Wow what a great idea to mix two different colors to get the color we want. Your videos are simple yet very useful. Thank you for sharing I thank I will try it.
Yes, but you have to wait at least six weeks after relaxer. why don't you stop using relaxer please???? believe me one day you will regrat. i can help you for natural hair treatment ok please don't hate me my dear.
@@elsabeautynt Hi Elsi, thank you for advise me, I started relaxer for30 years because i have very hard and strong hair, im unable to comb or style, that's why i used relaxer, i think too late now to stop . please let's keep and touch i really like your all veido very natural and help full. thanks again elsi. please let me now what number the color you using?
የቀለሙ አይነት REVLON ከለሩ Honey/MIEL
ሁለተኛው CLAIROL ከለሩ BLAZING BURGUNDY
my telegram @Elsasey
እኔ ሁሌ እምቀባው ጋርንየ ነው በታጠብኩ ግዜ ሲወጣ አየዋለሁ
ሪቨለን አንችላይ አይቸ ክሞክረው ነው
@@mekdesgeberdin1417 ሞክሪው አሪፍ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Wow very nice where do find this colour and what number is it
Revlon doesn't colour my grey hairs. Instead I use excellence.
እናመሰግናለን።
ስራሽ ሁሉ ከልብ እና በቅነት እንደሆነ ያስታውቃል አመሰግናለሁ በርቺ ኤልሲ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
ጎበዝ ኤልስዬ ጠቃሚ ነው የሚትዪውን የጠቀመሽውን ሁሉ ለሰው ታሳውቃለሽ ልዩ ሴት ነሽ።
ኤቡዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ የቀለሙን ስም አስቀምጣለው በለሽ ነበር ግን አላአስቀመጥሽም ቀለሙን ስለወድኩ ወባክሽን አስቀምጭልኝ አመሰግናለው መልካም ልጅ ነሽ❤❤❤
ሰላም ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሸ ቀለሙን ለማየት አልቻልኩም ከከለርሸ ጋር ያምራል አሪፍ ነው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
በኮመንት አስቀምጫለሁ ስሙንና ከለሩን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Elisa you are honest person and polite thank you for sharing.
You are so welcome!
ኤልስዬ በጣም ጎበዝ ነሽ የምታውቂውን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በጣም ያምራል ረጅም እድሜ እመኝልሻለው
ገንዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ
ኤልሲዬ ሠላም ላንች ይሁን ውድ ና የማከብርሽ ኢትዮጵያዊት እህቴየዘወትር አድናቅሽ ኔኝ በርችልን
የኔ ደግ አበረታች ወንድሜ ናቲ ጊዜህን ሰተህ ስለምታበረታታኝ ተባረክ
ስሙን እና ቁጥሩም አይታይም❤
ኤልስዬ በረችልኝ ውዴ እናመሰግናለን ❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ አንቺም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ህብስት የጋገርሽው የውሃ ዳቦ ግቡና እዩ ደስ ሲል በርቺ
ዋው ኤልሲዬ እንዴት እንደሚያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ
መርካቶ አለ ከከከከ ሰላም ኤልሲ በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን
በጥባጯ ኪኪኪ መጣሽልኝ ግን ሱቆች አይጠፋም ተይ ግን
እንዴትነሽ ኤልስዬ በጣም ያምራል በጣም አመስግናለሁ ተባረኪ አይነቱን በቴሌግራም ላኪልኝ:: please and thank you ❤
እሺ @Elsasey ላይ ፃፊልኝ
Wow what a great idea to mix two different colors to get the color we want. Your videos are simple yet very useful. Thank you for sharing I thank I will try it.
Thank you sis. i really love your comment.
Pls text me what kind product you are using pls thank
ኤልሲ በጣም ያምራል ቀለምሽ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
Gurshaዬዬ የኔዋ ሳይሽ ደስ ይለኛል ተባረኪ
ዋውውውው እናመሰግናለን የምወድሽ
🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
ሁሉ ነገር ጥሩ ነው ግን የቀለሙን አይነት ለማሳየት ካሜራሽን ወደ ቀለሙ ሪቨርስ ብታረጊው ይታይ ነበር ወይም ቁጥሩን መፃፍ ለማንኛውም እኔ ቀለም ትቻለሁ ግን ያምራል 🙏💚💛❤️ በርቺ!
