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ወደ አዲሱ የዩቲዩቤ ቻናሌ መጣችሁ መልካም ቆይታ ተመኘውላችሁ

    • @አዲሲሳይ-ጘ3ሐ
      @አዲሲሳይ-ጘ3ሐ 6 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ምን ያህል ሳአት ማቆየት እንዳለብን ብትነግረን ፕሊስ ዛሬ ልቀባ ነው

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว +1

      በናትህ ፀጉር ሚያበጃ ነገር ንገረኝ

    • @ራቢወርባቦ
      @ራቢወርባቦ 6 ปีที่แล้ว

      የፀጉር ቀለም ፀጉር ይጎዳል አይጎዳም

    • @ራቢወርባቦ
      @ራቢወርባቦ 6 ปีที่แล้ว

      ንገሩኝ

    • @feefee3959
      @feefee3959 6 ปีที่แล้ว

      ሂውማን ልገዛ ነበር ዱባይነው ያለሁት አማክረኝ በናትህ ቁጥርህን

  • @betelhemlema4218
    @betelhemlema4218 5 ปีที่แล้ว +5

    በርገዲ ቀለም ስወድ ግን ቶሎ ይለቃል አይቆይም በተረፈ በርታ

  • @tamirulema9686
    @tamirulema9686 4 ปีที่แล้ว +1

    You're doing a great job 👏 please don't give up on your professional hair styling for the next generation! May God bless you 🙏 ❤

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ጌትሽዬ እንኳን ደና መጥክ ሰብስክራይብት አርጌካለው በርታልኝ ዛሬ ገና ነው ያየሁክ ናይስ

  • @alexoking3229
    @alexoking3229 4 ปีที่แล้ว +4

    በስንት ደቂቃ በሃላ ነው ሚታጠቡት

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 6 ปีที่แล้ว +2

    yes we Are listing

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤❤❤❤

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 5 ปีที่แล้ว

    My favorite hair color wow👏🏻

  • @ምስራቅንጉሴ
    @ምስራቅንጉሴ 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 ปีที่แล้ว

    እግ ዛብሄር ይባርክህ

  • @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ
    @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ 5 ปีที่แล้ว

    ቀለም ተቀብተን ለማስለቀቅስ?

  • @erahema-yk8kx
    @erahema-yk8kx ปีที่แล้ว

    የቀለሙን ስም ተባበረኝ ወንድም አለም

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting1250 6 ปีที่แล้ว +8

    ይሄን ቀለም ተቀብቼዋለሁ ግን በታጠብኩ ቁጥር ቀለሙ ይወጣል

    • @ዘምዘምአሠን
      @ዘምዘምአሠን 5 ปีที่แล้ว

      የትነው እሚገኚው እህት

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛው በታጠብኩ ቁጥር ይወጣል

    • @godgod7932
      @godgod7932 4 ปีที่แล้ว

      @@hiwot1228 ፀጉር አይጓዳም ወይስ ይጓዳል እኔ በጣም መቀባት እፈልግ ነበር

  • @AbiFira-m7x
    @AbiFira-m7x ปีที่แล้ว

    ይይዛል

  • @kelemtube
    @kelemtube 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በርታ ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብይሁኑ።

  • @TadiendiDagaga
    @TadiendiDagaga 6 หลายเดือนก่อน

    ደቂቃው እና ሢታጠብ በሻንፓ ነው አልተገለፀም

  • @AshuAshu-jt1cm
    @AshuAshu-jt1cm ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @emangthew9626
    @emangthew9626 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይያአላህ ማነውተማሪው ማነው አስተማሪው

  • @habibkhan2879
    @habibkhan2879 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow gobzi bertaa

  • @bona2318
    @bona2318 5 ปีที่แล้ว

    Is she your sister?

  • @tilahunhailu3073
    @tilahunhailu3073 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጌች ለዜጎቻን የማይን ቀለምነው ህኛ በጣሊየን የውበት ሥራ ላይበምንም ሓይነት ጠቃሚ ሓደለም የንተንህውቀት ለማሻል ተገቢውን በዚሓድራሻ መረዳት ይቻላል።

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምረል እናመሰግናለን

  • @Baby-cg5ir
    @Baby-cg5ir ปีที่แล้ว

    Please ይቀልሙ ስም ነግር ዎንድሜ 😢

  • @hiruherani7544
    @hiruherani7544 5 ปีที่แล้ว

    Waww betam gobez neh berata wendmachin

  • @sarasara-zx3gn
    @sarasara-zx3gn 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁለት ሀበሾች ሥታምሩ

  • @suzan698
    @suzan698 5 ปีที่แล้ว

    wow betam des yilal :)

  • @hayimihayimi4464
    @hayimihayimi4464 6 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 5 ปีที่แล้ว

    ካልተሳሳትኩ ግሪክ ሃገር ነበረች ነጼ

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 3 ปีที่แล้ว

    ምድነዉ ቀለሙ

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል በጣም በርታ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 ปีที่แล้ว

    I boycott Garnier product because of ETHIOPIANS suffer in Israel and for there action in Palestinian. I do my portion.! Which is boycotting Israeli products.

