የናቲ እይታ-Yenati eyeta
የናቲ እይታ-Yenati eyeta
  • 49
  • 50 634

วีดีโอ

በአዲስ አበባ ትምህርት ቤት የተሰማው ጉድ፣ማሂ ምን ነካት#ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 4079 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤት የተሰማው ጉድ፣ማሂ ምን ነካት#ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
የሜላት አዲሱ ፍቅረኛ መጨረሻ፣ሴቶች አበዱ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 25119 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሜላት አዲሱ ፍቅረኛ መጨረሻ፣ሴቶች አበዱ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
ሪከርድ የሰበረው ሰርግ 60 ሚሊየን ብር የፈጀው፣የጂም ውስጥ ጉድ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 89วันที่ผ่านมา
ሪከርድ የሰበረው ሰርግ 60 ሚሊየን ብር የፈጀው፣የጂም ውስጥ ጉድ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
የበላይ በቀለ መጨረሻ፣6ወር ፀጉሮን ያልታጠበችው ልጅ።#ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 23914 วันที่ผ่านมา
የበላይ በቀለ መጨረሻ፣6ወር ፀጉሮን ያልታጠበችው ልጅ #paypalmoney #denmark #poland #paypalmoney #denmark #poland #makemoneyonline #youtube #dropshipping FOLLOW ME: ✭ Instagram: / nati_best21 ✭ Tik Tok: /nati.best21 ✭ Facebook page: /nati best how to make money online 2024,make money online ethiopia,youtube automation,youtube automation tutorial,printify,how to start dropshipping,dropshipping in ethiopia,dropshipp...
ኢትዮጲያንን አዋርዳለች፣ብዞችን ያስቆጣው ሰርግ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 54914 วันที่ผ่านมา
ኢትዮጲያንን አዋርዳለች፣ብዞችን ያስቆጣው ሰርግ። #ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
ሳሮን እያለቀሰች እውነቱን ተናገረች፣ቴክቶከሮ እራሶን ልታጠፋ ነው።#ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
ሳሮን እያለቀሰች እውነቱን ተናገረች፣ቴክቶከሮ እራሶን ልታጠፋ ነው።#ethiopiantiktok #habesha #seifuonebs
የባቡጂ ሞት ምክንያት ሚስጢሩ ወጣ ።#entertainment #habesha #ethiopiantiktok #ethiopia #ebs #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 17หลายเดือนก่อน
የባቡጂ ሞት ምክንያት ሚስጢሩ ወጣ ።
በቲክቶክ ላይ ብዙ ተከታይ ያገኘች የቲክቶኮ ጠንቆይ።#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopiantiktok #entertainment
มุมมอง 213หลายเดือนก่อน
በቲክቶክ ላይ ብዙ ተከታይ ያገኘች የቲክቶኮ ጠንቆይ። ይሄ ቪዲዮ ሰዎችን እያዝናና የሚያስተምር ቪዲዮ ነው።
በነ ጆን ዳንኤል ጉዳይ ፊደራል ፓሊስ ክስ ከ3 ዓመት እስከ 13 ዓመት እስራት #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ebs
