#ተዘርፈናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 97

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 7 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ለፈጣሪ ስል የማናውቀውን የሚያሳወቅ ለእውነት የቅመ ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥህ🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ጥበብንና ሞገስመ ይስጥህ ነጋሽ ወንድሜ

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme 20 วันที่ผ่านมา +16

    ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ጥበብንና ሞገስመ ይስጥህ በርታ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ እናመሰግናለን እውነትም ሰው መሆን እንዲህ ነው🙏🙏🙏

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 18 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 17 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድሜ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን አይዞህ

  • @Gedammekuria
    @Gedammekuria 16 วันที่ผ่านมา +1

     ትመችኛለህ ወንድሜ ማንም ውርጋጥ ሊቃውንት አውቀው ያልጨረሱትን ተዋህዶን በዝማሬ ቀርቶ ዝም ብዬ ስቀመጥ ሰላም ያለው ቤታችን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 20 วันที่ผ่านมา +8

    ኦርቶዶክሰን ማክበር መከበር ነዉ ያከባራት ያክብርልኘ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 20 วันที่ผ่านมา +4

    አመሰግናለሁ ወንድም ነጋሽ 👏👏👏 ስለ ሐይማኖት ያለህ ክብር ደስ ይለኛል 👏👏 👏👏
    ሰው ሲጮህ አሜን እያላችሁ እባካችሁን ገደል አትግቡ
    እግዚአብሔር ጭንቅላት የሰጠን ልናስብበት ነው እባካችሁ ተመከሩ ዳኑ
    ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ ባአላት የነገረን ሁሉም ትክክል ነው እውነቱን እኮ ታውቁታላችሁ በተለይ አንተ እውቀትህ በጣም ነው የሚገርመው አመሰግናለሁ 👏👏👏👏
    ነጋሽ እና አርአያ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
    2/5/17

  • @asresashgebremlak4908
    @asresashgebremlak4908 20 วันที่ผ่านมา +5

    ነጋሽ አንተ እኮ ትለያለህ በሙሉ ያልካቸውና ያቀረብካቸው መልእክቶች ሁሉም ትክክል ናቸው ተባረክ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 19 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ብቻ ሆንክ እኮ ድምፅ እየሆንክ ያለኧው ሌሎች ትልልቅ ሚዲያ ያላቸውም መገሰፅ አለባቸው ለቤተክርስቲያናችን ሁላችንም ተባብረን መቆም አለብን!! አንተ በርታ ወንድሜ ተባረክ🙏🥰

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 19 วันที่ผ่านมา +2

    ነጋሽ ሁሌ እንደ እሳት የሚያቃጥልህ የቤተ ክርስቲያን ፍቅር ይገርመኛል በጽኑ እንቅልፍ ለተኛነው ክርስቲያኖች ቀስቃሽ መልዕክት

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 19 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልን ነጋሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 20 วันที่ผ่านมา +2

    ነጋሽ በጣም_በጣም ጠንካራና ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፥ አገልግሎትህንም መድኅን ዓለም ክርቶስ ይባርክልህ ፥ በርታ 💚💛❤

  • @bekeleyirgu6858
    @bekeleyirgu6858 20 วันที่ผ่านมา +6

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 20 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ አሳቀከኝ እኮ አረ ተው አስተውሉ ጎበዝ
    ከበሮ እራሳቸው ላይ አስቀምጠው የሚያብዱ አሉ። ሁሌም ያስለቅሰኛል ያመኛል ከበሮው የክርስቶስ ምሳሌ ስለሆነ ያማል ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 20 วันที่ผ่านมา

      አይገርምም ያንተን( ያንቺን ) አስተያየት ሳላይ እኔም ይሄንኑ በጥያቄ መልክ ፅፌያለሁኝ እናም ለሚያድጉት ልጆች የከፋ በሽታ ነው ጥምጥምስ ማንም መጠምጠም ይችላል?

  • @Antekatere
    @Antekatere 20 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @TesfayeNega-bu4hz
    @TesfayeNega-bu4hz 17 วันที่ผ่านมา

    ማስረጃ ትሰጠን ወድም ነጋሽ ስለሰግደት የተናገርከውን

  • @yeabsirakingu5511
    @yeabsirakingu5511 19 วันที่ผ่านมา +1

    ,እግዚአብሄር ይሰጥልን ጥሩ ሀሳብ ነው እባካችሁ ኬርሰቲያኖቾ በዚህ ልክ ብናሰብ መልካም ነዉ ኣባካችሁ እናሰተዉል

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 19 วันที่ผ่านมา

    Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ekane adrsachuu 🙏🏾 adrsene ☦️🙏🏾⛪❤ kale hewtene yasemalne wedima ☦️☦️☦️🤲🏾

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 20 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነተኛ መልእክት ነዉ መታረም ያለበትማ መታረም አለበት ትክክል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 20 วันที่ผ่านมา +2

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @fefeKinfuፋኒቾ
    @fefeKinfuፋኒቾ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በጣም ከልቤ ነው ምከተለው ያንተን ትምህርት

  • @TamiratYigezu
    @TamiratYigezu 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናው ወንድማችን ልብሱ እና መስቀሉ ነጥቆ ወደ ቤታችን አንደ መለሰ ማድረግ ግለሰቡን ለሕግ ማቅረብ ያቺ ነግሰተ ነገሥታት የተባለች ሰይጣን ዝም ሰለተባለች ነው እዚህ ደረጃ የደረሰቹ ሰለዚህ ቤተክህነቱ ውሳኔ ይሰጥበት።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 19 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks, may God strenghten you 🙏 Egzeabher yemesgen lehulum temama negeroch hulu bacher yaskerelen?!

  • @HeniDamese
    @HeniDamese 18 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ነጋሽ ነሀሚያ የሚባል ልጅ ኣካሄዱ አልደደግፍም ኦቶዶክስ ነኝ እያለ የቤንጤወችን አዳራሽ የእግዚአብሔር ቤት ይላል በዉነት ያሳፍራል

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +6

    ዶ/ር ወዳጀጄንህ፤ የእውቀት፡ ጥግ! የዓለምን ኃይማኖቶች አንጠርጥሮ ተምሮ የጨረሰ! ዋናው ዓላማው ግን ሰላምን ለዓለም ለማምጣት ነው!!!

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 20 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይይይ ጉድ ለውድ አደር ናቸው በቅዱስ ገብርኤል ስም ቸሩ እግዚአብሔር ይግስጽህ

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 20 วันที่ผ่านมา

    EGZIABHER YIMESGEN endew tebarek wendime 😍❤❤❤❤

  • @kibrleqidusan2086
    @kibrleqidusan2086 20 วันที่ผ่านมา +1

    kale hiwet yasemalin. Minfiqina asitesasebin yemiberiz keyaze kifun limimid melkam asimesilo yemisil kebad wereshign nw. Igziabher hullachinin yitebiqen yewetutin mastewal yimelisilin ignanim beiminet bemigibar indihum beiwuqet bebetu yatsinan.

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 20 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይስጥልን፤ የምስጋና መዝሙር በስሜት ሳይሆን በተመስጥኦ መሆን አለበት ያልከው ትክክል ነው።

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 20 วันที่ผ่านมา +25

    ለጥንቃቄ ያህል፤በቤተ ክህነት አገልግሎት ላይ የተሰማሩ የውጭ ዜጎች ይታያሉ፤ምን አልባት ሌላ ተል እኮ ይዘው እንዳይሆን ጥንቃቄ ቢደረግ አይከፋም፤ከይቅርታ ጋር፤ጥርጣሬ ለመፍጠር ብዬ አይደለም፤ለጥንቃቄ ያህል ነው።

    • @alemalemepstsheyayele9746
      @alemalemepstsheyayele9746 20 วันที่ผ่านมา +3

      ነጋሽ እንውደሐለን ኑርልንውዱ ልጃችን

    • @Thahiretade
      @Thahiretade 20 วันที่ผ่านมา +2

      ልክ ነህ አይታመንመንም ሌላ ተልእኮ ነው የመጣው ነጩ።

    • @danieldeferso1128
      @danieldeferso1128 19 วันที่ผ่านมา

      ዘመኑን ዋጁ ይላል ። እንደርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ እንሁን ። እንጠይቅ

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 20 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา +1

    የጴንጤ ብሔራዊ ትያትር! ነገር ግን አንስተውም እናስተምራለን ዝም አንልም! ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በቤተክርስትያን ፈልተዋል! ተጽፏል!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 19 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችሁ ቸሬ

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 19 วันที่ผ่านมา

    በተለይ በምስጋና መዝሙራት ላይ የአቀረብከው አስተማሪ ነው

  • @selamawitmeberatu7267
    @selamawitmeberatu7267 18 วันที่ผ่านมา

    የልቦናችንን ዐይን ያብራልን

  • @SerkalemDemesaw
    @SerkalemDemesaw 18 วันที่ผ่านมา

    😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodroswendimu
    @tewodroswendimu 20 วันที่ผ่านมา

    Bertalign!

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejeneluche8994
    @dejeneluche8994 20 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 20 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 19 วันที่ผ่านมา

    እኔም የእልልታው እሩምታ ብዛት እንደልምድ እንጂ እግዚአብሔርን ለማመስገን አይመስልም

  • @dmx3674
    @dmx3674 20 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ! ምስጋና ከስሜት መጽዳት አለበት ። አንዳን ግለሰቦች የቤተክርስቲያኗን ህገ ደንብ የሚጣረዝ ተግባር ሲያደርጉ ፥ አንዳንዶች ደሞ ስለ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሲገልጹ በተሳሳተ መልኩ በቪዲዪ እየቀረጹ ይፖስታሉ ። ፖስት ከማረጋቸው በፊት ፣ለቢዲዮ ለጠቅላላ ህዝብ ከማሰራጨታቸው በፊት ትምህርቱ /እውቀቱ ቢገበዩ መልካም ነው። በስሜት እየተነሱ አሁን ልክ ጴንጤዎች እንደሚያደርጉት መረን አልባ አገላለጽና ንቅናቄ የሚያደርጉ ኦሮቶዶክስ ነን ባዩች እየወጡ ነው። ኦሮቶዶክስ ነን ባዮች ያልኩበት ምክንያት ፣የስውር አጀንዳ ይዘው ኦሮቶዶክስ ነኝ ብለው የቤተክርስቲያኗን ስም ሊያጎድፉ ፣ ምመናንን ሊያዋክቡ የተሰገሰጉ አይጠፉም ብዩ ነው።

  • @TakkoushCell-v6o
    @TakkoushCell-v6o 20 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ንብረታችንን ይተውልን

  • @HappyComputerChip-pi9mm
    @HappyComputerChip-pi9mm 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @WoyinishetTsegaye
    @WoyinishetTsegaye 20 วันที่ผ่านมา

    Negs bedhadha berta enkuwan dehina metah edimena tenawun yisxilin

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምናለ ልብሱን ቢይወልቁት😢😢😢

  • @hulegebmedia12
    @hulegebmedia12 19 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ነጋሽ እንዴት ነህ በአፋን ኦሮሞም ፕሮግራም ብትሰራ አሪፍ ነው። አፋን ኦሮሞ የምትችል ይመስለኛል። አስፈላጊ ነው በተለይ ባሁኑ ጊዜ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ቋንቋን ምክንያት አድርገዉ ሲያጭበረብሩ እያየን ስለሆነ።

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 20 วันที่ผ่านมา

    Fetari yitebikele bebatu yatsenahe

  • @GetayGenzby
    @GetayGenzby 20 วันที่ผ่านมา +1

    እያየን ተዘረፍን ወይኔ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ሁሉም ሊጠብቃት ይገባል። ፍፁም የሆነች ብንቀርባት ተትረፍርፈን የምንወጣባት ቤት ናት። ሌሎች ሲጎነትሉን በስሜት እኛም መጥፎ ሰዎች እንዳንሆን ሁሌ ከእራሳቸን ጋ እንሁን። ኢትዮጵያ ውስጥ ዲያመንድ አለ ከተባለ ያ ዲያመንድ ቤተክርስቲያን ነች። ሁሉም ሊያስጥለን ይረበራበል። ይህ የዘመናት በደል እውነቷን አላስጣላትም። ክብር አፈር ለብሰው ደን ጥሰው ለቤተክርስቲያን ለተጋደሉ እውነትን ላፀኑ በክርስቶስ መንገድ መስቀሉን ይዘው ለተሰው። አንረበሽ ስሜት ውስጥ አንግባ ግራ ሲገባን እንጠይቅ ይህንን እውነት የሰራት ክርስቶስ ተመልሶ እሲረከባት በንቃት አደራችንን እንወጣ። ይህ የፀና የሚኖር ህይወት ነው። ደስ በሚለን ነገር ሳይሆን ከእውነት ጋ እንጠጋ። እርጋታ ፅሞና ከእኛ አይለየን

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክለኛ አስተሳሰብ ‼‼ ነው በሃይማኖታችን እንፅና ሁሉንም እናሸንፋለን 🙏🙏 አመሰግናለሁ አበበች ኮሜንትሽ በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay 20 วันที่ผ่านมา