በኮመንት ላይ ፅፌ ፒን አርጌዋለሁ ቅዳሜ ላይቭ ገባና አሳያለሁ እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
😂😂😂😂የኔማር ንቅልቅሉንዉ እምናዉጣዉ❤
ኤልሲ ስለባይታሚን አላቅም ፀጉሬ ተፈጥሮው ምንም አይልም ግን መሀሉ ሳሳ ምክንያቱ ሁሌም ማበጥሪያ ሙሉ ነው የሚወጣ እዳልሽ አይረን እጥረት ይኖርብኛል ብዙ አመት ሀኪም ያቀኝም መግዛት እችል ነበር ግን ምን እደሚል አላቅም ከቻልሽ ፃፊልኝና ገዝቸ ልጠቀም ካላስቸገርኩሽ🙏
IRON ግን መጀመሪያ በህክምና እጥረት እንዳለሽ አረጋግጠሽ ነው የሚወሰደው ቅዳሜ ስለቫይታሚን በቀጥታ መጣበታለሁ እሺ ላንቺም መፍትሔ ይዤ መጣለሁ
@@elsabeautynt እሽ ህክምና በራሴ ወጭ ሳያመኝማ ይከብዳል እነሱን ጠይቄ አልወሰዱኝም እሽ አመሠግናለሁ🙏
can i use this color for relaxer hair??? please advise
Yes, but you have to wait at least six weeks after relaxer. why don't you stop using relaxer please???? believe me one day you will regrat. i can help you for natural hair treatment ok please don't hate me my dear.
@@elsabeautynt Hi Elsi, thank you for advise me, I started relaxer for30 years because i have very hard and strong hair, im unable to comb or style, that's why i used relaxer, i think too late now to stop . please let's keep and touch i really like your all veido very natural and help full. thanks again elsi. please let me now what number the color you using?
@@wudeabebe4912 Thank you please text me @919-931-1883 USA telegram is fine to me then i will send you the picture. you are a dear. GOD bless you
ዋውው በደብ ነው የያዘልሽ ጎበዝ 😘
አመሰግናለሁ
ኤልሲ የቀለሙ አቀባብ በጣም ያምራል በደንብ ሰው እያየ የቀባሽ highlight ነው የሆነልሽ ስትቀቢ ስላየሁት ነው እንደዚህ ያልኩሽ :: እኔ ሕይወቴን ሙሉ ፀጉሬ በጣም የሚያምር ብራውን ነበረ አሁን ላይ ግን ቀለሙን ስሉተውኩት ሰው ላይ ያምረኛል ሃሳቤን ሊያስቀይረኝ ነው ያንቺ ቀለም ሳልሞክረው አልቀርም:: ስለ መልካምነትሽ ተባረኪ:: ቀለሙንም አገኘዋለሁ::
የኔ ቆንጆ ተውሽ አስቻለሽ? እኔ ሁሌ አልቀባም እላለሁ ሰመር ላይ ያምረኛል
ኤልሲ ሰላም ሰላም በረቺ ጎበዝ
ተባረኪ እህቴ
ሰላም ሁሉ ከጌታ ዘንድ ይሁንልሽ
ፍቅር ነሽ በጣም በብዙ ተባረኪ
ገና ብዙ ትሰሪያለሽ በርቺ በነገር ሁሉ ጌታ ካንቺ ይሁን ❤❤❤
አሜን የኔ ደግ ቆሜ አሜን ብዬ በረከትሽን አፍሻለሁ አንቺም ተባረኪ የሚመርቁ አንደበቶች ምንኛ የታደሉ ናቸው አመሰግናለሁ
Thx echte sele mtseching tmhrt pls የቀለሙ ስሙ ፃፊልኝ
ቅዳሜ በፎቶ የዛሬ ሳምንት አመጣለሁ እሺ ወይም በቴሌግራም ጠይቂኝ @Elsasey ፎቶውን ልላክልሽ
ኤልሲዬቀለሙ በደንብ አይታይም አንች ላይ ግን በጣም ያምራል
የኔ ቆንጆ ኮመንት ላይ ፒን አርጌዋለሁ ቅዳሜ ላይቭ ስገባ ይዤ መጣለሁ
የኔ መልካም እናመሰግናለን 😘
ተባረኪ
ካንችብዙ ተምሪለሁ እጂሽ ይባርክ እህቴይ እስቲ ካየሽው ፐርም ለተቀባ ፀጉርላይ ብቀባው ችግር ይመጣል ፍልጌውነበር
ፐርሙ ሶስት ወር ካለፈው ትችያለሽ ግን እባክሽ ፐርም አቁሚ
የት የሚገኝ አላርጆ ስ አለው
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
