ความคิดเห็น •

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 2 หลายเดือนก่อน +11

    አልደረሰብህም ቢደርስብህ አንተም እዛው ነበርክ ወንድሜ ለማንኛውም እራስህን ፈትሽ

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሌላ ፕራክ ስራልን መጀርያ እውቀት ይኑርህ ከቤተ ክርስቲያን እጅህን አንሳ

  • @ZelalemNikus
    @ZelalemNikus 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት ኢግዝብሔር ይቅር ይበልህ አንተ ዝምድና አለክ ከሰህጣን ጋር

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልቦና ይስጥክ

  • @TsigeAsamenew
    @TsigeAsamenew 2 หลายเดือนก่อน +19

    ምነው ለሰሰይጣን ጠበቃ ቆምክ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 หลายเดือนก่อน +8

    ምነው ለሰይጣን ጠበቃ ካልሆንኩ አልክሳ

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለመናፍስት ግንዛቤ ለማግኘት በማለዳ መያዝ የሚለውን የመምህር ግርማን መጽሐፍ አንብብ ወንድሜ። እኛ በተግባር ስለኖርነው ገባን። አንተ ደግሞ በማንበብ ጀምር። ሰላም ሁን

  • @AndualemTsedalu
    @AndualemTsedalu 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእግዜአብሄር ስም ነው አጋንንት የሜያወጡት ዝም በል።

  • @FyfyfyfyFycuchcg
    @FyfyfyfyFycuchcg 2 หลายเดือนก่อน +5

    ራስህ መዳሀን አለብህ ወንምየ

  • @WondimagegnGobeze-g1w
    @WondimagegnGobeze-g1w 2 หลายเดือนก่อน +10

    መጀመሪያ ከመውራት በፊት ሰለ መናፍስት
    ለይተ ይወቅ አንተ ራሰ መጀመሪያ በአንተ
    ፍቃዱ መናፍስት ስበው አስገብተው እንዳይገለጥ እየተቃወቀም ነው አይነጥላ
    አለብ

  • @FistumGebreslassa
    @FistumGebreslassa 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለማታውቀው ነገር በድፍረት አትናግር እንዳተአይነቱን ለማስረዳት ከባድ ነው ይህ የመናፍቅ ምክር ነው መጀመሪያ እራስህን ፈትሽ ?

  • @YoubyYouby-w7f
    @YoubyYouby-w7f 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንተም ብትሄድ እኮ ትፈወሳለህ ለምን መሰለህ ሴጣናዊ ቅናት አለብህና ተቃጠል እሺ እነደአጋንቱ

  • @AndualemTsedalu
    @AndualemTsedalu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አባቶችን የመተቸት ብቃት የለንም

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዎች ከአጋንንት እስራት ነፃ ሲወጡ አንተ ቀናህ እጅግ ያሳዝናል የደብተራዎችና የመተተኞች ጠበቃ በእውነት ያሳዝናል የአንተ ደብተራዎች ያሰሩት ይፈታሉ አንተ ክርስቲያን አይደለህም በእውነት እጅግ ያሳዝናል መቸም የእግዚአብሔር ስራ ግልፅ ይወጣል እሱ በመረጣቸው አባቶች አስመሳዮች ይባረራሉ ደላላ ሌባ አንተን አቀነባባሪ በጨለማ ውስጥ ነህ ያለሆ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 2 หลายเดือนก่อน +13

    በመምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡መምህር፡ተስፋዮ፡አበራ፡ትምህርቶች፡ፆም፡ፀሎት፡ቅዱስ፡ቁርባን፡ስግደት፡አውቀናል፡ጠላታችንን፡አውቀናል፡ወንድሜ፡ተለዉጠናል፡የቤተክርስቲያን፡ጉዳይ፡የሚያሳስብህ፡ከሆነ፡ምዕመኑን፡በመተት፡አስረው፡የሚያሳቃዩትን፡ደብተራዎችን፡ጠንቋዮችን፡መተተኞችን፡ለምን፡አትቃወምም፡አታጓልጥም፡እነሱ፡ፀልዩ፡ፁሙ፡ቁረቡ፡ስገዱ፡ነው፡ያሉት፡አባ፡ግርማ፡ወንድሙ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡መምህር፡ተስፋዬ፡አበራ፡ይመለከታል፡ሌሎቹን፡ብዙም፡አውቃቸውን።

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 2 หลายเดือนก่อน

      ተክክል

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 2 หลายเดือนก่อน

      ልጁ ተዟል እግዝአብሔር ይማረው ​@@saronisrael752

  • @demekemengesha6925
    @demekemengesha6925 2 หลายเดือนก่อน +13

    የሰውመዳን ለምን አበሳጨህ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ያበሳጨኛል ለምን ዳኑ አደለም ስርዓቱ ትክክል አደለም ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน

      @@yenatieyeta😅😅😅😅 እሽ የ ኛ ስርአት አዋቂ ተቆርቋሪ አንተ ያለ ነጠላ ስታቀርብ ስርአቱ ፈቅዶልህ ነዉ ያዉ አገልግሎት እየሰጠህ እየመከርከን አይደል😂 ምክርና ትችት ከራስ ይጀምራል አንድ ጣትህን ስትቀስር ሶስቱ አንተጋ መጡብህ አየህ

  • @masreshayayeh
    @masreshayayeh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ለምን ሠይጣን በተቀጠቀጠ አንተ ጨነቀህ ወንድሜ ለምንስ ለመቃወም ተነሳህ ለመቃወምስ አቅሙ አለህ እውቀቱስ ከአንተ ባላውቅም ግን ቤተክርስቲያኑዋ ብዙ ሊቃውንት አሉዋትና እሱን ለነሱ እንተው እኔ ግን ጾም ፀሎትና ስግደት ነው የሚያስተምሩት በተጨማሪም የሠይጣን ክፉ አሠራር ነው የሚያጋልጡት ሰውን እያነቁ ስለሆነ ሰይጣን ጨነቀው ወንድሜ አንተም ገብተህ አትጨነቅ ሌላው ኦርቶዶክስ ከሆንክ ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጥ እባክህ ።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ እራስ ሀሰተኛ ነህ ይቅር ይበልህ

  • @ግርማፅዮንክፍለማርያም
    @ግርማፅዮንክፍለማርያም 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለጌታ እያልክ ህግና ግድ አልበኝነት እየታየብህ ነው። መህራኖችህ የእውነት ለሃዋርያዊ አገልግሎት በሃይማኖት በማመን ባለመካድ ቢያገለግሉ ወደ ጠቢባን ድብትርናከመጌታነትከጥንቁልና ያጣመሩ ውጤትም በነጮች የደኩተሩች የዘመናዊነት መርዛሞች የአሚዛራክ ልጆች ናቸው። በሃገራችም የባህል መድሃኒቶች የሚባሉ ከኝህ አንድ ናቸው። ማህበረ ቅዱሳን አቋም የእነዚህ ደጋፊዎች ናቸው። እየነዚህ ወገኖች ምልምሎች ከሆኑ ለሃዋርያዊ የመንፈስ ቅዱስ አጥማቂዎች አባቶች ሊቀበሉ አይችሉም ምክንያቱ የሌላ እርሾ ፈሪሳውያን መልቶባቸዋል። ከእርሾ ክህደት ትምህርታቸው መጠንቀቅ መራቅም መንቃትም ያስፈልጋል።

  • @TateqTateq
    @TateqTateq 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ያከበራቸውን አደቀድሞ እንደቅዱሳን ነብያት ፣ እንደቅዱሳን ሐዋርያት የሚያገለግሉትን የቤተክርስቲያን አባቶችን መቃወምህን አቁም ። የፃህፈት ፈሪሳውያን ጠይ ተዋርስ በእነዚ አባቶች ለይ አትዘባበት
    የአግዚአበሔር እጅ እርሱ በመረጣቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ለይ አድሮ ብዙ ደንቅ ድንቅ ሥራን መሥራት ይችላል ። ለዚም መልስ እነዲሆንህ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 15ን አንብብ።
    አንተ ግብዝ አስቀድመህ በአንተ ዓይን ውስጥ ምሰሶ የሚያክል ኃጢአት አለ አስቀድመህ ራስህ አጥራ ለዚህም መልስ እንዲሆንህ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራ 7ን አንብብ ።
    የሁሉ ፈጣሪ የሆነ የነገሥታት ንጉስ የገዢዎች ገዥ የሀያላን ሀያል በዓለም ሁሉ የመላ ዓለምንም አሳለፎ የሚኖር አልፈና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ሳለ አጋንትን ከሰዎች ሲያስወጣ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አይሁድ ምን ይሉት እንደነበር የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8ን አንብብ ወደእግዚአብሔር አምላክ ቀርበው ሊድኑ ለሚችሉ ሰዎች እንቀፋት አትሁን እነዚ አባቶች በትክክል የእግዚአብሔርን መንገድ አያሳዩን ነውና ክፉ ዓይንህን ከነርሱ ለይ አንሳ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ በማስተዋል ተራመድ

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ራስህን መርምር ሰይጣን በማን ሀይል እንደሚናገር ማወቅ አለብህ እኛን ለማስተማር እንጅ ዝም ብለህ ውጣ ማለት ይችላሉ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማነህ ደሞ😮

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      ናቲ ነኝ

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ.ዉድ.ካልተገለፀላቸዉ.ወገን.ነህ.እስኪ.ምንም.ቢሆን.ቤተክርስትያን.ነዉ.እነዚህ.ሰወች.የሚያገለግሉት.ቢያስ.ለትችት.ሀቁን.ለማወቅ.ተገኝ.በተረፈ.በኔ.በኩል.እነዚህ.ሰወች.የፈጣሪ.ታዛዥ.ናቸዉ.በሩቅ.ተቀምጠህ.አትለች.እነሱን.የሚጠሉ.መተተኞች.እዳይጋለጡ.በሰይጣን.የተያዙ.ናቸዉ.እና.በሰዉ.አባባል.አትጥላቸዉ.

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hasetegna mehonachewn be min ergtegna neh le seytan tbkina jemerk?

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሔደክ መጀመሪያ አረጋግጥ የእግዚአብሔር ማዳን አትቃወም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወርኛ, ብር ወደድ ታልቃቃም 🤐🤐🤐🤐🤐

  • @berhanebekele3413
    @berhanebekele3413 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወሬ በሰው መዳን አታዉራ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 หลายเดือนก่อน

    አተእራስህአሰተኛነህእምነትህንመርምርአባቶችሀሰተኛያለቻቸውከቤተክርስትያንአስተምሮውጭአትቀበልምእየሱስክርስቶስሰይጣንንአፍህንዝጋነውያለውለምንታስለፈልፋላችሁብላቤተክርስትያንትቃወማለችአፍህንዝጋካላሉየሴጣንንድራማማየትአልተፈቀደምአትቀበልም

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 หลายเดือนก่อน

    አተ የተረገምክ ለነገሩ ለዚህ ክብርና መዳን አልተመረጥክማ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ። ለሰይጣን ምነው ጠበቃ ነኝ አልክ ። መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ ። ከእናትህ ማህፀን ጀምረክ ካልተመጥክ ምንም ማረግ አችልም ይልቁንም ኦርቶዶክስ ከሆክ ንስሀ ግባ

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p 2 หลายเดือนก่อน

    What is supernatural?

