ALRESAWM (አልረሳውም) - Tekeste Getnet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 346

  • @fetadaily9313
    @fetadaily9313 2 ปีที่แล้ว +591

    ህዳር 19 -2013 ፣ ህዳር 23-24 | 2013 እና ሰኔ 19 2013 ከጥይት እግዚአብሄር ያተረፈኝ ጊዜያት ናቸው በዚያ ከባድ ጊዜ ወደ አምላኬ አለቀስኩ እሱም ሰማኝ አወጣኝም ነገር ግን ወደ ሰላማዊ ቦታ ስሄድ ያንን ሁሉ ረሳሁት ጌታ ያደረገልኝን ዘንግቼ በደልኩት እርሱ ግን አልተወኝም ። ጌታ ያደረገልንን የረሳን ሰዎች በኛ ጉልበት ያለን እስኪመስለን የምናስብ ሰዎች ዛሬ መኖራችን ከጀርባ ባለው ስውር እጅ ምክኒያት ነው የሚገባውን ክብር ሲመቸን አናሳንስ ። ክብር ለማይተወን ለማይጥለን አምላክ ለእግዚአብሄር ይሁን !

    • @livedexperiences
      @livedexperiences ปีที่แล้ว +16

      አሜን! ኢየሱስ የዘለዓለም ባለውለታችን ነው! እውነት ብለሃል ተባረክ። እንኳን ጌታ ከብዙ ሞት አዳነህ ወንድሜ!

    • @martamekonen2702
      @martamekonen2702 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ባይረዳኝ ይህንን ቀን ባላየሁ ነበር እእእ ኢየሱስ የዘላለም ባለውለታዬ ነው ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን በማጣትና በማግኘት እንዳለውጥህ አባት ሆይ ፀጋህን ለሁላችንም አብዛልን

    • @mogesbekele859
      @mogesbekele859 ปีที่แล้ว +3

      😊

    • @kalayuhishe7868
      @kalayuhishe7868 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ወዳጄ : እኛ ሲደረግልን ከቤቱ እንወጣለን !

    • @JimmaAgaro-n9l
      @JimmaAgaro-n9l ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 ปีที่แล้ว +241

    ጌታን ከተቀበልኩ ቅርብ ሰአት ነዉ በቤቱ እንድጸና ጸልዩልኞ

    • @apostleamarufetalagodfamil6881
      @apostleamarufetalagodfamil6881 ปีที่แล้ว +3

      በረታ ወንድም

    • @yordanosmekonen8597
      @yordanosmekonen8597 ปีที่แล้ว +5

      geta yatsenahl

    • @DanielDeboch-ff4pj
      @DanielDeboch-ff4pj ปีที่แล้ว +4

      ምንም የማይተከ በኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ምነኛ እድል ነው !!!!! እግዚአብሔን ቅመሱትና እዩት

    • @joojee8791
      @joojee8791 ปีที่แล้ว +7

      ከሙሴ ጋር እንደነበርኩ ከአንተም ጋር እሆናለሁ ብሎ ለኢያሱ የተናገረ እግዚአብሔር እራሱን ታምኖ ነውና የጠራን የዘላለም ክንዶቹ ሁሌም በቤቱ ጸንተህ እንድትኖር ዕድሜህን ሁሉ ይሸከምህ የኔ ውድ ወንድም!!!

    • @Gracefull-ok9lr
      @Gracefull-ok9lr ปีที่แล้ว +4

      አሜን ያፅናህ❤

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +497

    ተከስተ ዳጊ አዉታሩ መስፍን ጉቱ የሴፍ አያሌዉ ሊሊ ቤቲ መስከረም ዘመናቹ ይባረክ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የናተ መዝሙሮች ከድሮም ጀምሮ እወዳችዋለዉ ስሰማቸዉ ዉስጤን ሰላም ይሰማዋል👍👍❤❤

    • @yollayolla2748
      @yollayolla2748 3 ปีที่แล้ว +4

      Ameeeen

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +32

      ከመዝሙር የሚበልጠው የክርስቶስ ሰላም ውስጥሽ ይግባ 🙏

    • @rahilalimu5449
      @rahilalimu5449 3 ปีที่แล้ว

      Xdxx🌹x🌹d🌹xdd🤣😛😄🤩😛🙂😛😛🤭🙂😛🙂🙂🙂🙂😛🤫🤩🙂🤫🤩🤫🤩🤩😇🤫🙂😇

    • @bisab5644
      @bisab5644 3 ปีที่แล้ว

      @@betelhemgirma9736 uff eski atimetsadeki.

    • @arsemayohannes7615
      @arsemayohannes7615 3 ปีที่แล้ว +1

      😁wenet

  • @Elsa-d2g2j
    @Elsa-d2g2j ปีที่แล้ว +44

    ከውድቀት የምቃናበት ቀን እንዲመጣ ፀልዩልኝ ማነው ኦርቶዶክስ ሆኖ ይን መዝሙር የሚወደው ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @yemeskelu_kal
    @yemeskelu_kal 8 หลายเดือนก่อน +51

    እስቲ ማነው እስካሁን ድረስ ይሄን መዝሙር የሚሰማ

  • @johnleggese4167
    @johnleggese4167 ปีที่แล้ว +35

    የዛሬ 15 ዓመት ገደማ የ ሀይስኩል ተማሪ እያለሁ ከናንተ ውጪ የማዳምጠው አልነበረም። አውታሩ ቤቲ አስፋው መስፍን ተከስተ ዬሴፍ ዳዊት ኤፍሬም እና ሌሎችም። ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆንም መዝሙራቹ ለነብሴ ሰላምን ይሰጣታል። ተባረኩልኝ

  • @abelgebrat1498
    @abelgebrat1498 ปีที่แล้ว +70

    አዎ እኔም ትዝ ይለኛል እናት አባት በሌለበት ቦታ የተሸከመኝ አባት እርሱ ጌታ ይባረክ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ተባረክ እንኳን የአንተ ሆንኩኝ😊😊😊

  • @funnygeez8909
    @funnygeez8909 9 หลายเดือนก่อน +18

    ይህን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ አየሰማሁት ነው ያደኩት ያኔ በ vcd. አሁን 21 አመቴ ነው ይሄን መዝሙር በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ በልጅነቴ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የእግዚያብሔር እጅ በብዙ ነገር ሲረዳኝ አይቻለሁ.
    ትዝ ይለኛል የዛሬውን አይተህ ልጅ ሳለሁ ለክፉ አንዳልተዉከኝ
    ትዝ ይለኛል አሁን አረሳዉም ጌታዬ ክበር ያከበርከኝ.

    • @amanueladmasu
      @amanueladmasu 4 หลายเดือนก่อน

      Enem lk endamteq negni 21 amete nw ssemaw nw yadekut

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 8 หลายเดือนก่อน +10

    በዘመናት ብዛት የማያረጁ ሲሰማ መንፈስን የሚያድሱ ዝማሬን ሰጥታቹሁናል ጌታ አሁን ትውልድ የሚለውጥ ነገር ይስጣቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamenesharew84
    @tamenesharew84 2 หลายเดือนก่อน +19

    እስቲ 2016 ላይ ሆናችሁ ይሄን መዝሙር እየሰማችሁ ያላችሁ🙌🏻

    • @mintesnotkebedek2651
      @mintesnotkebedek2651 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወደ 2017 አልተሻገርክም እንዴ 😅

    • @Kanan_123
      @Kanan_123 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@mintesnotkebedek2651 bro forgot we're in 2017😁

    • @ነብይትአብላካት
      @ነብይትአብላካት 24 วันที่ผ่านมา

      2017 alew 😂😢❤❤

    • @Deressesenayit7
      @Deressesenayit7 20 วันที่ผ่านมา

      2024

  • @mekdeswerkneh3037
    @mekdeswerkneh3037 ปีที่แล้ว +25

    ትዝ ይለኛል ማንም አልነበረ ከጎኔ ትናንት በበረሀው
    ትዝ ይለኛል አንተ ነህ ሀይሌን ያደስክልኝ ሆነህ ህይወት ውሀ
    ትዝ ይለኛል የዛሬውን አይተህ ልጅ ሳለሁ ለክፉ እንዳልተውከኝ
    ትዝ ይለኛል አሁን አረሳሁም ጌታዬ ክበር ያከበርከኝ
    አረሳውም አረሳውም

  • @Hiwot-lg5yp
    @Hiwot-lg5yp 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ሰዉ ብዙም ቦታ የማይሰጠኝ ሰዉ ነኝ የሆነ ጊዜ በጣም አሞኝ ነበር ቤተሰቦቼም የሆነ ሌላ ነገር ተፈጥሮ ቢዝ ሆነዉ በጣም ትኩረት አልሰጡኝም ጌታ ግን አሞኝ በተኛሁበት እኔ ጋር መጣ ሰዉ ብሎ ቆጥሮኝ እኔ ጋር መጣ።ለኔ መልካምነቱን ያበዛልኝ ጌታ ይባረክ እንደ ቸርነቱና ምህረቱም እንድኖር ይርዳኝ ።ለእኔ መልካም እንደሆነ የነገረኝ ለእናንተም መልካምነቱን ይኖራችሁ

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 26 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት እየሱስ ስንቱን ከአመድ አንስቶ ሰው አደረገ😭😭😭❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 ปีที่แล้ว +66

    በጣም የምወድክ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ ኦርቶክስ ነኝ ግን መስፍን ተከስተ ዳጊ አዉታሩ ተመስገን በጣም መዝሙራቸዉን የምወደዉ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ🙏🙏

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 26 วันที่ผ่านมา +1

    ተክዬ ተባረክ የሁላችንም መዝሙር ስለዘመርከው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj ปีที่แล้ว +7

    እንደ ሰማይ የነጠረ የእግዚአብሔር ቃል ለኔ ዘወትር ኃይሌ ነውና
    በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል ሃሌሉያ

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ሮሜ 10❤❤❤
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 9 หลายเดือนก่อน +3

    አርሳውም በእውነት እግዚአብሔር ሁልጊዜ ደራሽ ነው የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል ሁለቱን ልጆችን አሞብኝ ሳለቅስ እግዚአብሔር ሰማኝና እደገና እድል ሰጣችው አሁን ሁለቱ ልጆች ክጉኔ ቁጭ ብለው ይህን መዝሙር ስሰማው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ስለጭመርልኝ ስሙ ይክበር

  • @Negasiwedi
    @Negasiwedi 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen ያንተ መዝሙር ሰምቸ ኣልጠግበውም ኑርልን ተባረክ

  • @robelfeyera6840
    @robelfeyera6840 ปีที่แล้ว +15

    አዎ እኔም ትዝ ይለኛል እናት አባት በሌለበት ቦታ የተሸከመኝ አባት እርሱ ጌታ ይባረክ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ተባረክ እንኳን የአንተ ሆንኩኝ

  • @livedexperiences
    @livedexperiences ปีที่แล้ว +7

    አቤት ፍቅሩ የኢየሱሴ፤ ከመታወቅ ሁሉ በላይ ነው። ስንጤ ጠፋሁ አለቀለኝ ከዚህ በኋላ እንኳን አለቀልኝ ብዬ ተስፋዬ በተሟጠጠበት ሺ ጊዜያት እኔ አለሁ አያልቅም እያለ ከስንቱ ሞት፣ ውርደት፣ ሃዘን፣ ከስንቱ አመጻና ሀጢአት ነጻ አወጣኝ!!! ውድድ ኢየሱስዬ!!!!! እኔ የራስህ ነኝ!!!

  • @RitaMarley-p5n
    @RitaMarley-p5n 20 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን 🥰

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 6 หลายเดือนก่อน +5

    I can’t stop listening to this wonderful song!
    Stay blessed Tekeste !
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 ปีที่แล้ว +15

    Today, early morning i woke up and before I went for my prayer altar, this song came to my ❤ . I started listening while on my knees. I was blessed. I thank God for his gift on Tekeste

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 2 ปีที่แล้ว +15

    ታጠቅ ነኞ ከናዝሬት ዘመን ይባረክ በዚህ መዘመር ልበ ይሜንከ ነዉ😍😍😍😍❤!!!!

  • @berekettsegaye-p8r
    @berekettsegaye-p8r หลายเดือนก่อน

    በጣም ልጅ እያለው 10 አመቴ ላይ ሆኜ ስሰማው ትዝ ይለኛል በለቅሶ በእምባ ሆኜ ሳደምጠው እፋፋፋ😢😢😢😢 የድሮ ዘማሪዎች ሁሉ ዘመናቸው ይለምልም🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +26

    ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁት ያደኩት ጌታ ፅጋውን ያብዛልክ ተኬ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SoccerFanBrothers
    @SoccerFanBrothers 7 หลายเดือนก่อน +2

    I woke up singing this song this morning, my lord, my savior. Thank you! I praise you for all the seasons. I felt lonely, but you never left my side. Help me finish this journey glorifying you, you only!