What about amazon? I'm going to try by mixing the same as you. Thanks, Elsayee ❤🙏
saronatዬዬዬ amazon yes sure
ኤልሲ በጣም ነው የሚያምረው እኔ አድናቂሽነኝ እጅ ይባርክ የኔእህት
አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
Selam Ethiopian ena Eritrean siti endet desss endalej Ethiopian betam wedededed aregachuwalew Tebareku🇪🇷🇪🇹
AMEN tebareki ehite betam ameseginalehu
ኤልሲዬ ለኮፍያ ዊግ ፍሪዝ አሳይኝ የኔ ደግ
በጣም እናመሠግናለን ፎቶውን ከቻልሽ ?አሰቀምጭልን ውዴ
የቀለሙን ከሆነ በኮመንት ላይ ፒን አርጌዋለሁ እሺ
ጎበዝ በርቺ ኤልስዬ ❤
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ የኔ ጀግና በርቺ❤️❤️🙏🙏🙏
Heluዬ የኔ ቆንጆ
ዋዉ በጣም ያምራል
😊
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ
Waww yamral konjo new 👍👍💕
betam ameseginalehu
Thank you my dear that what I need I love your videos always! God bless you more 🙏
AMEN, thank you so much dear. GOD bless you
ኤሊሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ወድሻለው ስለምታደርጊልን ነገር ኤልሲ ላይክ ምልክቱን እነካለው ብዬ ተቃሪኒውን ስለነካው ይቅር በይኝ ተሳስቼ ነው ያንችን መልካምነት ቅንነት የማልወድበት ምንም ምክንያት የለኝምና
የኔ ቆንጆ ተባረኪ አይዞሽ ችግር የለም እሺ እኔ አሳሳታለሀለ ሁላችንም ሳናስበው እንሳሳታለን አሁንም ማስተካከል ትችያለሽ ገብተሽ ላይኩን ጫን ካልሺብ ይጠቁራል እሱ ማለት ላይክ አረግስልኝ ማለት ነው አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲዬ እናመሠግናለን❤❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
ተባረኪ ኤልስዬ የቴሌግራም ሊኩንአስቀምጭልን በጣምእናመሰግኔለን የኔቅንምርጥነሽ መልካም ምሽት
@Elsasey የግሌ ቴሌግራም ነው
አድናቂሽ ነኝ❤
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ውዴ ሂና ከተቀባው 3 or 4 ይሆንብኛል ሽግር አለበት ወይስ ልቀባ መልስልኝ ማሬ
መጀመሪያ ቂቤ ወይም ኮኮናት ዘይት ከአቮካዶ ከተልባ ጋር ጨፍ አርገሽ ቀብተሽ ሁለት ሰአት አቆይተሽ ታጠቢ ቢያንስ ሶስቴ በየሁለት ሳምንት አለዛ ቀለም በፍፁም አይዝም
መልካም ኤለሳ ተባረኪ መቀባት እፈልጋለው ይእንን እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ !
ተቀቢ ያምራል ሰመር ላይ
@@elsabeautynt እሺ አመሰግናለሁ !
ፀጉርቤት ሂደንስ ብንቀባ@@elsabeautynt
ኤልሱ ቴሌግራም ላይ በስመ ኤልሳ ቢዩቲ ብዙ ነው ትክክለኛ የአንቺ ምን ያህል ሰብስክራይቭ ነው ያለሽ መለየት አቅቶኛል እባክሽ እንድለይ መላ በይኝ
@Elsasey ይሔ ነው የኔ ቴሌግራም
መልሺልኝ ጥቁር መቀባት ፈልጋለሁ ከመቀባቴ ቡፊት ፀጉሬን መታጥብ አለብኝ ወይስ
ቀለም ስትቀቢ ሳትታጠቢ በፊት ነው እሺ ሁለት ሳምንት ሳትታጠቢ ቆይና ተቀቢ
@@elsabeautynt እሽ ውድአመሰግናለሁ ግን ሂና ከሰድርጋ መጠቀም እችላለሁ ከተቀባሁ በኃላ
ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ቀለሙ በጣም ያምራል መቀባት እፈልጋለው ግን በጣም ነው ምፈራው እውቀቱ ስለሌለኝ እባክሽ ኬት እደገዛሽው ንገሪኝና ልምክረው ከቻልሽ ካርቶኑን ፎቶ አንስተሽ ለጥፊው ተባረኪ !!!!!!
ተቀቢው እኔ እንዳረኩት ቀስ በለሽ እይው ከwalmart ነው የገዛሁት
ኤልሲዬ በጣም ያምራል እኔ የምቀባው ጥቁር ቀለም ነው እንዴት ልቀይረው❤
ቆይ ትንሽ ምንም ሳትቀቢ ከዛ ትቀቢያለሽ እሺ እስከዛ ትሪትመንት ብቻ አርጊለት
ኤልሲ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ ወላሂ እኔ ብዙ ግዜ መቀባት እፈልጋለሁ ግን የምፈልገዉ ከለር አይመጣም ብየ እተወዋለሁ አሁን አንቺን አይቸ ደሞ መቀባት አማረኝ😂
ተቀቢ ሁለቱን ደባልቂው በተለይ አንድ አንድ ቢሆን የበለጠ ያምራል
@@elsabeautynt እሺ ዉዴ ፎቶዉን ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ሰላም ኤልሲ ካርቶኑን ላኪልን ተመሳሳይ ስላለ ተባረኪ!!
በቴሌግራም ነይ እሺ
I wish እንዳንቺ ቢይዝልኝ በጣም ነው የሚያምረው ኤልሲ ❤
ይይዛል ራሱን ሞክሪው በተለይ እኩል እኩል ቢሆን ይመረጣል
Hi Elsie love the color ❤
Hi Feleዬ Thank you
Ylseya wda btam new myamrew amrobshal enamsegenaln lemsechen tekam temretoch ❤❤❤
yene deg enem ameseginalehu tebareki
Yene konjo legna abeshoch kelemun keserashiw, Wanawin neger malet endet endedebelalekishiw new mayet yemnifeligew . Akebabu laykebid yichilal. Yexegurish chaf lay color endalew bedemb yitayal.Please huletegnawun color chirash gizechun endalishama bilesh alayenewim. Wanaw gin esun mayet yeminfeligewina kalaschegerkush sirilin degimesh .thanks
huletu eko and aynet new leza new yene konjio medegagem new biye new huletu REVLON new andu CLAIROL new edit salareg yeserahutin betelegram lilakilish ene yemidebikew neger yelem @Elsasey lake beyign eshi ameseginalehu video enquan rezimo yihenin enquan yautin screen shot arige likilishalehu 3 dekeka bicha lene youtube recomand ayaregilignim betam yasazinal lefitesh endezeh sehon leza new yemasanisew eshi
አሜን ኤልሲ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን አመሰግናለሁ
Elseye enema 6 wey 8 new yemiyasefelegegh bexam bezu na erejem new coloru tebelashetobeghal ebakesh y huletunem sem safilegh selegizesh thank you
bewinet? wei tadilesh tsega new yelebeshiew tenikebakebew sew bekebash yishalal guwadegna kalesh eshi betam betinikake ye 6 sew tsegur yizesh
@@elsabeautyntelestye thank you qelemun sem gen comment lay alageghewetem
@@tekuret 1.REVLON, HONEY/MIEL 2. CLAIROL, BLAZING BURGUNDY bizatun equl eul arigew yebelete yamiral
@@elsabeautynt eshi ehete amesegenalew tebareki
ኤልሳዬ ❤❤❤
ሰላም አመሰግናለሁ
Betam arif kelem new
Meronዬዬዬ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ ለስንት ጊዜ የይቆያል አመሰግናለሁ
ቀለሙ ከአመት በላይ ይቆያል ከስር ፀጉራችን አያደገ የበለጠ እያማረ ይመጣል
ሲያምር ከረሩ
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
Thanks konjo ❤
Thank you dear
Thank u tebareke
AMEN yene konjio
እህታለም ቡርትካናማ ቀለም ለመቀባት እፈልጋለው ።ምን አይነት ቀለም ቢቃለቀል ነው ቡርትካናማ ቀለም የሚሆንልኝ ።እስቲ እህቴ ጠቁሚኝ ።
ቡርትካናማ እሺ ፈልጌ ነግርሻለሁ
እሺ እህቴ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልኝ
ኤልሲ የፀጉር ጭቃ ቅባት አሳይን እባክሽ ?
እሺ የኔ ቆንጆ
የኔ ቆንጆ ❤
የኔ ደግ
አመሰግናለሁ የካስቴር ኦይሉ ጠቅሞኛል እስቲ ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን ሻንፖና ኮንዲሽነር ቅባት የኔ ውድ ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ።
እሺ አሳይሻለሁ ቅዳሜ በቀጥታ ኘሮግራም አመጣለሁ
Wow beautiful ❤
Thank you dear
ኤልሲ ቆንጆ ትንሽ ብታቆይው ጥሩ ነበር የሐበሻ ፀጉር እኮ ምንም ከይገባውም በጣም ያምራል አለ አይደል ለሀበሻ ፀጉር ደግሞ 10 or 15 ደቂቃ ቢጨመር ይሻላል ብዬ ነው
እንዳይደምቅ ብዬ ነው ነጣ ይላል ከቆየሁ ልክ ነሽ ከሁለቱም እኩል ባረግ እቆይ ነበር
Thank you የኔ እናት ደስ ትያለሽ በጣም ❤
Thank you sis.
እባክሽ የምትቀቢዉን የፀጉር ጭቃ ቅባት ብትነግሪኘ??
@@bisratfanta3569 እሺ @Elsasey በቴሌግሬም ፃፊልኝ ፎቶ ልላክልሽ ወይም በሚቀጥለው ቪዲዮ አሳያለሁ
yene konjo ❤❤❤
thank you
Wooowሰላም🎉❤
ሰላም የኔ ቆንጆ
Yekelemu sem ?
comment lay pin arigewalehu saturday live gebana bedenib adayalehu eshi
ሽበት ይሽፍናል ወይ በለፈዉ Bhringraj powder ሽበት እንደ ይወጣ ይካለክለል ብለሽ ተጠቃሚ ነበር ግን ምን አለቀናስልኝም ምን ለይ ተስሳች ይሆን ሹካ በይኝ እማ😿
ሽበት ይሸፍናል አዎ ተቀቢው አናቴ ላይ ያለውን ሸፍኖታል ባለፈው ያልኩት ሽበት እንዳይበዛ ይከላከላል ነው በሳይንሱም ተረጋግጧል የወጣውን አያጠፋም ሌላ እንዳይወጣ ያረጋል ተጠቀሚው ግዴለሽም የኔ ቆንጆ እሺ አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt እሺ እማ ግን ምን ይህል ወር ልጠቀሚ ? እስካሁን 2 ሁለት ወር ተጠቃሚ ወለሁ ምንም ለውጥ የለም
ዉይ ኢርገተ❤😊
አመሰግናለሁ
Wow
Thank you dear
ስላም እህቴ ባለፈው ክብደት ለመቀነስ የእርድ እና የዝንጅብል ሻይ ማታ ማታጠጡ ብለሽ ያንችን እሚገርም ለውጥ አይቻለሁ :: እኔ ግን ቪዲዮሽን ካየሁበት ጀምሮ ከአንድ ወር ያላነስ በየቀኑ ብጠጣም ምንም አይነት ለውጥ አላየሁም :: ምክንያቱ ምን ይሆን በቪድዮሽ ካነሳሽው ውጭ ዝርዝር ነገር ብትነግሪኝ እምትችይ ከሆን በስልክ ባወራሽ? ስለ መረጃሽ ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ::
@Elsasey በቴሌግራም ጣፋጭ ነገር በስንዴ የተሰሩ ምግቦች ዋናዎቹ ናቸው
ስለ መልስሽ አመስግናለሁ:: ቡና እንኩአን የለ ስኩእር ነው የምጠጣው ላለፉት 5 አመታት በእርግጥ ዳቦ እወዳለሁ ምናልባት እሱ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ መብላት አቁሜ የጀመርኩትን ያንችን ሻይ መጠጣቴን በየቀኑ ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት እቀጥላለሁ ውጤት ካየሁ ኤልሳ ባለውለታየ ነሽ ማለት ነው:: የምትይኝ ካለ ጻፊልኝ:: really I hate belly fat.
@@dinamillion1819 ዳቦ ፓስታ ጠቅላላ ስንዴ ፍርኖ ዱቄት እርግፍ አርገሽ ተይ
የኔ ፍልልቅልቅ
ተባረኪ
ፀጉሬ እንድንቺ ረጅም እይደለም ግምሹን ለመጠቀም እንዴት ልድር
ከሁለቱም አንድ አንድ አርገሽ ከተረፈ ድፊው አንዴ ከተከፈተ ማደር የለበትም እሺ
👍👍👍
Thank you dear
Yameral q❤️
ameseginalehu tebareki
ኤልሲ የቀለሙን ፎቶ ቴግራም ለይ አድርጊልን ከነቴሌግራም አድራሻሽ ple.