  • @نورهبرهان-ر7ل
    @نورهبرهان-ر7ل 2 หลายเดือนก่อน

    ኣጭበርባሪ ከዝጋብሔር በላይ ማንም የለም አውነት አልሃለሁ አንተ ራስህ ፈትሽ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዘህስ ልጅ የትለየ ነው ደብተራዎች ክፍለውት ነው አረ ሰዉ ይዳንበት የሄው ተለፈልፋለህ ሰንት ዓመት የሚሰማህ አጣህ
    ደብተራዎችሀን አማክራቸው ወይም ጠንቅዋዮችህን መተተኞቹን ሰሚ አጣሁ ብለህ ምቀኛ ይለቅስ ሄደህ ዳን የስይጣን ጠበቃ ከምትሆን

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ከመከተል እግዚአብሔር ይመልሳቹ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yenatieyetaማንም ሰውን አይከተልም አሁን ይህን ስታወራ ቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ደብተራ ጠንቋይ የለም ? ወንድም አብሾ እና አፍሎ ከላይ እሰከታች የተወረሰ ነው

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 2 หลายเดือนก่อน +1

    weyine min asichnekachu lemin arifechu atikemitum

  • @fafi2887
    @fafi2887 หลายเดือนก่อน

    የሀሰት አጥማቂ ትላለህ መንፈስ ቅዱስን ትመረምራለህ ወይ
    ለማንኛውም አንተም ቅረብ ንስሀ ግባና ሰፍሮብሀል😢😢

  • @LoveMglc-ss5jk
    @LoveMglc-ss5jk 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ምልህ ወንድሜ እንደዚ ኣይነት ሃይሊ የተሰጠ ማነው ከ ኢትዮጵያ ሙሉ እንደዚ የምሰሩት ሰቦች 4,ወይም 5 ናቸው እኔም ራሴ 3ት ኣቃለው ኣንደኛው 1 ❤መምህር ግርማ 2 ቆሞስ ኣባ ሳሚኤል ተሰማ 3 ሄኖክ ናቸው ይህ ሃይሊ እየተሰጡ ዝም ብሎ በምብላት በመጠጣት ኣደለም ቀኑም ለሊቱም በስግደት በፆም ናቸው እየ ተሰጣቸው ሃይሉ ደሙ ስራው የሰይጣን ኣደለም የእግዚኣቢሄር ነው

  • @Tina-u2v
    @Tina-u2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👿👿👿👿👿👿😭😭

  • @GodinshTho
    @GodinshTho 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምአባህአገባህወሬኚምቀኚለሁድህየሚገዛህአተነህ

  • @mahletgeremew9412
    @mahletgeremew9412 หลายเดือนก่อน

    betam yamemeh anten new....GETA yemarhan

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ የቤተክነቱ ችግር ነው

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው👍

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน

      የቤተ ክህነት ችግሩ ደብተራ ጠንቋይ አለመለየቱ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      @onlymine4294 አረ ደብተራ አይባልም ደብተራ ድንግል ማርያም ናት

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቀውስ ካድሬ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነው?

  • @IssakTesfay-he8tw
    @IssakTesfay-he8tw หลายเดือนก่อน

    ኣነጋገርህ ያስታውቃል እንደዚ በል የተባልክ ነው ምትመስለው

  • @hailemikael6098
    @hailemikael6098 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mindenew Mitaweraw Maregagecha Amita asay ? debterawochun metachochin awdenegest anbabiwochin lemen zem alkachew? manew teteyaki yesentun hiwot yeselebuten man yeteyekachew aynehin gilet ene yemenim degafi adelehum .

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      የግዴታ መተተኞችን ለመቃወም እነዚን አጥማቂዎችን መከተል የለብኝም

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 หลายเดือนก่อน

    አጋንንትን በአጋንንት ተመቸኝ ደጋሚውና ፈዋሹም እነሱ ;እንዳልከው የሥንቱን ቤት ትዳር ህይወት ሀብት ጤንነት ወዘተ አመሳቀሉት በቃችሁ ሊባሉ ይገባል

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂ደፋር ያመሳቀላቹት እማ እናነት ምተተኞች ደግምታሞች እንሱጋር እማ የሄደን ዳንን ተዳራቺን ተሰተካክለ መንፈሳዊ ሆነን መስገድ ምፅለይ ምፆም ምቁረብ ተማርን እግዝአብሔር እደሜ ጤና የስጣቸው ለ እናንተንም ልቦና የስጣችሁ