  • @hayatyoutub6922
    @hayatyoutub6922 4 ปีที่แล้ว

    ቀለሙ ከተቀባችው ስት ሰዓት መቀመጥ አለበት

  • @WW-sy7cj
    @WW-sy7cj 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ቀቢ አይደለክም

  • @ሰአዳነኝየከላላዋእሚየሀገ
    @ሰአዳነኝየከላላዋእሚየሀገ 6 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉር አያገረዲዲም ወይ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว

    ሥት ደቂቃ ነው

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 ปีที่แล้ว +1

    Mistih nat ende zare konjo honechibgn

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው

  • @emuselhedin4761
    @emuselhedin4761 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ አረጊ፲፲

  • @amialex5085
    @amialex5085 4 ปีที่แล้ว

    Errrrr enase menlekeba kefitaga yemihade keler meretelg

  • @mouniraabedo9708
    @mouniraabedo9708 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @selamerstu123
    @selamerstu123 4 ปีที่แล้ว

    ኦረ የኔ ፀጉር ምንም አይነት ቀለም አልይዝ ብሎኛል ብሬን ከሰርኩኝ

    • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር
      @ኢትዮጵያለዘላምትኑር 3 ปีที่แล้ว

      ሳኡዲ ከሆንሽ ሳህብ ሎን ብለሽ ገዝተሽ መጀመሪያ ተቀቢው ከዛ ይይዝልሻን

  • @yasiminyayenamarfiya3363
    @yasiminyayenamarfiya3363 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁር ላይ ይይዛል ጌች

  • @yordanosderesu2998
    @yordanosderesu2998 5 ปีที่แล้ว

    Ysmeral

  • @سلميبنتابي
    @سلميبنتابي 5 ปีที่แล้ว

    የፀጉር ቀለም አጣብቁኝ አጣቡቁኝ በመጨረሻ አላቁኝ

  • @hawahawa8968
    @hawahawa8968 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ቆንጆ

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 3 ปีที่แล้ว

    ቀለሙን አሳዩን

  • @ለሚለሚቷለሚየዴል
    @ለሚለሚቷለሚየዴል 6 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @teshometeshome5546
    @teshometeshome5546 4 ปีที่แล้ว

    ጌትሽ ድሬ

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    Yemiwedew yekelem aynet minyadergal enelay siweta colorun yekeyeral enji hahaha

  • @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ
    @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ 5 ปีที่แล้ว

    ሂሳብ መክፈሏን እንዳትረሳ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ዛሬ እራሱ እኔ ልቀባ ነው የዚሁ አይነት ከርል

  • @SA-no6iq
    @SA-no6iq 6 ปีที่แล้ว +5

    አኔ የምፈልገው የሚያለሠልሰነው ጸጉሬ ሺቦሁኖ አሥቸግሮኛል

    • @betelhemlema4218
      @betelhemlema4218 5 ปีที่แล้ว

      ባዝሊንተቀቢ የኔ ብታይ ሽቦ ነበር አሁን ግን ሲሰራ፣ እራሱ የሚፈታ ሆነ ተመስገን አምላኬ

    • @azd977
      @azd977 5 ปีที่แล้ว +1

      @@betelhemlema4218 እድየልቃልትትታጠቢው የኔውምሽቦነው

    • @birtukanbirtukan7435
      @birtukanbirtukan7435 5 ปีที่แล้ว

      ባዝሊን እንደት ነው የምትጠቀሚው እህት

    • @betelhemlema4218
      @betelhemlema4218 5 ปีที่แล้ว

      እንደማንኛውም ቅባት ግን ፀጉሩን ብቻ

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት ቢጫው ነበር ሚያምርባት ያውም የሚያምር ቢጫ ነበር ቀይ ስሩ ምንም አላማረባትም

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว

    እናመስገን አለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว +3

    የሴጣን ስራ አታሳየን ለስሙስ ክርስትያን ናቹሁ ብቻ ልብ ይስጠን

  • @mas8087
    @mas8087 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል