ጉዳዩ በፖሊስ ተይዟል! 1 ሚሊየን ብር ተከፍሎ የተለቀቀው የ ህፃን !ያገቱት የቅርብ ሰው ናቸው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +47

    ከወዳጅህ ሺ ጊዜ ከጠላትህ ግን አንድ ጊዜ ተጠንቀቅ የሚባለው አባባል በሚያውቁት ሰው ልጅን ያህል ነገር ማገት እና አንድ ሚሊየን ብር ☝️እግዚአብሔርን መፍራት ቀረ

  • @BlienMekonn-b2g
    @BlienMekonn-b2g 2 หลายเดือนก่อน +11

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ. ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +10

    መሲ ሁሌም እናመሰግናለን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 หลายเดือนก่อน +22

    አሳፋሪ ነው ያውም በቅርብ ሰው ገበዝ ወዴት እየሄድን ነው በጣም ተጨካክነናል እንኳን በሰላም ተገኘ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም መስዬ እንግዲህ ማን ይታመናል በተረፈም ተደግው እንኳን በሰላም ወደ ቤቱ መግባቱ ፈጠሪ ይመስጌን ወለጆቹም እንኳን ደስ አለቹ።

  • @ועח
    @ועח 2 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ወደ ወላጆቹ እቅፍ ገባ 🙏 በጣም ነው የሚያሳዝነው አንድ ሚሎን ብር ሰው ከየት ያመጣዋል ብለው ማሰብ የተሳናቸው ድንጋይ ራስ ሁላ 😢🇪🇷

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 2 หลายเดือนก่อน +2

      ውይ ኢትዮጵያ ምንም መአት ነው የመጣብን እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን
      እኔ በእውነት አግሬ መግባት ፈራሁኝ

  • @shewayetadesse1489
    @shewayetadesse1489 2 หลายเดือนก่อน +8

    ህፃኑ እንኳን በሰላም ተገኘ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 หลายเดือนก่อน +29

    በለውወይ ሀገራችን የሽፍታና የሌባ መናሀሪያሆነች

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 หลายเดือนก่อน +1

      😒ሽፍታ ቆራጥ ጀግና እኮ ነው ምቼ ከ ደህ ህዝብ ጋር ይነካካል 😒በ አዑን ግዚ የ ግዛ ዘመድ ካለሽ ውይን ከ ውጭ ከመጣሽ ሊአጠቁሽ ሚሞክሩት 😒

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ love you ኢትያጵያውያን ህዝብሽን በሙያሽ የምትረጂ የወገንሽ አገልጋይ

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 2 หลายเดือนก่อน

    ኣ አምላካችን ብችርነተህ አሰብን😢😢😢😢😢 እንኳን ብላም መጣላችሁ ህፃኑ❤😢😢😢

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይከፈል እንኳን በእይወት የተገኘ እንኳን ደስ እላቹ

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንክዋን ደስ አላችሁ ወላጆች
    ልጆቻችሁን ጠብቁ በጣም ያስፈራል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው እንዲማርበት እነዚህን መግደል ነው ...ከዚያ ማንም እንደዚያ አያሾፍም

  • @34ba445
    @34ba445 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብልፅግና ነዉ. አይ ብልግና. የእት ነህ መቼም አበለፀግሁአችሁ በለን እየዎጣህ
    ፈጣሪ. ከምድሪቱ ይንቀልህ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 หลายเดือนก่อน +1

      የገዛ ባለጌ ቤተሰብች ምን ያገናኛቸዋል

    • @34ba445
      @34ba445 2 หลายเดือนก่อน

      @@zewdneshzegeye9259 ይህ እገታ በማንም ይፈፀም የመጀመሪያ እገታ አይደለም አሁን ዜጎች ከቤት ወጠዉ በሠላም የማይመለሱበት ተማሪዎች ታግተዉ በሚሊዬን የሚጠየቁበት የዘወትር ተግባር በየቀኑ የምንሠማዉ የእለት ተዕለት ተግባር ሆኖአል ሌላዉ ቀርቶ ለእገታ የሚከፈል ገንዘብ በሐገሪቱ ቢሄራዊ ባንክ የሚተላለፍበት ዎንጄለኛዉ ከሆአላዉ የሚመካበት አካል መኖሩን ለመረዳት አስቸጋሪ አይደለም ።
      ታዲያ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባሩ ዜጎቹን ከዎንጄለኞች መጠበቅ እንጅ የግለሠብ ጎፈሪ ሊያበጥር ነዉ ንገሪኛ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zewdneshzegeye9259 የሚያገናኘው ከብልፅግና ጋር ሰውን ወደ ድህነት ስላስገባው ሌብነቱን የተለያየ መንገድ ቀጥሎል ፊታቸው ቢታይ ጥሩ ነው መደበቅ ከመተባበር አይተናነስም ።

    • @Li-tj2hd
      @Li-tj2hd 2 หลายเดือนก่อน

      Abiy started this nonsense immoral kidnapping!!
      The government was the first one to do that during the Tigray war and we were bystanders now we all are and will be paying the price!!!!