มุมมอง 412หลายเดือนก่อน
በነ ጆን ዳንኤል ጉዳይ ፊደራል ፓሊስ ክስ ከ3 ዓመት እስከ 13 ዓመት እስራት
አይኖን በጨው አጥባ መታለች የደፋሪው ሚስት ፍትህን የሚደግፍ ይሄን ይመልከት። #ethiopiantiktok #abelbirhanuየወይኗልጅ #ሰበር #ebs
มุมมอง 287หลายเดือนก่อน
አይኖን በጨው አጥባ መታለች የደፋሪው ሚስት ፍትህን የሚደግፍ ይሄን ይመልከት።
ተጠንቀቁ ከሀገር ከመውጣታቹ በፊት የግድ ይሄን ማወቅ አለባቹ ብዞች ተሸውደዋል። #abelbirhanuየወይኗልጅ #ebs #seifuonebs
มุมมอง 105หลายเดือนก่อน
ተጠንቀቁ ከሀገር ከመውጣታቹ በፊት የግድ ይሄን ማወቅ አለባቹ ብዞች ተሸውደዋል።
ኦርቶዶክሳዊያንን ያሳዘነው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ1 ሚሊየን ብሩ ስራ ቅጥር።#etvnews #ebs #ethiopianorthodoxtewahedochurch
มุมมอง 153หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክሳዊያንን ያሳዘነው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ1 ሚሊየን ብሩ ስራ ቅጥር።
ሚኮ ማይክ ኦርቶዶክስ ሆነ ብዙዎችን ያስቆጣው ንግግሩ። #entertainment #ethiopianorthodoxtewahedochurch #etv
มุมมอง 221หลายเดือนก่อน
ሚኮ ማይክ ኦርቶዶክስ ሆነ ብዙዎችን ያስቆጣው ንግግሩ።
ኦርቶዶክስ ነኝ ብላ ስታጭበረብር ለነበረችው ሴት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ።#entertainment #ethiopianorthodoxtewahedochurch #etv
มุมมอง 237หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክስ ነኝ ብላ ስታጭበረብር ለነበረችው ሴት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ።
ዘመናዊው ሴተኛ አዳሪነት እና ቲክቶክ የሴቶችን ራቁት ገላ መመልከቻው ቲክቶክ #ethiopiantiktok #ethiopiantiktokvideo #etvnews
มุมมอง 3542 หลายเดือนก่อน
ዘመናዊው ሴተኛ አዳሪነት እና ቲክቶክ የሴቶችን ራቁት ገላ መመልከቻው ቲክቶክ #ethiopiantiktok #ethiopiantiktokvideo #etvnews
የገዛ ጎደኛዬ በመርፌ አደንዝዛ አስደፍራኛለች እራሴን የወሲብ ድረገፅ ላይ አየሁት#entertainment #habesha #abagebrekidan
มุมมอง 1302 หลายเดือนก่อน
የገዛ ጎደኛዬ በመርፌ አደንዝዛ አስደፍራኛለች እራሴን የወሲብ ድረገፅ ላይ አየሁት#entertainment #habesha #abagebrekidan
ኢትዮጲያ ውስጥ ይሄ ይሆናል ያለ የለም ብዞዎች ገንዘባቸውን እና ነብሳቸውን አተዋል #newamharicmusic #newamharicmovie #ethiopia
มุมมอง 802 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጲያ ውስጥ ይሄ ይሆናል ያለ የለም ብዞዎች ገንዘባቸውን እና ነብሳቸውን አተዋል #newamharicmusic #newamharicmovie #ethiopia
ይሄን ሳታዮ አትነቀሱ ጳጳሳት ሌላውን አትነቀሱ ብለው ለምን እነሱ ይነቀሳሉ?ከንቅሳት ጀርባ ያለው ሚስጥር#entertainment #ebs #etvnews
มุมมอง 1332 หลายเดือนก่อน
ይሄን ሳታዮ አትነቀሱ ጳጳሳት ሌላውን አትነቀሱ ብለው ለምን እነሱ ይነቀሳሉ?ከንቅሳት ጀርባ ያለው ሚስጥር#entertainment #ebs #etvnews
