በመሬት መንቀጥቀጥ የፈረሱ መኖሪያ ቤቶች እና ጽህፈት ቤቶች - በከሰም ቀበና ከተማ | Ethiopia | Afar | Kesem | Kebena| Earthquake
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider
እግዚህኦ ማርነ ክርስቶስ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ክስተቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፡፡❤❤❤
በጣም አሳሳቢ ነዉ። እዚህ አዲስ አበባም ኮንዶምኒየም ፎቅ ላይ የምንኖር ሰዎች ፈጣሪ ይድረስልን ንዝረቱ ከባድ ነዉ
ለዚችው አቅማችን ነው የእኔ መሬት ነው ውጣልኝ እያልን ስንገዳደል እውነተኛው የመሬት ባለቤት መጥቶ ሊያሰርፈን ነው
እናመሠግናለን መንግስት ያልተጨነቀበትን እናንተ የደረሰውን የጉዳት መጠን ለማውጣት መሞከራችሁ❤❤
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የሰውን ቤት ሲያፈርሱ ከርመው ግፍ እሄው
Abati abati Egzewo Egzewo fetariye Egzewo Meharene kirsitosi. Fetariye yekiri beleni
እንኳን ሰው ተረፈ!