Absolutely! Human beings are the best creation of Allah in this world. " አላህ (ሱ.ወ) ከአእምሮ (brain) የበለጠ እሱ ዘንድ የተላቀ (የተከበረ ) ፍጡር አልፈጠረም " ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዓ.ወ) The Most honourable gift from Allah is our brains. Thank you so much ! You are amazing !
It's very early morning here where i live am heiring this guys for the first time it's just motivates you thank you brother keep it up i believe our generation need this God bless you 🙏🙏
Absolutely! Human beings are the best creation of Allah in this world.
" አላህ (ሱ.ወ) ከአእምሮ (brain) የበለጠ እሱ ዘንድ የተላቀ (የተከበረ ) ፍጡር አልፈጠረም " ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዓ.ወ)
The Most honourable gift from Allah is our brains.
Thank you so much ! You are amazing !
Yes Dave, we are created amazing, and we should use it wisely. Thank you.......Thank you.......Thank you Dave Amazing!!
በጣም ደስ በምል ሁኔታ የሰውን ህይወት የቀየረ ጀግና በርታልን
Lectur Dawit very Excellency motivetion and amazing Life successed Leason,,
እንዳንተ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏
Eregim Edime fetari yadilih amen, betam gegina balleraiy sew neh,,
እዉነት አንተን ሲሰጠን ነዉ የተቀየርንዉ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን🙏
እውነት ነው
ዴቭ .ድንቅ.ሰው እናመሠግናለን🙏❤
Thanks bro 😍🙏🙏🙏
dave god of creature bless you we are very bless via to thank you
አመሰግናለሁ
አመስጋኝ ልብ ሁሌም ደስተኝ ነች።
Thank you Ad
በጣም የሚደነቅ ስራ
Well said! Anything is possible…$1 USD = 1 birr.
Thank you for everything you do!
Great ambition with work.
🙏 ቢልዮን ዳላር ስጦታውን ተቀብያለው በነፃ give thank bro
Tnx Dev
ሰላም መፅሐፍ እንዴት ላገኝ እችላለሁ በውጭ አገር
የፈለግሽውን መፅሐፍ የሳይኮሎጂ፣የልበ ወለድ፣የታሪክ ብትፈልጊ ከኔ ጋር ብትገናኚ ባለሽበት የዴሊቨሪንግ አገልግሎት እሰጣለሁ።
የፈለግሽውን መፅሐፍ የሳይኮሎጂ፣የልበ ወለድ፣የታሪክ ብትፈልጊ ከኔ ጋር ብትገናኚ ባለሽበት የዴሊቨሪንግ አገልግሎት እሰጣለሁ።
የፈለግሽውን መፅሐፍ የሳይኮሎጂ፣የልበ ወለድ፣የታሪክ ብትፈልጊ ከኔ ጋር ብትገናኚ ባለሽበት የዴሊቨሪንግ አገልግሎት እሰጣለሁ።
Thank you Dave Amazing!!
እውነት ነው ዳዊት።
የኮረና በሽታ የአለምን ኢኮኖሚ እንደሚያቃውስ ቢነገርም፣ ሁላችንም ጠንክረን መንግስትና ሕዝብ አንድ ሆኖ የተሻለ አገር ፈጣን እድገት ማድረግ እንችላለን።
ግብፅ ከኛ በሄደ አንድ ወንዝ (አባይ) ብቻ ከራሷ አልፋ ብዙ ሚሊዬን ኤክስፓርት ታደርጋለች።
ኢትዬጵያ ከ50 በላይ ወንዝ አለን።
ከ 100 ሚሊዬን በላይ ወጣት አለን፣ አብዛኛው ስራ አጥ ነው፣ ወይም የምንችለውን ያህል አየሰረን፣ ትልቅ ህልም አልመን እየሰራን አይደለም። ድህነት ተለምደነው ተመችቶን እየኖርን ነው።
ደስ የሚለው ረጂዎቻችን ኢኮኖሚያቸው ስለተነካ እንደድሮው አይረዱንም፣ ካልሰራን መኖር የማንችልበት ሰአት እየመጣ ነው። ደስ ይላል፣ ከልመና ወጥተን መስራት ይኖርብናል።
ኢትዬጵየ ውስጥ ምንም አልተስራም። በተለይ ከአዲስ አበባ ወጣ ካሉ የበለጠ በቀለሉ የፈለጉትን ያለተወዳዳሪ የፈለጉትን ውጤት ማግኘት ይቻላል፣ በተለይ በማሰብ፣ በእውቀት፣ በመረዳዳት ከተሰራ።
ዳዊት ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ አነቃቂ ናቸው፣ እኔን እንድነቃ እያረገኝ ነው። እናመሰግናለን
Remain blessed.
እኔም እመጣለው ትምህርቱን እማራለው ኢሻአላአ
Appreciate you
I'm thank full to find you on you tube
እናመሰግናለን 🙏
It's very early morning here where i live am heiring this guys for the first time it's just motivates you thank you brother keep it up i believe our generation need this God bless you 🙏🙏
መልዕክት አጭርና ተደጋጋሚ ነዉ ትንሽ ረዘም ቢደረግ መልካም ነዉ
መጽሃፍህን አንብቤ ጨርሻለሁ ፤ አዕምሮዬን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር ቢሞክርም እምቢ አለኝ ፡ ራሴን ለመቀየር ጉጉት አለኝ ፡ ከዚህ የቤት ክራይ ከማትከፍል ደሞዝ ወጥቼ የራሴ ቢዝነስ እንድኖረኝ ፈልጋለሁ ፡ እባክህ ዳዊት እዉነተኛ ምስጥር ነገረኝ ፡ ምን ላድርግ ?
Thank you
ዴቭ ብዙ ጊዜ በልጅነታችን የምናልመውን ወይም መሆን የምንፈልገውን ነገር ደጋግመን እናልማለን ከፍ እያልን ስንመጣ ግን እንተወዋለን... ለምን...???
Ine amiseginekalewe wedewel hiji iyadamitiku nw asetimirongl taqimongli inshallah demo xataqime wede hagare yemitarak Allah yareging yazare 2amitun zare iyadamitiku nw amiseginlew
እዉነት ነዉ
Enmesaginali
Thanks
Ere endet magignet echukalew
በጣም ጥሩ
ህልምህ ያሳካል ደቭ አምናለሁ
አሪፍ አነቃቂ ፕሮግራም ነዉ
በእውነት የጥበብና የማስተዋል የዓለም ቤዛ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
I have big dreams
Jegina Rnem Hilim Algn Habitam Mehon Feligalew
እሺ ዳውይት ስልጠናው አርፍ ነው ግን ለምሳሌ እኔያለሁት ውጪ ነው እንደት ማረግ አለብኚ ብዙ ህልም አለኚ ለዛም ነው አገሬን ትቸ የተሰደድኩት ግን ሀሰብኩት አልደረስኩም ምን ትመክረኛለህ አሳብህን ብታካፍለኚ መጀመያ ግዜ የሰማሁህ በሪደው ቀርበህ ነው ባስታራቂ ፕሮግራም ያኔ እት ባገኘሁት እል ነበር አሁን በይቶብ አገኘሁህ አስተያየት ምክርም ብትሰጠኚ?
ምክንያት ይ ሰነፍ ነው
ዌል ዳዊት
Yan wanedmi merti lija nahi
እራሴን ማግኜት እችል ይሆን
Big
Aewu Aelegn
!!
Thank you