መነጋገሪያ የሆነው የድንግል ማርያም ቀሚስ ተገኘ እውነቱን ተመልከቱ።#ethiopianorthodoxtewahedochurch #menfesawi #ebs
มุมมอง 12K2 หลายเดือนก่อน
መነጋገሪያ የሆነው የድንግል ማርያም ቀሚስ ተገኘ እውነቱን ተመልከቱ።#ethiopianorthodoxtewahedochurch #menfesawi #ebs
ብዞችን ግራ ያጋባው የመምህር ተስፋይ ንግግር በምን የተነሳ ግን እንዲ ሊል ቻለ?#entertainment #ebs #habesha
มุมมอง 1212 หลายเดือนก่อน
ብዞችን ግራ ያጋባው የመምህር ተስፋይ ንግግር በምን የተነሳ ግን እንዲ ሊል ቻለ?#entertainment #ebs #habesha
ላገባት የነበረውን ፍቅረኛ የተውኮት ድንግል ማርያም ተገልፃ አታግባት ስላለችኝ ነው።#entertainment #ebs #artstvworld
มุมมอง 2172 หลายเดือนก่อน
ላገባት የነበረውን ፍቅረኛ የተውኮት ድንግል ማርያም ተገልፃ አታግባት ስላለችኝ ነው።#entertainment #ebs #artstvworld
በቲክቶክ ብዞች ሳያቁት በወሲብ ሱስ ተይዘዋል።#entertainment #ethiopiantiktok #ebs #ethiopia
มุมมอง 3.6K2 หลายเดือนก่อน
በቲክቶክ ብዞች ሳያቁት በወሲብ ሱስ ተይዘዋል።#entertainment #ethiopiantiktok #ebs #ethiopia
አስነዋሪ ተግባር ኦርቶዶክስን የማይወክሉ ሰካራም ቄስ።
มุมมอง 2422 หลายเดือนก่อน
አስነዋሪ ተግባር ኦርቶዶክስን የማይወክሉ ሰካራም ቄስ።
አስነዋሪ ተግባር በቤተክርስቲያን ተፈፀመ ለገላጋይ ያስቸገረው ድብድብ።#abagebrekidan #habesha #ortodoxtewahedo
มุมมอง 4.5K2 หลายเดือนก่อน
አስነዋሪ ተግባር በቤተክርስቲያን ተፈፀመ ለገላጋይ ያስቸገረው ድብድብ።#abagebrekidan #habesha #ortodoxtewahedo
ታዋቂው የፕሮቲስታንት ፓስተር ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊመለስ ነው።#ebstv #entertainment #breakingnews
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
ታዋቂው የፕሮቲስታንት ፓስተር ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊመለስ ነው።#ebstv #entertainment #breakingnews
ታዋቂው ቲክቶከር ከሞት አመለጠ ብዞች በዚህ የተነሳ ሞተዋል።#entertainment #ethiopiantiktok #ebs
มุมมอง 3483 หลายเดือนก่อน
ታዋቂው ቲክቶከር ከሞት አመለጠ ብዞች በዚህ የተነሳ ሞተዋል።#entertainment #ethiopiantiktok #ebs
ቡና መጠጣት ይፈቀዳል?ቡና ከመጠጣታቹ በፊት የግድ ይሄን ማወቅ አለባቹ።#seifuonebs #ebs #coffee
มุมมอง 1873 หลายเดือนก่อน
ቡና መጠጣት ይፈቀዳል?ቡና ከመጠጣታቹ በፊት የግድ ይሄን ማወቅ አለባቹ።#seifuonebs #ebs #coffee
አነጋጋሪው የመምህር ምህረት አብ የልደት አከባበር ብዞች ለምን ቅር ተሰኙ። #entertainment #birthday #mehreteabasefa
มุมมอง 863 หลายเดือนก่อน
አነጋጋሪው የመምህር ምህረት አብ የልደት አከባበር ብዞች ለምን ቅር ተሰኙ። #entertainment #birthday #mehreteabasefa
ቤቢ ሻወር ከማረጋቹ በፊት ይሄን ማወቅ አለባቹ
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
ቤቢ ሻወር ከማረጋቹ በፊት ይሄን ማወቅ አለባቹ