  • @gebeyatube3578
    @gebeyatube3578 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድሜ ያንተ መዝሙሮች ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ ቃል እሚጠገቡ አይደሉም ደጋግሜ በሰማኋቸዉ ቁጥር መንፈሴም ይታደሳል አይኔም በእንባ ይሞላል
    ወንድሜ አንተ ከማንም በላይ ጌታ ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰቶካል ሁሉም ካንተ መማር ያለባቸዉ ብዙ ነገር እንዳለ ይሰማኛል።
    ተባረክልኝ🙏❤

  • @BB-pv6cf
    @BB-pv6cf ปีที่แล้ว +8

    One of the greatest songs written.
    A song about nostalgia, praise, grief, and growth.
    Let us never forget what the Lord has taken us through. Let us never forget that the Lord works in mysterious ways.

  • @yisehakdemissew8404
    @yisehakdemissew8404 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በያንዳንዱ ሰከንድ ያደረገልኝን ብነግራችሁ ቦታም ጊዜም ስለማይበቃ ጌታን እባካችሁ አመስግኑልኝ

  • @desalegntube881
    @desalegntube881 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው።አልረሳውም ያን ጊዜ፣ፈተናና ችግር።

  • @yoakinyoa695
    @yoakinyoa695 3 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።
    እውነት ነው ያደረገልን ነገር ከሁሉ ይበልጣል ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs 3 ปีที่แล้ว +16

    በአንተ መዚሙር ነበረ ያደኩኝ በእውነት ጌታ አብዚቶ ይባርኪ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ መዝሙር ስምህ ሰምቸ ከድሮም አልጠግበውም ተኬ ቴሌ ግራም ላይ መዝሙሮችክን ዳውሎድ አርገን እንድናዳምጥ ሊንክ ቢኖርክ ሰፕስክራይ እናረጋለን የድሮውን አዲሱም መዝሙሮችክ ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም ተባረክ ድሮ ልጅ እያለው ከጎረቤት እየተበደርኩ ነበር የማዳምጠው ካሴቶችክን ቤንጤ ነሽ ዝግ ይሄንን እየተባልኩ ነበር ማዳምጠው መዝሙርክን እውን ላይ ክብር የዛኔ ውስጤ ይነግረኝ ነበር ሳዳምጥ ሰላምያገኛል አውንማ የባሰ በደንብ ሰላም ያገኛል መዝሙሮችክን ያዳምጥ ብር ቱርክ በልልኝ 🙏🙏 መጽናኛዬ ነው መዝሙሮችክ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว +10

    አርሳውም አልሳውም የጌታን ውልታ አድን አድነኝ እኔን አድነኝእኔን አድነኝ

  • @tigisttebeka9049
    @tigisttebeka9049 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ስምክ ይባረክ ባለዉለታዬ ከስት ጉድ ያወጣኋኝ መዝሙሩን ስሰማ በእንባ ነዉ ተባረክ ፓስተር እወድካለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymanotHaymi-ld5wr
    @HaymanotHaymi-ld5wr ปีที่แล้ว +6

    እሱ የረዳ ክብሩ ለዘላለም ይክበረ❤❤❤❤❤❤

  • @markosworetaw1284
    @markosworetaw1284 3 ปีที่แล้ว +16

    ያደግኩበት ዝማሬ👨‍🎤

  • @tamiratkusse4271
    @tamiratkusse4271 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!ወንድም ተከስት ጌትኔት በእየሱስ ስም ዘመንህን ሙሉ እ/ር ይባርክህ!! አሜን! አሜን!አሜን!

  • @MesertShbru
    @MesertShbru 2 หลายเดือนก่อน

    የምወደው መዝሙር ኦ ኢየሱስ ተባረክ❤❤❤

  • @mesh8885
    @mesh8885 ปีที่แล้ว +5

    This amazing songs memorized me many years back to my parents house watched with CD players with my sibling, know only my mon and dad live in there house, all there children start there live, amazing memories

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮች ተባረክ ዘመንህ ይለምልም አድነኝ ልጅህን አድነኝ 😭😭😭

  • @betybetelhem6362
    @betybetelhem6362 8 ปีที่แล้ว +25

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 2 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuuuuu ,getahoyi ,inne yihin mezimur siyadamixi beinba taxibe newu,may Jesus bless you forever

  • @aklilubeyero261
    @aklilubeyero261 ปีที่แล้ว +4

    oh God....i listened this song when i was child...this song still make me happy God bless you teke

