ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይች ሆነ ቤተሰቦቾ በጣም ኣሳፋሪ ቤተሰቦች ናቸው
ሁለቱም ሌቦች ናቸው ሲካፈሉ ነው የተጣሉት ?
ሚገርም ታሪክ ነው የእውነት ተጣልተው ከሆነ በጣም ያሳዝናል ጥሩ ለሚሰራ መልሱ እንዲህ መሆን የለበትም
ታሞ የተነሳ እግዜርን እረሳ ብላለች እናቴ አይዞን ደግነት ከፈጣሪ እንጂ ኩስው አይገኝም 😢
ይገርማል. በእውነት.
እረ አሁንስ ሰለቸን ምን አይነት ዘመን ነው ዘመኑ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ ትውልድ ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአቢሔር ይማርሽ
ምን አይነት እርኩስነ ገጠመቾ ወንድሜ እግዚብ ሔር ትግስቱን ይስጥህ 🙏
አብረው መቅረብ አለባቸው በድጋሚ ሰይፉ ላይ
ለቦጎ ነው እንኳን ቀረችብህ እግዚአብሔር ቢሆንም አዋቂው ግን ብዙ አትቆይ ድጋሚ ትታመማለች ::አንተ ራስህን ጠብቅ ለራስህ ኑር !!!
ውላሂ በጥም ያማል ምን ማለት ነው ጋይዝ😢😢😢
ጎን ለጎን ተቀምጠው እውነቱን ህዝብ ማወቅ አለበት
ስለማት ወደውነው ፍቅር በጥቅም አይሆንም 😢😢😢 ግን ልጁ አሳዝኖኛል
አረ ባካችሁ ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ይሄ ነገር ፌክ እንዳይሆን
አሁን ላይ ህይዎት ድራማ ሆነብን ምንእየሆን ነው ግን ትክክለኛ ህይዎት የት ናት
ምንም ቢበድላት እራሱ መለየት የለባትም ከእርሱ😢
አብረው ይቅረቡልን
አብረው ይቅረቡ😢😢😢ይጠየቁ
ተነጋግረው ፣ተማክረው አለመሆኑን ምን ማረጋገጫ አለን?
እኔም ኢንተርቪው ሲያልቅ መጨረሻ ላይ መድረክ ላይ ይጠራል ብዬ ነበር አንድ ላይ ቢሆኑ እንደውም አንድ ላይ መቅረብ ነበረባቸው
😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ዋሽታናልቸ ላግልገለው ዝግጁነኝ አልቸ ቱ😢😢😢
ሰይፉ ያቀርበውና አውነታውን አንወቅ አሷም ትቅረብ ከዛ አናምናለን አኛ ገራ ገባን
እንርዳው ኤላዬ አቅርብልን❤❤❤❤❤
መጀመሪያውኑ በምን መስፈርት ሴፉ ላይ ቀረበች
@@sifuntiya7559 ለማመስገን ለማወደስ ስሙን ከፍ ለማድረግ እንዲም አይነት ጀግና ባል አለ ብላ ሞገስ ልትሆነው ነበር ለዛውም ፀብ መካከላቸው ኖሮ ነገ መልካም እንደሚሆን አምና ልክ የተቸችው ይመስል እሪ አለ ሰጠህኻት ሰጠኻት ይላል ሲሰጣት ያማከረን ይመስል አስገድዳ አርዳ አልተቀበለችው ውለታውን እድሜዬን ሙሉ ደስተኛ ሳደርገው እኖራለሁ ብላለች
ወይ ጉድ ሲጀመር ሚዲያ ላይ የተለቀቀ ግዜ የለውም ያሳዝናል
Ewnet yaszenal
ደሞ ለምድነው ለሠው ኩላሊት የሚሰጠው በተቻለአቅም ህክምና ማሥደረግ ሌላ አንዱን ለመሙላት አንዱን ማጉደል በፃፈልን እድሜ እንኑር ከተቻለ በብር በህክምና
ፊቱ ሲታይ ያስታዉቃል ሲያሳዝን በአላህ እራስህን ጎተህ ስጥ የሚል ህግ የለም በነገራችን ላይ ዲናችን ራሱ አይፈቅድም። ራስህ ጎተህ አካልህን ለሌላ ስጥ የሚል የለም። ፊቱ የሆነ ነገር ይመስላል አይ ሰዉነት ባዳ ነዉ
ለማመን ትንሽ ይከብዳል
ዝም ነው መልሴ
እባካችሁ መጀመሪያ በውስጥ ሁለቱንም ለማናገር ሞክሩ።
ልጁ ይረዳ በጣም ያሳዝናል😢
@@الحمدالله-ش6غ3ض እርፍ
ምን ሆነሽ ነው ግን?