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      Ye Komata comments

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቃ ይሄ እገታ እየተለመደ መጣ ማለት ነው ያሳዝናል እንኳን በሰላምና በጤና ለጃችሁን አገኛችሁ።

  • @simt.3289
    @simt.3289 2 หลายเดือนก่อน +8

    የሌቦቹ ፊታቸው የማይታይበት ምክንያት አይገባኝም በደንብ በሚዲያውም ሆነ TV መታየት አለባቸው ሌላውም ትምህርት እንዲሆን ሌቦቹም በስራቸው እንዲያፍሩበትና ሌላም ግዜ ህብረተሰቡ አውቋቸው እንዲጠነቀቁ ይረዳል ።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምን ይሻላል ‼‼‼‼ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን በሰላም ስላገኛችሁ 👏👏👏👏 ክፉ ሀሳብ የሚያስቡትን ይገስፅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ግን ፊታቸውን. ለምን አታሳዬም ‼‼‼ መደበቅ ከመተባበር አይተናነስም ⁉⁉⁉ ግን ይሄንንም ከህዝብ ጋር በመሆናችሁ ጀግና ናችሁ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር መንግስትን ሕዝቡን በስርአት. እንዲመራ. ይርዳው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉረኝ!!!ፈጣሪዬ

  • @meronlindkvist6149
    @meronlindkvist6149 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያዬ ታማለች😭 ፀልዩላት እንዲምራት🥹🙏 ወይ እማማ ኢትዮጲያ🥹🥹🥹😢😢

  • @nmha4141
    @nmha4141 2 หลายเดือนก่อน

    እካን ልጃቸዉ በሰለምማግኘት መልካም ነዉ ፈጣሪ የስራቸዉ ይስጣቸዉ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ሀገራችን. እያደር እየባሰባት ነው ምንም ለውጥ የለም ሁልግዜ ሰቁቃ ብቻ. ለምንኛው እኮን ህፃን በሰላም ተገኘላቸው.

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሰዎ እግዚአብሔርን መፍራት ትቷል ሳይበሉት ቢሞቱስ ጥያቄውን ምን ይመልሱ ይሆን ልብ ስጠን😢

  • @Amena-r1l
    @Amena-r1l 2 หลายเดือนก่อน +7

    ባሁኑግዜልጅእንዴልቡተጫውቶማሳደግህልምሊሆንነውወላጅምሁልግዜበስጋትመኖርተገደናል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน +8

    እሺ ባይኖራቸውስ😢😢😢አንድ ሚልዬን ብር😭😭😭

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 หลายเดือนก่อน

      ኣቅምሽን ገምተው ነው

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน

      @@meserettekie1421 ከባድ ነው

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      How they have white baby 😂

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน

      @@nonenone3420 😏?

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ እንደምለው የዚህ ሁሉ ችግር የህጉ መላላት ነው ይልቅ ህጉን ጠንከር አርጉት መፍትሄው ይህው ነው።

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚዮ የማንሰማው የለ እንኩዋን ደግሞ በህይወት መለሱት አቤት የቤተሰብ ጭንቀት 😢😢

  • @kokitube552
    @kokitube552 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ከወዳጀም ከጠላቴም አንተ ጠብቀኝ የሰውልጅ በጣም ከፍቶል እንኩንም ልጃቸውን በህይወት አገኙ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች🙏

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጋቾችን መግደል ነው

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ ግን የት ያሽግራል የኢትዬጵያ ፓስፓርት ይህን ያህል ዋጋ ያከበሩት ???🤔🤔😁

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ይሄ ህፃን ተገኘ??? በጣም ያሳዝናል ህፃን ልጅ ይዞ (አግቶ) ብር ማስከፈል ግፍ ነው:: እነዚህን ሰዎች ተከታትሎ መያዝ ለምን አልተቻለም????እንክዋን ህፃኑ በሰላም በህይወት ተገኘላቸው🙏🏾

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 หลายเดือนก่อน

    የጉድ አገር 😢😢😢እንዴትነው አገሬ ገብቼ ልጄን በሰላም የማገኛት😢😢😢

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት ይህ በጣም የሚያስፈራ ሀገር ሆኖዋል ከዝህ በሆላ ኢትዮጵያ መሄድ ለምን ያስፈልጋል ? መንግስት የሌሌበት የእንስሳዎች መጫውቻ የሆነበት ሀገር

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      Don’t come stay in where ever hole 🕳️ you living I’m sure you’re not in heaven 😂

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน

      ጉረኛው ቀባጣሪ

  • @solomongibramanuel5789
    @solomongibramanuel5789 2 หลายเดือนก่อน

    Where are we going. this is very sad.