ความคิดเห็น

  • @المنزل2
    @المنزل2 9 วันที่ผ่านมา

    Berta tero asebe naw metanesawe

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 9 วันที่ผ่านมา

      Amesegenalew

  • @WuDy-p3r
    @WuDy-p3r 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂ጋላ ናት

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 17 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ትክል ነህ ይች ጥንብ ጋላ ናት

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 18 วันที่ผ่านมา

    አቦ ስለ አባት የተናገረችውን ልጅ አመስግኑልኝ ክብር ይገባታል እውነቷን ቁጭ ስላደረገችልኝ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 18 วันที่ผ่านมา

    መርዙን ብትጠጪ ጀግና እልሻለሁ ድብን ብትይ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ምን በወጣው አንቺን የመሰለ ሸክም እዳ እንዳትሰማት ወንድም ድብን ትበል

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      እሺ😂

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 18 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ያክል የምትጎርሰው ምግብ አይታ አታቅም እንዴ እኔ በሂወቴ ያለ አቅም የሚጎርስ ሰው ስጠላ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 18 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ እብዳቹ በዝተዋል ነውር የሚባለው ነገር ተረሳ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 18 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪሆይይይ ማረንንን🤲🤲🤲

  • @احمدسويد-ح3ز
    @احمدسويد-ح3ز 18 วันที่ผ่านมา

    እውነትህን ነው ልጄ ተባረክ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @haimanotbazezew1524
    @haimanotbazezew1524 18 วันที่ผ่านมา

    ዘ ን ዶ ና ት ዘ ን ዶ ነው እን ደ ዚ ህ የ ሚ ዉ ጠ ው

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎነዝ ነህ በርታ ለእያንዳንድ። የምትሰጠው ገለጳ የሚደነቅ ነው

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው

  • @bettyhaileabrish
    @bettyhaileabrish 18 วันที่ผ่านมา

    setochu mndnew yenekachew fkr aygelm 🅱aksh muchiya

  • @Tekalign-s3p
    @Tekalign-s3p 18 วันที่ผ่านมา

    wawu your idea is very important,thanks bro

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      🙏🏻

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 18 วันที่ผ่านมา

    Er.yanegan.enaseb

  • @aer9i
    @aer9i 18 วันที่ผ่านมา

    ሴትነቴን እየጠላሁ መጣሁ ርባካችሁ ሴቶች እግዚያቤርን እንፍራ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      🙏🏻

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 18 วันที่ผ่านมา

    እርስሺን አጥፊ😂

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      😂 ለምን

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 18 วันที่ผ่านมา

      ጭፍን ጥላቻ ነው። ​@@yenatieyeta

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      @@ayelebeyene7856 ምኑ?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 18 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ብለሃል ወንድሜ ስው ማየት የሚፍልገው ብልግልግ ያለ ከባህላችን የወጣ ከሃይማኖት የወጣ ቃላት የለኝም ዘንድሮ ጉድድድድድድድ ንው🙉🙉

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም በተለየ ቲክቶክ ላይ የሚታየው ያስጠላል

  • @Haymie-k4r
    @Haymie-k4r 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ውው ሴት ልጅ ስትሸፈን ነው ውበቷ ትለኝ ነበር አያቴ 😢😢😢😢ቆይ ወዴት እየሄድን ነው እረ ሴቶችየ ለራሳችን ክብር ይኑርን 😢😢😢የነገው ትውልድ ምን ይማር ከኛ እውነት ያሳዝናል

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 18 วันที่ผ่านมา

      መገላለጥን ፋሽን አርገውት ነው እኮ

  • @MaryamEnate-k4s
    @MaryamEnate-k4s 18 วันที่ผ่านมา

    Ere Sewu Eyabede New Bxenachew ayimesleghm kendzi ayinet neger fetari yisewren lnsum lbona yisxachew ere tewu tetochiye