እባካችሁ እርዳታ አድርጉለት
ይገርማል ዋናውን ልብህን ይዛ ጠፋች እግዛብሄር ይመልስላት
ምን ልበል ዝምታ መርጫለሁ
ለልጁ መጎሳቀሉ ያስታዉቃል ሲያገባት የነበረዉ መልክና አሁን ያለዉ አንድ አይደለም የሷ መልክ እንዳለ ነዉ
@@astergeberemichael7237 አንፍረድ
በጣም,,ያሳዝናል
😢😢😢😢wyiiii😢😢😢😢😢abate mn lbel eshi
ሰይፉ ካልጠራው እንዴት ይመጣል
ኢቺ ሴት እግዜርን ረስታዋለች እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ ድፍረት አበዛች በጥሞና ላዳመጣት ስሙን ስትጠራ ደስአትልም ነበር ለምንስ አብሮ አልቀረበም ደፋር ሴት ናት
ይቺ ኞኞ ፊት እንኳን ኩላሊቴን፤ ቁላሊቴን እራሱ አታይም።
አትፍረድ. ይፈረድበሀል. እወነት ወይም ወዘተ ከነሱጋ. ሰለሆነ. ለመናገር. ተቸዋለሁ
ልፍርድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ግን እውነት ከሆነ ፊልሙ አሁን ነው መሰራት ያለበት ሚያምረውም አሁነው ምክንያቱም ባለውለታዋን የገፋች ክፉ ሴት ስለሆነች
ትክክልነው
ትክክል
😂😂😂tikikil
@@አማልትያስልጄ አንፍረድ
ወይኔ ወንድሜ አለሜ
እውነት ነው ግን ከሆነስ ለምን?
እኔ ሰዎች የፍለገ ታሪክ ሚዲያ ላይ ይዝው ቢቀርቡ ለማመን በጣም ነው የምችገርው
እውነት ተለይታውከሆን እሶም መሰሎቾም በጣም አሰፋሪናቸው እደዚህ እደትኖር ሂወት ለሰጣት ሰው ምላሹ ይህ ከሆን እጂግ ያማል
Yesunm chigr mesmat alebn
Yebelachibet wechit sebari nech 😥😢
እሱ አይመስለኝም
ግን አረጋግጠካል እሱ አይደለም ቅንብር ነው ሲሉ ነበር
ይሄንን ልጅ እንርዳው
ምኑም አልተዋጠልኝም
እኔ መጣላታቸው አይደለም የገረመኝ ያስገረመኝ የሷ በዛ ልክ አስመስሎ መናገር ነው በምን ትክሺዋለሽ ስትባል በመታዘዝ ደስ የሚለውን ነገር በማድረግ ልጅ ወልጄለት አብረን እያሳደግን ጥሩ ህይወት በመኖር አለች ግን ፕሮግራሙን አይከታተለውም ብላ ነው? ከመዋሸት ለጊዜው ትንሽ ተቀያይመናል ብትል ይሻል ነበር
መልክ የላትም 😂ጦጣ የመሰለች እሱ ደሞ ቆንጀ ነው አላህ ይረዳው 😢
መልኳን እሷ ነች እንዴ የሰራችው የሰውን ገፅታ ስትሳደቢ የፈጠራትን ነው የሰደብሽው በዛ ላይ ሙስሊም ሆነሽ
@tigestkinfe-wv1yz 🤣🤣🤣ወላሂ አናዳኝ ነን
@NaeemaImam-tp9fp ልታናድሽ ትችላለች ኢስትግፋር አድርጊ እሷን መናገር ትችያለሽ ፈጣሪዋ በሰጣት ነገር ላይ ግን መናገር ተገቢ አይደለም እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን ሙስሊም የሆነ ሰው ያልሆነ ነገር ሲናገሩ ካየው አላልፍም ለዛ ነው
@@tigestkinfe-wv1yz እሺ መህራባ
ማነው እንደ እኔ የሁለቱንም make up ያስተዋለ?