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 4 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ነገር ተደጋገመ እልቅ በሰወዎቹ ላይ ከፍ ያለ እርምጃ አይወሰድም

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኬኒያ እኮ ኑሮዋ ራሱ እንደ አደጉ ሀገራት ነች ፣ውሀ፣መብራት፣ኔትወርክ የማይጠፋባት ሀገር እኮ ናት ከእምየ ሀገሬ ነው መብራት የገዛች ግን ልዩነታችን ተራርቀናል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      But your komata people been complaining even bread 🥖 was 0.25 cents in Ethiopia 🇪🇹

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน

    ፓሰፖርት እኮ በአሁኑ ስአት በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ አይደለም አለማውጣት ይቻላል እኮ

  • @marrylome9804
    @marrylome9804 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yemesegan be selam tamaselolena❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ መሲ ጎንደር አንዲት ወጣት ሴት አግተው $8 ሚሚልዮን ቤትስብ ተጠይቀው ጭንቀት ላይ ናቸው እጅግ ማመን የሚከብድ ነው ምንአይነት ግዜ እንደመጣብን ያሳስባል! ስው በስው ከፍቷል ህግም ሆነ መንግስት የለም! ሀገራችንን ሽፍታ ነው የሚያስተዳደራት እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 หลายเดือนก่อน

    What happened to my Country 😭😭😭

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የዛሬ ሶስት አመት ሳሳድስ 600 ብር በ 20 ቀን ነበር አይ ጊዜ ደጉ እንበል እንዴ ይችም እድሜ ሆናብን ምፅ

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስላላቸው ልጃቸውን አገኙ የሌለውስ😮

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይገደላል በቃ መንግስት የለም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    አጋጆችን በአደባባይ መግደል ወይም መግፍ ነው:: ህዝቡ መኖር አልቻለም!

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat4835 2 หลายเดือนก่อน

    Very sad to hear this News

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 หลายเดือนก่อน

    😔እኔ እስካኡን ግርም የሚለኝ ኢትዮጵያ ሲኦል ኦነ ዝናብ ይዘንባለ 😔ስው በልቶም ይኖራል በ ጨርነቱ አምላክ ካውጣው ያውጣን 😔

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ በንዳ ሃገሯን ሽጧታል ወገን እንንቃና ሃገራችንም ራሳችንም ወደ ማንነታችን እንመለስ ህምምም እኛ ምን አገባን ሰለሌላ ሃገራት ታሪክ
    ተዉልድን በማንነቱ ዘር ማጥፋቱ
    ታሪክ ማጥፋቱ
    ዪትዮጵያ የማንነት መገለጫዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማጥፋተን
    ገብረ ሶዶማዉያንን ማስፋፋቱ
    ሙሁራንን ማጥፋቱ
    ማህይማንን ማስፋፋቱ
    አንዱን ባንዱ ላይ ጦርነት ማወጁ
    ይህስ ከሌላ ሃገር የመጣ ስልጣኔ እና እድገት ይሆን ህምምምምምም!!!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน

    አጋቾችን ከዚህ አለም ማስወገድ ነው

  • @Searit-rich
    @Searit-rich 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere gn mn ayenet gize nw endet nw endi mezelekew ?? Yeleba ye gulebetegna mechawecha hone eko

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน

    ህምምም ሁላችንም በአንድነት ይህን ባንዳ እና ከታዮቹ ነቅለን ካልጣልን ገና ትዉልድ አልቆ ምድሯ የማንም መፈንጫ ትሆናለች አዚህ ድረስ የተደረሰዉ 6 አመት ሙሉ የሚደረገዉን ግፋና መከራ በዝምታ በማየታችን ነዉ አሜን ብለን ተራችን ከመጠበቅ የበለጠ ዉርደትና ዝቅጠት የለም