  • @Skeng2324
    @Skeng2324 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅ እኛለው አባቴ ነበር ሁሌ የሚከፍተው የነበረው ከስንት ዐመት ቦኋላ ሰማውት በጣም ነበር የምወደው መዝሙሩን

  • @Roro-et5jq
    @Roro-et5jq 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Begta Mameni Bicha Amen Isayi Tebrklin Yene Wondme 🙏😍😍😍

  • @ሰላምባህሩ
    @ሰላምባህሩ 7 ปีที่แล้ว +12

    እረ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እንደት እረሰአልል አባቴ
    አደነኝ ልጅህን (2 ) እንደ ካልወ ነገረ
    ዘመኔ የለቀ በፈትህ አባቴ

  • @haileyesusabraham8209
    @haileyesusabraham8209 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ዘመንህን በሙሉ ካንተጋር ይሁን በጣም እወድሃለሁ

  • @newaybegi9672
    @newaybegi9672 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ወንድሜ። ዘመንህ ይባረክ ። ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ

    • @desalegnyilma3750
      @desalegnyilma3750 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የባርክ የእኔ ሕይወት ነው

  • @yoditmercy8741
    @yoditmercy8741 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታህ ዝማሬዎችህ ድንቅ ነህ

  • @weletakbezunewgeta2484
    @weletakbezunewgeta2484 7 ปีที่แล้ว +9

    Amen amen wow dese ymel mezmore new tbareki 🙇🙇🙇

  • @haileabera9691
    @haileabera9691 11 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ በዚህ ልክ ለእኔ እግዚአብሔር ብቻ ቀርቶኝ አያዉቅም!😊💪 አለልኝ!

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 10 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Tekeste Getnet & Evangelist Dawit I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Alresawm (አልረሳውም) Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @AleqaMehon-pk1mj
    @AleqaMehon-pk1mj ปีที่แล้ว +2

    Never forget this song 14 yrs ago when its out,i watched the vcd till .......😍😚

  • @dawadev9134
    @dawadev9134 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ምወደዉ መዝሙሮችህን ተከስተ በጌታ ሳልሆን ሰማዉ ነበረ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @YabseraYared
    @YabseraYared ปีที่แล้ว +3

    እኔ ይኤን መዝሙር ስንቴ እንደሰማዉት😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @yonasgetachew467
    @yonasgetachew467 2 ปีที่แล้ว +2

    Teki Ye getochi geta Eyesus yibarikih!

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen hallelujah eyesus geta new geta abizito yibarikih wendime

  • @tibafirew6251
    @tibafirew6251 3 ปีที่แล้ว +2

    የልጅነት ዘመን ትውስታዬ ተከስተ

  • @yoditghebrehiwot457
    @yoditghebrehiwot457 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ ተከስተ ጌትነት "ሰው ከንቱ" የሚል መዝሙርህን ብትጭነው ጥሩ ነበር። ተባረክልኝ።

  • @BabuBiranu
    @BabuBiranu 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባሪከሸ 5:02

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 2 ปีที่แล้ว +2

    Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah

  • @እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ
    @እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይባርክ ♥️💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @thom_computer_training-School
    @thom_computer_training-School ปีที่แล้ว +1

    PASTOR ZEMENK YBAREK

  • @tadealiso5386
    @tadealiso5386 8 ปีที่แล้ว +11

    amen
    Amen
    Geta Zamenken Yebarekw &Bless u more

  • @bekisha5
    @bekisha5 4 ปีที่แล้ว +4

    yihen mezmur sesema hule embaye😭 yekedemegnal besemaw besemaw ayselechegn teke geta zemeneken yebarkew kezi belay tsegawn yechemerelek tebareke

    • @filmontesfay9703
      @filmontesfay9703 ปีที่แล้ว +1

      ይሄን መዝሙር እወደዋለሁ! ግን ይቅርታ አንዳንድ የዜማው ክፍሎች ከኤፍሬም ታምሩ የድሮ ዘፈን ተሰርቀዋል! ለምን!???🤔
      Efrem Tamru’s old song “ዋልሽሳ ባይኔ/Walshesa Baynie” released on 2006-09-07👉 th-cam.com/video/eZwAzFiu8V8/w-d-xo.html
      I love this mezmur! But sorry some parts of the melody are stolen from Efrem Tamru’s old song! Why!??🤔Efrem Tamru’s old song “ዋልሽሳ ባይኔ/Walshesa Baynie” released on 2006-09-07
      👉 th-cam.com/video/eZwAzFiu8V8/w-d-xo.html