በዚህ ደረጃ ማስመሠሉ ለምን አስፈለገ ታድያ? ልጁ እኮ በጣም ተጎሳቁሏል ከተቸገሩም በግልፅ አብረው ቀርበው እኔ እና ሀብታሙ ቸግሮናል ማለት ሲቻል? አረረረ....
እኔ እና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል
ደግ ኢትዮጵያዊ ሞልተው
@@ZedGeremew-y9p መቼስ ሜካፕ የቀብቶ ሱፉን ገድግዶ ተጎዳሁ አይልም ምንም አልተጎሳቆለም አንፍረድ
ይህንን ሰው ሴይፋ ማቅረብ አለበት ይች ልጅ በእዝህ ልክ ለምን ዋሽች
ሿሿ ነው
ተመካክረው ነው እሱ ገንዘብ ልለምን ሰትለኝ አይሆንም አልኳት ይህን መከረኛ ህዝብ ለመቀፈል ነው ከመፍረድ እንቆጠብ ገንዘብ ነክ ነገር በውስጣቸው ሊኖር ይችላል
Are min ayinat set Nat absher ene abat😭😭
ይችካዳንአፈርትብላ
❤❤❤❤❤❤
ከወሬው ይልቅ እሱ መደገፍ ያስፍልጋ ወላጂ የለው እሷ ለእሱ አልሆነችም በዚህ ከቀጠለ ኑሮ በጉዳና ይሆናል እኔ ባገኘው ለትንሽ ግዜ የሚሆን ያቅሜ እረዳው ነበር
ሰው ሳክሱን እንደ ሳክስፎን ነው ሚነፋው
እቺ ጨካኝ ምነዉ በገንዘብ ሰከራችሁ ግን ድሃ ስለሆነ ነዉ ያልፈለገችህ
ይሄ ልጅ እሱ አይደለም የሚመሳሰለው መሆን አለበት
Welhe. Ena. Yehane. Guudaye. Ayetakee. Zeme Endamateli. Aweqe. Naber. Selaserakawe. Dase. Beloghaale
No comment
Omg what is going on in my country? Is that true? History I am confused about my people.
ስይፉን ፕራንክ ስርትውት ይሆን 😂?
ቀውላላ ኩላሊትን ቸመስጠት ቸኮልክ።
😢😢😢😢😢😢😢
😭
እውነት መናገር ለሰው ልጅ ያስተምራል እንጅ ኣይጎዳም:: ሰይፉም ምንን ማንን ስቱዱድዩ እንደምታቅርብ ኣስብበት🤔
ስለ እቃው መታ እንደወሰደች ተናግሮ ነበር አሁን ሽጨዋለሁ ግራ አጋብቶኛል እስቲ አንቸኩል
ይች ሰው አይደለችም አምላክ ልብ ይስጣት
አይ ሰዉ ምኗ ነች የሰዉ ልጅ ጫካ ነዉ አይታወቅም
😢😢😢
እና ምን አስበጠረቀህ ተገናኛቹ ተጋባቹ ተለያያቹ አባቴ አንተ ጋር ቦንብ የሆነ ችግር አለ ኩላሊቱን ሽጠህላት ሊሆንም ይችላል ለጊዜው ከመፍረድ ተቆጥቤዋለሁ ትዳር ፍጭትም ግጭትም ፍቅርም ያስተናግዳል ብርቅ ነው እንዴ ? ሚዲያ ላይ አመሰገነችህ አወደሰችህ ህዝብ እንዲወድህ አደረገችህ ግን ይህን ስታደርግ በመካከላቹ ፀብ ነበር ፀቡ አልፎ ፍቅሩ እንደሚመጣ ገምታ ስለ በርስ ???? ሰጠሃት ሰጠሃት ሰጠሃት አልክ ቤተሰቦቿስ በዚህ ጥግ እንዴት ጠሉህ እረ አንፍረድ