በቴሌግራም ሰላም በይኝ @Elsasey እሺ
የኔ ውድ ስሙን ቁጥሩን ንገሪኝ
በኮመንት ላይ ፒን አርጌዋለሁ
የት አለ
ሽበት ይሸፍናል ወይ
የሚሸፍን መሰለኝ የኔ ከመሀል አይታየኝም
ኤልስዬ ጥቁር ቀለም አለው ጰጉሬ ይይዛል ልሞክረው
አትሞክሪው ቆይ ፀጉርሽ ይጎዳል በዛ ላይ ከለሩ አይመጣም ስድስት ወር ያለቀለም ተይው ከዛ ትቀቢያለሽ እሺ አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt እሺ አቤት ፍጥነትሽ እራሱ መልስ ለመጠት አብርቶ ይስጥሽ
@@hamelazena8776 አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
ምንለማለት ፈልጋ እንደሆነ አልገባኝ እንቺ ሙስሊም አይደለሽም ለትውልድ እንደዚህ አይነት ትምህርት ለምን ታስተምሪያለሽ የምትለው እዚህ channel ውስጥ የምንገባው ለማወቅ መሰለኝ ዝም ብለን ባንናገር ጥሩ ነው ካልተስማማን አስተያየት ባንሰጥ ጥሩ መሰለኝ::
አዎ አንዷ ተቆጥታኝ ነው
በጣም አመሰግናለሁ ሀይማኖት አሁን እዚህ ጋ ለምን አመጣች ስንት ሀጢያት እየተሰራ ይሔንን መናገር በዚህ ዘመን አልገባኝም ግን አልመለስኩላትም ከስህተቷ በራሷ ትማር ኪኪኪኪኪ
@@elsabeautynt ኤልስዬ አንቺ ስትነኪ አልወድን ምን ያህል ተጠንቅቀሽ እንደምታቀርቢ ስለማውቅ ነው ለዚህ ነው መልስ የምመልሰው እንችማ ምን በወጣም አንደበታ ጨዋ የምትመልሽው እኛ እያለንልሽ::
@@AA-ln2fk የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ደንግጫ ምን ሆና ነው ብዬ ወይ ተሳስታ ይሆን አልኩ አባባላ ግራ ያጋባል የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Betam yamral
betam ameseginalehu
Mendenew duketu algebagnim
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ሠዉነሽ
አሜን የኔ ደግ ላንቺ ይሁን
Konjo esky yemetekem shanbo asayeggg
cream of nature from walmart bemeketilew video asayishalehu
የታል እናት ስሙ
ኮመንት ላይ ፒን አርጌዋለሁ ቅዳሜ በቀጥታ አሳያለሁ
በጂ ብቀባሰ ፑሩሸ የለኝም
Elsyyy.ena.seguira.batam.bezu.ena.ragem.nawe.selazh.kasera.gare.ayemateqam.peram.eKanagawa.gan.yewelikal.yebatatesal.lakumawe.sEl.yeabAs.yewelikale.kalitakabawe.demo.ser.selamebazabeqe.etegaralawe.malawen
Negareqe
የኔ የጥቅሉ ወሀ ሲጠጣው ሆዲን እየነፋኝ እቢ አለ ።የደሜ አይነት O+ ነኝ
ከምግብ በፊቴ አንድ ሰአት ሞክረሽዋል
ውዴ ጥቅል ጎመን ለደም አይነት ኦ የተከለከለ ነወ አይፈቀድም
@@elsabeautynt አዎ ከምግብ በፊትም በኋላ ሞክሪው ነበር አሁን ለይ አቆምኩት
@@semirateshome946 አዎ የተከለከለ ነው ግን እኔ በደሜ አይነት አይደለም ምመገበው ምክኒያቱም ስጋና ዶሮ አልወድም አብዛኛው ምመገበው ነጮ ሹንብራ ባቄላ እንቆላል ሰላጣ ቲማቲም ኪያራ ቀይ ስር ካሮት እነዚህ ናቸው ምመገባቸው ኪሎ ለመቀነስ ፈልጊ የዳቦ ዘር አቆሚለሁ
ኀ
Pixxel makbte flge nbre ehate lmjmre gize nwe
የኔ ጸጉር ቀለም ኣይይዘም i don't known why
ሂና አለው አመት መቆየት አለብሽ ሂና ከተቀባሽ እሺ