ความคิดเห็น •

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው በዚያን ዘመን አስተውሉ መርምሩ ነው የሚለው ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 หลายเดือนก่อน

    ትክክልነክ ወንድሜ

  • @znashabat
    @znashabat 2 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 2 หลายเดือนก่อน

    ጫማው ግን የእውነት ታሪካዊ እንደሆነ ያስታውቃል ከጊዜ ብዛት አንዱ ተቆራርጦ አንሶአል የእውነት ክብር ይግባው ጌታችን የሱ ባረገው ደስ ይለኛል

  • @samrawit-e8d
    @samrawit-e8d 2 หลายเดือนก่อน +6

    የጌታችን ልብስ አልተቀደደም መረጃህ ልክ አይደለም ልብሱን አውልቀው እጣ ተጣጣሉበት እንጂ አባቶችን ጠይቅ የፈረንጅ ፊልም አይተህ ዝም ብለህ አትዳፈር በጣም ተቃዋሚም ተጠራጣሪም አትሁን ሰዎች ባላሰቡት ንጽ ህሊናላይ ጥያቄ ጫሪ አትሁን ለምን እንዳንተ ወጣት ስንት ልጆች ባለማወቅ በልጅነታቸው እየተቀሰፉ ያሉት የሚያነቃ የሚገነባ ነገር አታደርግም ? እንኳ የሚያጠራጥር ነገር ጨምረህበ የኢትዮጵያ ህዝብ ድሮም ማጨብጨብ እንጂ ማስተዋል እርቆታል

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በዚያን ዘመን አስተውሉ መርምሩ ነው የሚለው

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 หลายเดือนก่อน

    መርየምን ተው ሰይስና ሉተርን ተከተለው
    በመየገበው እንዴ አይጥ ጥልቅ አትበሉ

  • @almaz876
    @almaz876 หลายเดือนก่อน

    Bmjmriya agteh laye mhtbe adreg lmtcht

  • @Coolacting
    @Coolacting หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን በእስራኤል አይደለም ትውልዷ ቦታ አርም ወንድሜ

    • @yenatieyeta
      @yenatieyeta หลายเดือนก่อน

      እና የት ነው እስራኤል ውስጥ የምትገኝ ሊባኖስ በምትባል ቦታ ነው እንጂ አሁን ሊባኖስ ተብላ እራሶን ችላ ሀገር በሆነችው ቦታ አደለም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 หลายเดือนก่อน

    ልብሱ አልተቀደደምእጣ ተጣጥለው ነው የተወሰደው

    • @Shishay1.
      @Shishay1. หลายเดือนก่อน

      ኣረ ባክሽ አውቀሽ ተናገሪ ልብሱ ተቀዷል ቀደው ነው የተካፈሉት ቀሚሱን ነው ሳይቀዱ እጣ ተጣጥለው ሙሉዉን የወሰዱት እሺ

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ነው የሰህተት አሰማሪዎች ውጤት ነው።