መድሀንያለም የስራዋን ይስጣት በጣም ባሌግ ከባሌጌ ቤቴስብ የወጣች ነች ቆሻሻዎች ናቸው
Demo atafrm media lay tikerbalech askeyame zendro beka bewshet media lay befetata ykerbalu min yshalachewal
🫢🫢🫢
እውነት ከሆነ ከመካዶ መዋሸቶ ሚዲያ ላይ ወታ ውሸት ማውራቶ የኢትዮጲያን ሕዝብ ንቀቶን ነው የሚያሣየው አለማፈሮ
አንተም ሀዘኔታ ተሰምቶህ ይሆናል እንጂ የትኛው ቁንጅናዋ ነው ጦጣ የመሰለች
😂😂😂😂😂😂እቁራሪት ነውጂ ጦጣኮ ያምራል ሆ
የፈጣሪን ስራ እንደዚህ ማንቌሽሽ ለምን አስፈለጋችሁ እረ እናስተውል ትዳር እኮ በመል ብቻ አይደለም የፈጣሪ ስጦታ ነው እንጂ እኛስ ማንን ወደራሳችን እንምለከት።
ማፈሪያ ናት
30% ቲክተኮሮች ነው ሚጠይቁት ስላለች ነው ይህ ሁሉ ****ምትዘንቡባት***ምትተችዋት****ይገርማል **ብትለምንስ**እየለመነች ቢያገኛትስ ምን አለበት
አፈፈፈፈፈፈፈ
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢
ይች ሆነ ቤተሰቦቾ በጣም ኣሳፋሪ ቤተሰቦች ናቸው
ሁለቱም ሌቦች ናቸው ሲካፈሉ ነው የተጣሉት ?
ሚገርም ታሪክ ነው የእውነት ተጣልተው ከሆነ በጣም ያሳዝናል ጥሩ ለሚሰራ መልሱ እንዲህ መሆን የለበትም
ታሞ የተነሳ እግዜርን እረሳ ብላለች እናቴ አይዞን ደግነት ከፈጣሪ እንጂ ኩስው አይገኝም 😢
ይገርማል. በእውነት.
እረ አሁንስ ሰለቸን ምን አይነት ዘመን ነው ዘመኑ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ ትውልድ ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአቢሔር ይማርሽ
ምን አይነት እርኩስነ ገጠመቾ ወንድሜ እግዚብ ሔር ትግስቱን ይስጥህ 🙏
አብረው መቅረብ አለባቸው በድጋሚ ሰይፉ ላይ
ለቦጎ ነው እንኳን ቀረችብህ እግዚአብሔር ቢሆንም አዋቂው ግን ብዙ አትቆይ ድጋሚ ትታመማለች ::
አንተ ራስህን ጠብቅ ለራስህ ኑር !!!
ውላሂ በጥም ያማል ምን ማለት ነው ጋይዝ😢😢😢
ጎን ለጎን ተቀምጠው እውነቱን ህዝብ ማወቅ አለበት
ስለማት ወደውነው ፍቅር በጥቅም አይሆንም 😢😢😢 ግን ልጁ አሳዝኖኛል
አረ ባካችሁ ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ይሄ ነገር ፌክ እንዳይሆን
አሁን ላይ ህይዎት ድራማ ሆነብን ምንእየሆን ነው ግን ትክክለኛ ህይዎት የት ናት
ምንም ቢበድላት እራሱ መለየት የለባትም ከእርሱ😢
አብረው ይቅረቡልን
አብረው ይቅረቡ😢😢😢ይጠየቁ
ተነጋግረው ፣ተማክረው አለመሆኑን ምን ማረጋገጫ አለን?