  • @Najat-ib6oz
    @Najat-ib6oz หลายเดือนก่อน

    J miskin new gen axeftohal eqertaa yedergelt

  • @sintayehuassefa9749
    @sintayehuassefa9749 หลายเดือนก่อน

    esey enkuan

  • @BelaToo
    @BelaToo หลายเดือนก่อน

    ከልጆችዋ ታግኘው እች ደረቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔበን

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      ደፋር ሰው ናት

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 หลายเดือนก่อน

    betam yamemeh anten new....GETA yemarhan

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 หลายเดือนก่อน

    መርየምን ተው ሰይስና ሉተርን ተከተለው በመየገበው እንዴ አይጥ ጥልቅ አትበሉ

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 หลายเดือนก่อน

    ትክክልነክ ወንድሜ

  • @Coolacting
    @Coolacting หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን በእስራኤል አይደለም ትውልዷ ቦታ አርም ወንድሜ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      እና የት ነው እስራኤል ውስጥ የምትገኝ ሊባኖስ በምትባል ቦታ ነው እንጂ አሁን ሊባኖስ ተብላ እራሶን ችላ ሀገር በሆነችው ቦታ አደለም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @almaz876
    @almaz876 หลายเดือนก่อน

    Bmjmriya agteh laye mhtbe adreg lmtcht

  • @EmbateMesele
    @EmbateMesele หลายเดือนก่อน

    እስከመቼ ደብቀን እንኖራለን ውሸት ሲጋለጥ ለውጥ ይመጣል እውኘት ብለሀል

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      አዎ ለውጥ ይመጣል

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 หลายเดือนก่อน

    ልብሱ አልተቀደደምእጣ ተጣጥለው ነው የተወሰደው

    • @Shishay1.
      @Shishay1. หลายเดือนก่อน

      ኣረ ባክሽ አውቀሽ ተናገሪ ልብሱ ተቀዷል ቀደው ነው የተካፈሉት ቀሚሱን ነው ሳይቀዱ እጣ ተጣጥለው ሙሉዉን የወሰዱት እሺ

  • @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
    @እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ หลายเดือนก่อน

    “እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።” - መዝሙር 5፥7 እግዚኦ ተሠኃለነ😢 ድፍረትሽ ስሰማው ላንቺ ኣዘንኹሉሽ እግዚኣብሔር እንዳይቀዝፍሽ እናቴ ዝም ብለሽ እንደምታውሪው ኣደለንም ቅድስት ቤተክርስትያናችን የራስዋ ስርአት ኣላት ዝም ብለሽ ኣትለፍልፊ ውሸታም 😢

  • @زهرهبنيت
    @زهرهبنيت หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

    ትግስቱን ስጠይ ዲያቆኖች ቄስ ነዉ የሚያፀዳዉ በበትንሹ እኔ አላዉቀም ወልጄ ሁሉንም አይቸዋለሁ ቦታወን

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      ልጅቶ ውሸታም ነች

  • @AbenezerAbdisa
    @AbenezerAbdisa หลายเดือนก่อน

    እሺ አሁን ለይ ስጋኦደሙን እሚቀበል እና የለት ፀሎቱን እሚያደርስ ዪለ ይመስልሀል ከስንት አንድ ደሞ አጋንንትን የማስወጣት ለሁሉም የተሰጠ ፀጋ አይደለም ይላል ወንጌል

  • @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
    @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw หลายเดือนก่อน

    የዋህ ነህ ሌላውን አታሳስት። ክፋት የሚያስብ የለም የሰው ድክመት ነው አትበል።

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ራስህን መርምር ሰይጣን በማን ሀይል እንደሚናገር ማወቅ አለብህ እኛን ለማስተማር እንጅ ዝም ብለህ ውጣ ማለት ይችላሉ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልህ

  • @fafi2887
    @fafi2887 หลายเดือนก่อน

    የሀሰት አጥማቂ ትላለህ መንፈስ ቅዱስን ትመረምራለህ ወይ ለማንኛውም አንተም ቅረብ ንስሀ ግባና ሰፍሮብሀል😢😢

  • @IssakTesfay-he8tw
    @IssakTesfay-he8tw หลายเดือนก่อน

    ኣነጋገርህ ያስታውቃል እንደዚ በል የተባልክ ነው ምትመስለው

  • @TateqTateq
    @TateqTateq 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ያከበራቸውን አደቀድሞ እንደቅዱሳን ነብያት ፣ እንደቅዱሳን ሐዋርያት የሚያገለግሉትን የቤተክርስቲያን አባቶችን መቃወምህን አቁም ። የፃህፈት ፈሪሳውያን ጠይ ተዋርስ በእነዚ አባቶች ለይ አትዘባበት የአግዚአበሔር እጅ እርሱ በመረጣቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ለይ አድሮ ብዙ ደንቅ ድንቅ ሥራን መሥራት ይችላል ። ለዚም መልስ እነዲሆንህ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 15ን አንብብ። አንተ ግብዝ አስቀድመህ በአንተ ዓይን ውስጥ ምሰሶ የሚያክል ኃጢአት አለ አስቀድመህ ራስህ አጥራ ለዚህም መልስ እንዲሆንህ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራ 7ን አንብብ ። የሁሉ ፈጣሪ የሆነ የነገሥታት ንጉስ የገዢዎች ገዥ የሀያላን ሀያል በዓለም ሁሉ የመላ ዓለምንም አሳለፎ የሚኖር አልፈና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ሳለ አጋንትን ከሰዎች ሲያስወጣ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አይሁድ ምን ይሉት እንደነበር የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8ን አንብብ ወደእግዚአብሔር አምላክ ቀርበው ሊድኑ ለሚችሉ ሰዎች እንቀፋት አትሁን እነዚ አባቶች በትክክል የእግዚአብሔርን መንገድ አያሳዩን ነውና ክፉ ዓይንህን ከነርሱ ለይ አንሳ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ በማስተዋል ተራመድ

  • @MelesGadise
    @MelesGadise 2 หลายเดือนก่อน

    hii

  • @KerenDedah-l8m
    @KerenDedah-l8m 2 หลายเดือนก่อน

    አውነትህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 หลายเดือนก่อน

    አተ የተረገምክ ለነገሩ ለዚህ ክብርና መዳን አልተመረጥክማ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ። ለሰይጣን ምነው ጠበቃ ነኝ አልክ ። መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ ። ከእናትህ ማህፀን ጀምረክ ካልተመጥክ ምንም ማረግ አችልም ይልቁንም ኦርቶዶክስ ከሆክ ንስሀ ግባ

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 2 หลายเดือนก่อน

    መብቱ ነው አያገባችሁም የራስህን ገበና ደብቀህ የሰው አትይ ኦርቶዶክስን አታሳፍር

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 2 หลายเดือนก่อน

    መብቱ ነው አያገባችሁም የራስህን ገበና ደብቀህ የሰው

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ገና ልጅ ነክ የሲሬህን ቀበቶ አስተካክለህ እንኳን አስተካክለህ አላሠርክም ከመተቸትህ በፊት ተማር?

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች ከአጋንንት እስራት ነፃ ሲወጡ አንተ ቀናህ እጅግ ያሳዝናል የደብተራዎችና የመተተኞች ጠበቃ በእውነት ያሳዝናል የአንተ ደብተራዎች ያሰሩት ይፈታሉ አንተ ክርስቲያን አይደለህም በእውነት እጅግ ያሳዝናል መቸም የእግዚአብሔር ስራ ግልፅ ይወጣል እሱ በመረጣቸው አባቶች አስመሳዮች ይባረራሉ ደላላ ሌባ አንተን አቀነባባሪ በጨለማ ውስጥ ነህ ያለሆ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ

  • @nigusman9829
    @nigusman9829 2 หลายเดือนก่อน

    አፍህን ዝጋ

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 2 หลายเดือนก่อน

    sayerifad yemelas

  • @AndualemTsedalu
    @AndualemTsedalu 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለመንፈሱ ነው የምትከራከረው?