  • @newaymulu7712
    @newaymulu7712 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ እመን መርምር ሳይገባህ አትፍረድ

  • @NatanTada
    @NatanTada 2 หลายเดือนก่อน

    አይነ ብረሐንህ ይብራልህ

  • @MetiDejene-l9k
    @MetiDejene-l9k 2 หลายเดือนก่อน

    Yegib chikul qende yinekisal egiziabihare libona yisxihi

  • @KumaDibabe
    @KumaDibabe 2 หลายเดือนก่อน

    Wenaf!!!

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 2 หลายเดือนก่อน

    lingeriki ene betesaboche bizu menefisitatin yemelikalu edime latimeki lemitiluwachew tafawesiku emesekiralawu

  • @AzebMeka
    @AzebMeka 2 หลายเดือนก่อน

    ye A A hzib sew meketel akumu sewyew siwedk abrachu endatwedku le mangnawim menfesin hulu atmenu memeramerin astewilu yalewun ye fetariyachinen kal be atikurot asbut

  • @YonasTufa-qt1nk
    @YonasTufa-qt1nk 2 หลายเดือนก่อน

    አባት ቁጭ ብሎ ልጅ ይፈርዳል ....

  • @AzebMeka
    @AzebMeka 2 หลายเดือนก่อน

    Be difret atinager ye mitilu defarochus e/r sitagesachew yemayigebachew simachewun kelay yezerezerachuhacew sewoch ena meselochachew nachew lene esu yemitikerakerut menfesachew wistachu silegeba new

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 2 หลายเดือนก่อน

    Altenekahim awra

  • @betsinshaw5259
    @betsinshaw5259 2 หลายเดือนก่อน

    Kedebteraw anudu neh sew seden tamemeh minew

  • @surafelgere8410
    @surafelgere8410 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለገንዘብ ብለህ ታወራለህ። አንተ እራስህ ከባእድ አምልኮ የተገኘህ ትሆናለህ። እራስህን ፈትሽ

  • @freemesefenyewalashte
    @freemesefenyewalashte 2 หลายเดือนก่อน

    Weranga neh lekomanth new atbelawm

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 2 หลายเดือนก่อน

    Lebona yesetek. Ant. Tekawame. Yareggek. Weseteke yallw new

  • @tsegenetbekele6672
    @tsegenetbekele6672 2 หลายเดือนก่อน

    Weregna nehe

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ የኔ ልጅ ❤
    እግዚአብሔር ልብህን በእጥፍ ያብራልህ ! !!

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🏻

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 2 หลายเดือนก่อน

      bilo new yanitun ayine libonewotin yebiraloti mejemeriye

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 2 หลายเดือนก่อน

    Anta egezabehare yegaseseke anta manafeke protestante nake wayeme lamahone eyasarake nawo anta talalake nake

  • @mahi-fg7gw
    @mahi-fg7gw 2 หลายเดือนก่อน

    Ena men eytebik nw hidena ereso lek alsrum hasetgna not bel ena ewentun asayn mjemriya erasiken ftesh

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 2 หลายเดือนก่อน

    እራሡ ሰይጣን ተውን ክርስቲያኑን እንያዝ ይላል አንተ የእነዚህ ሰይጣን ነህ

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350 2 หลายเดือนก่อน

    አተም ሒድና ዳን ሰይጣንሕን አውጣ የማይገባክ እዲያው ምልበልሕ

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 หลายเดือนก่อน

    ማን እንበል ህ ደሞ አንተን ለማንኛውም ብስሉን ከጥሬ አትቀላቅል አስቲ እራስህንና ቤተሰብህን ፈትሽ አጥማቂዋችንሳትከተልአንድ ስብከትብትሰማእውነቱን ታገኘዋለህ በተናገርከውም ታፍራለህ

  • @MussieTedla
    @MussieTedla 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ኢየሱስን ያላደረጎው ሐዋርያትን ያልሰበኩበት የሚያደርጉ መወገዝ ኣለበት ተባረክ 10:34

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p 2 หลายเดือนก่อน

    አልገባህም supernatural.