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሁ ጥፋት የወላጅ ነው ከጉዋደኛ አይነስ እያሉ ልጅ ያልውን ሁሉ ይሰጣሉ ምንም የሌላት እናት ስማርት ስልክ ጉዋደኛውን ሲያይ እንዳይከፋው እያሉ ሞተውም ይገዛሉ እና ልጆቹ እንዴት አይበላሹ አይጠጡ አይሰክሩ ፓስፓርቱ ደግሞ ምን ያድርጉ አለማፈራቸው መታወቂያ እኮ ነው ሰው ቢቻለው ለዜጋ ሁሉ መያዝ አለም አቀፋዊ ማንመትን ማሳወቂያ ነው ግን ምን ያደርጋል ሀብታም እንዲ ገሃ መታወቂያ የለውም አባቴ በእግዚአብሔር እንታወቃለን የአንተ ፓስፓርት መንግስተ ሰማያት የሚያስገባ መሰለክ ዝንባም ኋል

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 2 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ለሠራተኞቹ ደመወዝ ሳይጨምር ለፓስፖር አገልግሎት በአንድ ጊዜ በአለም የሌለ ዋጋ ይህን ያህል ከጨመረ, ነጋዴ ቢጨምር ምን ይገርማል? ወደ ኢትዮጵያ የመግቢያ ቪዛ ዋጋም በሌላ አገር የሌለ ዋጋ ነው የሚከፈለው በጣም ውድ። የሎ ካርድ ተብሎ የሚታወቀው 17 ሺ ብር ለዚያውም በ5አመት የሚቃጠል ለዚያውም አንዳንዱ ሠው አንዴም ሣይመጣበት ይቃጠላል። አረ መንግሥት ሚዛናዊ ሁን....

  • @ኢየሱስብቻ
    @ኢየሱስብቻ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሪልስቴቶች ሰው እያስጨነቁ ምነው ዝም አላችሁ ?

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 2 หลายเดือนก่อน

    Are feteri feru ufffff shii amet ayinorim ayii ichii alem mn gud izalechi feteri libona yistechiwu bawunt😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽ ገንዘብ አለው ከተባለ ችግር ነው

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 หลายเดือนก่อน +1

    Oooooo😡☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ajebenew🤔🤔🤔🤔🤔

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዘቡን ሲሰጡ አይያዙም በእጅ ነው ወይንስ በባንክ? እንዴት ነገሩ ህግ በቃ የለም?

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢምግሬሽን ወጥ እረገጠ ደሃው ተሰዴ እንዳይበላ እያረጉ ነው መንግስት መላ ይበላቸው ሆሆ😮

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 2 หลายเดือนก่อน

    አፈናው ባሰ ተጨካከን እኮ ወገን መንግስት እቃላይ የጨመረ አሽጋለው አለ እሱግን ፓስፖርት ላይ ስንት እጥፍ ሲጨምር ማን ያሽገው??

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd 2 หลายเดือนก่อน

    Omg crazy ppl

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ እርስ በእርስ ልንተጋገት ነው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 หลายเดือนก่อน

    መቸም ያገቱት ኤርትራውያን ናቸው....ወንዶች በሌብነት ሴቶቹ በሽርሙጥና የሚችላቸው የለም.

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ኦሮምያ በማፊያ ነው የሚተዳደረው በጣም ያሳዝናል እገራችን በነማን ነው የተመራች ያለችው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egzbher yamsgen

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት በስቅላት መቅጣት አለበት መንግስት ካለ ግን የለም

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ስድስት አመት 6 ሺህ ብር ነው የከፈልኩት

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 2 หลายเดือนก่อน

    tiktok lay ayichew nebere sew kentu hone beka

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙊🙊💔💔💔💔💔💔💔

  • @m.g5367
    @m.g5367 2 หลายเดือนก่อน

    Endekflu bemedia menger alnbrbtem endesu madreg yeqtelal

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደላሎቹ ሜግሬሽ መስራት ቻሉ በህጋዊነት ማለት ነው የቆጡን አወርድ ብላ የብብታን ጣለች ሌሎችን ከስልጣን አሶገዶን ተብሎ ማረፊያዎች ማስቀመጥ ይሄስ ከፋ የሜግሬሽናስ አይደል ነው

    • @naturesgift-tr4bl
      @naturesgift-tr4bl 2 หลายเดือนก่อน

      በሰላም ወጥታችሁ በሰላም የምትገቡበትን ጊዜማ የጨለማ ዘመን አላችሁት አሁን ብርሃኑ በራላችሁ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuane desss yalachew belegachew

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน

    አጋቾችን መግደል ነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ መሲ ጎንደር አንዲት ወጣት ሴት አግተው $8 ሚሚልዮን ቤትስብ ተጠይቀው ጭንቀት ላይ ናቸው እጅግ ማመን የሚከብድ ነው ምንአይነት ግዜ እንደመጣብን ያሳስባል! ስው በስው ከፍቷል ህግም ሆነ መንግስት የለም! ሀገራችንን ሽፍታ ነው የሚያስተዳደራት እግዚአብሔር በቃ ይበለን