  • @awetkelifaseid7013
    @awetkelifaseid7013 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ መዝሙር በጣም ነው ደስ ሚለኝ

  • @bereketsiyumofficialchanne2163
    @bereketsiyumofficialchanne2163 ปีที่แล้ว

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ገታ ይባርክህ

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 2 ปีที่แล้ว

    ተኬ አንተኮ የዘመናችን ዳዊት ነው እግዚአብሔር ባንተ ስለሰራው ሁሉ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይዉሰድ የቅባት አሸንዳ ማለት እንዳንተ ነው

  • @makdessdula8640
    @makdessdula8640 4 ปีที่แล้ว +3

    ኦፍፍፍ ወድም ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @nattygashaw2336
    @nattygashaw2336 2 ปีที่แล้ว

    Tekeste fetari esu abzto ybarkh hulem embaye nw mikedmew yhen sisema hiwote sleminegregn…❤❤❤

  • @HallelujahHallelujah-f6o
    @HallelujahHallelujah-f6o ปีที่แล้ว +2

    God bless you and your family.

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 หลายเดือนก่อน

    I get back through flash back when I hear zis terrific song.

  • @ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር
    @ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር 8 ปีที่แล้ว +4

    Betam yemwedew ena betam yetebarekubet mezmur new geta ybarekih my brother GBU

  • @AbeniYechrist
    @AbeniYechrist 4 หลายเดือนก่อน

    አልረሳውም የሱን ቸርነት ።

  • @tizudegefa5803
    @tizudegefa5803 7 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @martaic6986
    @martaic6986 8 ปีที่แล้ว +2

    ameeenn yekebr yene geta gods bless you

  • @markosromare4200
    @markosromare4200 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you tekeste 🇪🇹

  • @fisehazewudie
    @fisehazewudie ปีที่แล้ว

    ተኪየየእግዛብሔር ሰው ብሩክ ሁን

  • @YihuneAdane
    @YihuneAdane 20 วันที่ผ่านมา

    Ere uuuuuuuffffff 😭😭😭temesgen yene eyesuse❤🙏

  • @kebuargaw5290
    @kebuargaw5290 3 ปีที่แล้ว

    temesigen leul geta semay midirin yefeterikehu amilak haleluya

  • @yordanosmekonen8597
    @yordanosmekonen8597 ปีที่แล้ว +1

    I wish to talk to Tekeste one day

  • @lidiyaayalew4689
    @lidiyaayalew4689 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless u betam😘😘😘😘😘

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate6850 2 ปีที่แล้ว +7

    I love your songs.

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek biysusim igzabher amlak ybarek Tsegawn yabzalk

  • @leymogese4091
    @leymogese4091 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen ameeen geta arasaweme bezu aderegahelenale

  • @binialex8833
    @binialex8833 5 หลายเดือนก่อน

    eysus yebarek ❤❤😢

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 ปีที่แล้ว

    Amen er kibir ligzabher yhun iysus geta new lzelalem adinen baryan adinen iyesus amen 💔💔😭😭😭😭

  • @ethupia1987
    @ethupia1987 3 ปีที่แล้ว

    Tekeseta awo ale bilani kamibatani negeri yadinani ameeeni tabaraki geta yibarikihi zamenihi yibaraki

  • @merontesfay1902
    @merontesfay1902 ปีที่แล้ว

    Yhe mezmur sntenga album lay ale❤

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ

  • @عايشهالعنزي-ح1د
    @عايشهالعنزي-ح1د 8 ปีที่แล้ว +2

    amen ire aresawum tebarek

  • @selambelay2723
    @selambelay2723 ปีที่แล้ว

    ተከስተ በጣም ወዳለሁ 💗💗💗💗💗

  • @saymen_editz
    @saymen_editz 2 หลายเดือนก่อน +1

    Deep memory unlocked

  • @SelomieDangew-jh9ks
    @SelomieDangew-jh9ks ปีที่แล้ว

    Woooooow very wonder God bless man of God

  • @mambaraeth2671
    @mambaraeth2671 8 ปีที่แล้ว +4

    Ameenn Ameenn Arsaume tabareke

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you!!!!!

  • @MrBookkk
    @MrBookkk ปีที่แล้ว +3

    What a song! Abet Elias Melaka !