እኔም ኢንተርቪው ሲያልቅ መጨረሻ ላይ መድረክ ላይ ይጠራል ብዬ ነበር አንድ ላይ ቢሆኑ እንደውም አንድ ላይ መቅረብ ነበረባቸው
😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ዋሽታናልቸ ላግልገለው ዝግጁነኝ አልቸ ቱ😢😢😢
ሰይፉ ያቀርበውና አውነታውን አንወቅ አሷም ትቅረብ ከዛ አናምናለን አኛ ገራ ገባን
እንርዳው ኤላዬ አቅርብልን❤❤❤❤❤
መጀመሪያውኑ በምን መስፈርት ሴፉ ላይ ቀረበች
@@sifuntiya7559 ለማመስገን ለማወደስ ስሙን ከፍ ለማድረግ እንዲም አይነት ጀግና ባል አለ ብላ ሞገስ ልትሆነው ነበር ለዛውም ፀብ መካከላቸው ኖሮ ነገ መልካም እንደሚሆን አምና ልክ የተቸችው ይመስል እሪ አለ ሰጠህኻት ሰጠኻት ይላል ሲሰጣት ያማከረን ይመስል አስገድዳ አርዳ አልተቀበለችው ውለታውን እድሜዬን ሙሉ ደስተኛ ሳደርገው እኖራለሁ ብላለች
ወይ ጉድ ሲጀመር ሚዲያ ላይ የተለቀቀ ግዜ የለውም ያሳዝናል
Ewnet yaszenal
ደሞ ለምድነው ለሠው ኩላሊት የሚሰጠው
በተቻለአቅም ህክምና ማሥደረግ ሌላ አንዱን ለመሙላት አንዱን ማጉደል
በፃፈልን እድሜ እንኑር
ከተቻለ በብር በህክምና
ፊቱ ሲታይ ያስታዉቃል ሲያሳዝን በአላህ እራስህን ጎተህ ስጥ የሚል ህግ የለም በነገራችን ላይ ዲናችን ራሱ አይፈቅድም። ራስህ ጎተህ አካልህን ለሌላ ስጥ የሚል የለም። ፊቱ የሆነ ነገር ይመስላል አይ ሰዉነት ባዳ ነዉ
ለማመን ትንሽ ይከብዳል
ዝም ነው መልሴ
እባካችሁ መጀመሪያ በውስጥ ሁለቱንም ለማናገር ሞክሩ።
ልጁ ይረዳ በጣም ያሳዝናል😢
@@الحمدالله-ش6غ3ض እርፍ
ምን ሆነሽ ነው ግን?
እባካችሁ እርዳታ አድርጉለት
ይገርማል ዋናውን ልብህን ይዛ ጠፋች እግዛብሄር ይመልስላት
ምን ልበል ዝምታ መርጫለሁ
ለልጁ መጎሳቀሉ ያስታዉቃል ሲያገባት የነበረዉ መልክና አሁን ያለዉ አንድ አይደለም የሷ መልክ እንዳለ ነዉ
@@astergeberemichael7237 አንፍረድ
በጣም,,ያሳዝናል
😢😢😢😢wyiiii😢😢😢😢😢abate mn lbel eshi
ሰይፉ ካልጠራው እንዴት ይመጣል
ኢቺ ሴት እግዜርን ረስታዋለች እግዚአብሄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ ድፍረት አበዛች በጥሞና ላዳመጣት ስሙን ስትጠራ ደስአትልም ነበር ለምንስ አብሮ አልቀረበም ደፋር ሴት ናት
ይቺ ኞኞ ፊት እንኳን ኩላሊቴን፤ ቁላሊቴን እራሱ አታይም።
አትፍረድ. ይፈረድበሀል. እወነት ወይም ወዘተ ከነሱጋ. ሰለሆነ. ለመናገር. ተቸዋለሁ
ልፍርድ ባንቸኩል ጥሩ ነው ግን እውነት ከሆነ ፊልሙ አሁን ነው መሰራት ያለበት ሚያምረውም አሁነው ምክንያቱም ባለውለታዋን የገፋች ክፉ ሴት ስለሆነች
ትክክልነው
ትክክል
😂😂😂tikikil
@@አማልትያስልጄ አንፍረድ
ወይኔ ወንድሜ አለሜ
እውነት ነው ግን ከሆነስ ለምን?
