ምስጋና ለኮሮና ቫይረስ - Week 1 Day 4 | Dawit DREAMS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @fantaneshsamuel9762
    @fantaneshsamuel9762 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኮረና
    1ኛ የፀሎት ህይወቴ
    2ኛ የቤተሰቤ የማለዳ ፀሎት
    3ኛ መፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለልጆቼ
    4ኛ ሰዓታችንን በአግባቡ መጠቀም
    5ኛ አዲሰን ነገር ለመልመድ ዝግጅት አርገናል
    እናመሰግናለን ኮረና

  • @jhoneabe3907
    @jhoneabe3907 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ድንቅ ነኝ ዛሬ ቀኑ ድንቅ ነው ለዚህ ላበቃኝ ፈጣሪ አመሰግናለሁ

  • @tizitawmekonnen9574
    @tizitawmekonnen9574 4 ปีที่แล้ว +4

    Wowww.. I washed my brain with this interesting lecture. I was depressed since this morning but, now I'm feeling better.

  • @Lucky11711
    @Lucky11711 2 ปีที่แล้ว

    We want to thank YOU for taking your time to do this for your people!! Tebarek!

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርትህን ሰምቸ አላውቅም ዛሬ ሰማሁህ ድንቅ ነው አመሰግናሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለትምህርቱ

  • @አይዞንሁሉምለበጎነውነጁቢ
    @አይዞንሁሉምለበጎነውነጁቢ 4 ปีที่แล้ว +2

    Batam dase yamel temehiret new tnxs beyalhu

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ንግግር /ትምህርት እናመሠግናለን ዳዊት

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 2 ปีที่แล้ว

    God bless you🙏🙏

  • @springsalmaz1043
    @springsalmaz1043 4 ปีที่แล้ว +2

    you are so positive thank you so much today is my first time to see you in the you-tube.
    በጣም ገረመኝ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽እድሜ ይስጥክ ወንድሜ

  • @wurkogetawu1518
    @wurkogetawu1518 4 ปีที่แล้ว +2

    Hello, Dear Honor. I really liked the learning you pass on to people a day in your class, I started learning how to manage my life well. Appreciate you very well done to you

  • @HDtube10
    @HDtube10 3 ปีที่แล้ว +4

    Dawit በጣም አመሰግናለሁ በጣመሰ ትልቅ ነገርን በሂወቴ ማድረግ የማስበው ነገር ከለ አነሱን መስራት እንደምችል ሰላስተማርከን ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ

  • @tjmahalsinshaw3739
    @tjmahalsinshaw3739 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሬ ነው ሕግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክክልሱብሀንአላህ።ይመችህየትነበርክእስከዛሪዛሪገናሳይህ።ይመችህመሰሉችህንያብዛል።

  • @yeshsiyum2444
    @yeshsiyum2444 4 ปีที่แล้ว

    E.r ybarkh yene mekari

  • @tomase6250
    @tomase6250 3 ปีที่แล้ว

    GOD BLESSED YOU

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 4 ปีที่แล้ว

    Tekekle Fetariyachen ENAMASGEN 🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 ปีที่แล้ว

    በኡነት ወንድሜ ልቤ ያመሰገነው ተናግረሃል በኡነት ይመሰግናል ምክንያቱ ሁሉ እንደ ያልከው ነው እውነት እግዜአቢሄር ታወቃል ብዙህ ነገር ኣይተናል ይገርማል። የተማረ ይግደለኝ ጎበዝ ነህ።

  • @fekadutegenaw7088
    @fekadutegenaw7088 2 ปีที่แล้ว

    Tnxs

  • @comettradinghouse876
    @comettradinghouse876 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks dawit 🙏

  • @jalenemirgissa4932
    @jalenemirgissa4932 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank You Dave amazing!!

  • @abbakanu7936
    @abbakanu7936 4 ปีที่แล้ว +1

    Inameseginalen

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @fisehadagne1600
    @fisehadagne1600 3 ปีที่แล้ว

    Bemejemeriya fetarin enen slefeteregn amesegnalew betesebochen fetari befeteregn sewnete lay eneneten sleserulgn enesunm amesegnalew hageren Ethiopian amesgnatalew enewstn bota alesh behiwete wst tinshim bihon value add yaderegutin Hulu kelbe amesegnalew. Dawit anten mayet yejemerkut ahun new gn behiwete yemitay lewt eyayew new betam amesegnhalew

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል አስተዋይ ሰው

  • @mulukenbirhanubekele8876
    @mulukenbirhanubekele8876 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው ዳዊቴ በርታ ያንተን እርዳታ ከፈጣሪ በታች ስለምትረዳን እኔም ታላቅ እልም አለኝ

  • @chaltugasso7948
    @chaltugasso7948 3 ปีที่แล้ว

    Extreme of thanking is to for Corona virus. Let's be thankful to God for sending Corona.

  • @zainbzainb299
    @zainbzainb299 4 ปีที่แล้ว +1

    በውነት በጣም አመሰግናለሁ

  • @nardosg4956
    @nardosg4956 4 ปีที่แล้ว

    Thanks dav

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @tayebekele4326
    @tayebekele4326 3 ปีที่แล้ว

    Good job from an ordinary person!

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou dawit

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ምስጋና ይገባዋል ኮረና

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይስጥክ ግን የሚገርመኝ እኮ ብዙዎቻችን ለፊልም ወይ የወሬ ቻነል ቢሆን ብዙ ሳብስክራይብ እናደርግ ነበር

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነዉ አስተዋይ ስው እናመስግናለን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ልክክክ ነኽ አንድ ሬሳ ሣጥን መሸጫ ባለቤት ስራ አጣን ከሠርኩ በዚህ ሠአት ሠው አይሞትም የትራፊክ አደጋ የሚሞት ቀነሠ ክረምትላይ ሰው የሚሞተው አሁን ጥንቃቄ ስላለ የሠው ሞት ቀንሶዋል የሚል ዜና ሰምቻለሁ በዚ ሳምንት

  • @ሀዩወሰን
    @ሀዩወሰን 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰህናለክ

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว

    ኮሮና ሁሉምአገር ነው የመጣው ዘረኝነት በዝቶ ነበር ፀጥ አለኮ ሚዲያ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ፕሮግራም ራሴን ለማወቅ እየሞከርኩ ነው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 ปีที่แล้ว +2

    የት ነበርኩ እንዲ የሚያስተምር ወንድም እንዴት እስከዛሬ አላቅም ነበር ዛሬ ባጋጣሚ ነው ፌስቡክ ላይ ያየሁክ በጣም ገረመኝ በጣም አመሰግናለው 🙏🏽እድሜ ይስጥክ ወንድሜ

  • @yared7699
    @yared7699 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቀደም ብዬ ባገኘሁክ ነበር ቆጨኝ።

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 ปีที่แล้ว

    አኔ አተን አመሰግናለሁ

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @niman_Dire
    @niman_Dire 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you