  • @AndualemTsedalu
    @AndualemTsedalu 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለመንፈሱ ነው የምትከራከረው?

  • @nigusman9829
    @nigusman9829 2 หลายเดือนก่อน

    አፍህን ዝጋ

  • @fesehabayu
    @fesehabayu 2 หลายเดือนก่อน

    አተ እራስ ሀሰተኛ ነህ ይቅር ይበልህ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      በምን አወክ ሌባን ሌባ ስላልኩ ነው

  • @GezahagnNegashi
    @GezahagnNegashi 2 หลายเดือนก่อน

    ካንተ ላይ ያለው ማነው

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 หลายเดือนก่อน

    666😂😂😂😂😂

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ገና ልጅ ነክ የሲሬህን ቀበቶ አስተካክለህ እንኳን አስተካክለህ አላሠርክም ከመተቸትህ በፊት ተማር?

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 2 หลายเดือนก่อน

    የሰይጣን ዘበኛ ነህ

  • @KerenDedah-l8m
    @KerenDedah-l8m 2 หลายเดือนก่อน

    አውነትህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Tigst-h7o
    @Tigst-h7o 2 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ የደብተራ ልጅ ነህ መሰለኝ ሚስጥራቹ ሲጋለጥ ትናደዳላቹ ስራቹ ስለሆነ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ነገርግን ጥቂት የማይባሉ ሰዎች የሀሰት አጥማቅያንን እስከማምለክ የደረሱ አሉ ሰሚ ጆሮ የለም😭

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ከመከተል አልፈው እያመለኮቸው ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ አባ ገብረኪዳንን ታመልኩ የለ ሁሉ እንደ እናንተ አባት ይመስላችኀል እኛ ምናችን ሞኝ ነዉ ፍሪያቸዉን ዉጤቱን እያየን ነዉ በማስተዋል የምንከተለዉ ይብላኝ ፀሎት አቁሙ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ፀበል አትሂዱ እያለ የምንፍቅና ት/ት እያስተማረ ለምትከተሉት

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 2 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ እማታቀዉን አዘባርቅ,

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 หลายเดือนก่อน

    Antt👎👎👎👎👎👎

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck 2 หลายเดือนก่อน

    ቆሻሻ

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck 2 หลายเดือนก่อน

    ከንተ እራስክ መንፈሸስ ነህ ዉሻ

  • @Hirut-e1i
    @Hirut-e1i 2 หลายเดือนก่อน

    አቤትየመጨረሻው ዘመን ምልከት የያዛዝናል

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል

  • @alexburger5755
    @alexburger5755 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡መምህር፡ተስፋዮ፡አበራ፡ትምህርቶች፡ፆም፡ፀሎት፡ቅዱስ፡ቁርባን፡ስግደት፡አውቀናል፡ጠላታችንን፡አውቀናል፡ወንድሜ፡ተለዉጠናል፡የቤተክርስቲያን፡ጉዳይ፡የሚያሳስብህ፡ከሆነ፡ምዕመኑን፡በመተት፡አስረው፡የሚያሳቃዩትን፡ደብተራዎችን፡ጠንቋዮችን፡መተተኞችን፡ለምን፡አትቃወምም፡አታጓልጥም፡እነሱ፡ፀልዩ፡ፁሙ፡ቁረቡ፡ስገዱ፡ነው፡ያሉት፡አባ፡ግርማ፡ወንድሙ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡መምህር፡ተስፋዬ፡አበራ፡ይመለከታል፡ሌሎቹን፡ብዙም፡አውቃቸውን።

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      ጠንቆይም ፁሙ ፀልዩ ይላል

    • @IssakTesfay-he8tw
      @IssakTesfay-he8tw หลายเดือนก่อน

      ስገዱ : ቁረቡ ከ ይላል ጠንቃይ