እኔ ሰዎች የፍለገ ታሪክ ሚዲያ ላይ ይዝው ቢቀርቡ ለማመን በጣም ነው የምችገርው
እውነት ተለይታውከሆን እሶም መሰሎቾም በጣም አሰፋሪናቸው እደዚህ እደትኖር ሂወት ለሰጣት ሰው ምላሹ ይህ ከሆን እጂግ ያማል
Yesunm chigr mesmat alebn
Yebelachibet wechit sebari nech 😥😢
እሱ አይመስለኝም
ግን አረጋግጠካል እሱ አይደለም ቅንብር ነው ሲሉ ነበር
ይሄንን ልጅ እንርዳው
ምኑም አልተዋጠልኝም
እኔ መጣላታቸው አይደለም የገረመኝ ያስገረመኝ የሷ በዛ ልክ አስመስሎ መናገር ነው በምን ትክሺዋለሽ ስትባል በመታዘዝ ደስ የሚለውን ነገር በማድረግ ልጅ ወልጄለት አብረን እያሳደግን ጥሩ ህይወት በመኖር አለች ግን ፕሮግራሙን አይከታተለውም ብላ ነው? ከመዋሸት ለጊዜው ትንሽ ተቀያይመናል ብትል ይሻል ነበር
መልክ የላትም 😂ጦጣ የመሰለች እሱ ደሞ ቆንጀ ነው አላህ ይረዳው 😢
መልኳን እሷ ነች እንዴ የሰራችው የሰውን ገፅታ ስትሳደቢ የፈጠራትን ነው የሰደብሽው በዛ ላይ ሙስሊም ሆነሽ
@tigestkinfe-wv1yz 🤣🤣🤣ወላሂ አናዳኝ ነን
@NaeemaImam-tp9fp ልታናድሽ ትችላለች ኢስትግፋር አድርጊ እሷን መናገር ትችያለሽ ፈጣሪዋ በሰጣት ነገር ላይ ግን መናገር ተገቢ አይደለም እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን ሙስሊም የሆነ ሰው ያልሆነ ነገር ሲናገሩ ካየው አላልፍም ለዛ ነው
@@tigestkinfe-wv1yz እሺ መህራባ
ማነው እንደ እኔ የሁለቱንም make up ያስተዋለ?
በዚህ ደረጃ ማስመሠሉ ለምን አስፈለገ ታድያ? ልጁ እኮ በጣም ተጎሳቁሏል ከተቸገሩም በግልፅ አብረው ቀርበው እኔ እና ሀብታሙ ቸግሮናል ማለት ሲቻል? አረረረ....
እኔ እና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል
ደግ ኢትዮጵያዊ ሞልተው
@@ZedGeremew-y9p መቼስ ሜካፕ የቀብቶ ሱፉን ገድግዶ ተጎዳሁ አይልም ምንም አልተጎሳቆለም አንፍረድ
ይህንን ሰው ሴይፋ ማቅረብ አለበት ይች ልጅ በእዝህ ልክ ለምን ዋሽች
ሿሿ ነው
ተመካክረው ነው እሱ ገንዘብ ልለምን ሰትለኝ አይሆንም አልኳት ይህን መከረኛ ህዝብ ለመቀፈል ነው ከመፍረድ እንቆጠብ ገንዘብ ነክ ነገር በውስጣቸው ሊኖር ይችላል
Are min ayinat set Nat absher ene abat😭😭
ይችካዳን
አፈርትብላ
❤❤❤❤❤❤
ከወሬው ይልቅ እሱ መደገፍ ያስፍልጋ ወላጂ የለው እሷ ለእሱ አልሆነችም በዚህ ከቀጠለ ኑሮ በጉዳና ይሆናል እኔ ባገኘው ለትንሽ ግዜ የሚሆን ያቅሜ እረዳው ነበር
ሰው ሳክሱን እንደ ሳክስፎን ነው ሚነፋው
እቺ ጨካኝ ምነዉ በገንዘብ ሰከራችሁ ግን ድሃ ስለሆነ ነዉ ያልፈለገችህ
ይሄ ልጅ እሱ አይደለም የሚመሳሰለው መሆን አለበት
Welhe. Ena. Yehane. Guudaye. Ayetakee. Zeme Endamateli. Aweqe. Naber. Selaserakawe. Dase. Beloghaale
No comment
Omg what is going on in my country? Is that true? History I am confused about my people.
ስይፉን ፕራንክ ስርትውት ይሆን 😂?
ቀውላላ ኩላሊትን ቸመስጠት ቸኮልክ።
😢😢😢😢😢😢😢
😭
እውነት መናገር ለሰው ልጅ ያስተምራል እንጅ ኣይጎዳም:: ሰይፉም ምንን ማንን
ስቱዱድዩ እንደምታቅርብ ኣስብበት🤔