    እግዝኣብሔር ይመልስልን እንም ይሄዱ 2 ወድሞቼ አሉኝ 😢

    • @Localaspect
      @Localaspect 20 วันที่ผ่านมา +1

      egziabher werdo ayastemrachewem...ye betekrstyanen temhert temar ena astemreh melesachew

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 17 วันที่ผ่านมา

    ውይ ወንድሜ ነጋሽ ይሄኮ ኮንሰርት ነው ይሄ ዘንጥ ለየሱስ ይባላል

  • @userasnakech
    @userasnakech 20 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ከኦርቶዶክስ መጣ ከተባለ ሙቱ ብባሉም አሜን ይላሉ ገብቷቸው አይደለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን እንኳነ ማመን አቅቷቸዋል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልልን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 20 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ጠቅዋር የሚባለው የአክስቴ እርኩስ መንፈስ በዚህ መዝሙር ነበር የሚያጎዋራው አሸባሸቡም ልክ እንደዚህ ነበር

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 20 วันที่ผ่านมา

    የገፃቹ ሽፋን ላይ ያለው ይሔሰውዬ ግን የጀማነሽ ወንድም ነው አይደል
    ምን አይነት መረገም ነው
    ሰውን የሚከተሉ ምን ይሆን መጨረሻቸው
    እድሜ ሰጥቶን መጨረሻቸውን ያሳየን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 20 วันที่ผ่านมา

    የከብት ስብስብ ከብትስ ፈጣሪውን ያውቃል ያሁኑፐትውልድ ግን ከምን እንደ ሚመደብ አላውቅም።

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 20 วันที่ผ่านมา

    መዝለለ እና ስሜታዊነት ተዋህዶ አይሰራም ( በቃ በተመስጦ በቅዳሴው በመዝሙሩ የሚማሰገነው

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 20 วันที่ผ่านมา +1

    መሰረት የላቸውም ይፈርሳሉ

  • @HaylenariamAbadi
    @HaylenariamAbadi 11 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ ወንድሜ ከኦርቶዶክስ ውጪ ባትሰብክ ጥሩ ነው

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 19 วันที่ผ่านมา

    ምንድነዉ ወዳጴነ እምነቱን ከሚነግረን ለምን ኦርቶዶክስ አይሆንም ስንት የሊቅ ሊቆች ያሏትን በወዳጄነ ትደነቃል አረረም መረረም የማርያም ጠር ነዉ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 20 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ አለ ፕሮቴስታንቶች ከሥር ያሉት አሜን የሚሉት እውነቱ የቱጋርነው ብለውለምን አይመረምሩም ?

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 20 วันที่ผ่านมา

    ስርቀው አይጠግቡም ነጋዴዎች ስይጣን የማያስመስለው የለም

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา

    መስቀልን የመያዝ፥ የማንጠልጠል መብት ኢየሱስ ክርስቶስ ለ2.5....+ ቢልዮን ሕዝብ በነፃ ሰጥቷል!!!!!!

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 20 วันที่ผ่านมา

    ደነዝ

  • @AbrihamUrke
    @AbrihamUrke 20 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ሰአታት ቀኖና ቅዳሴ እያልክ የምትቀባጥረው ሁሉ መንግስተ ሰማያት አያስገባም ደግሞም ሀይማኖትን ህግንና ስርአትን ከመፈፀም ባለፈ በራሴ ልፋትና ጥረት እፀድቃለሁ ብሎ ማሰብን ነው የሚያሳየው ይሄ ማለት ደግሞ የክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ ስቃይና መከራውን ዋጋ ማሳጣት ነው ሲጀመር ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ቤት ባይተዋር እንደሆነ በደንብ ታውቀዋለህ አንተም ተሳስተህ ህዝቡን አታሳስት።

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 16 วันที่ผ่านมา

    እየሩሳሌም ተጠምቀህም መጥተህ ትጮሀለህ

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ፣ አሁን አሁን በቤተክርስቲያን መዝሙር ሲዘመር ከጭፈራ ያለረተናነሰ እንቅስቀሠሴ አየተበራከተ መጥቷል። እርምት በአስቸኳይ ቢደረግበት። ቄሶችም ከበሮ ሲመቱ የከበሮ አመታት ትርጉምን በሚያዛባ ሁኔታ መጨፈር ስለሌሉባቸው ቢስተካከል። ካለዛ ከሌሎቹ በምን ተለየን።

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 20 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው አብሾ አለበት የደብተራ ልጂ ነው የሚመስለው

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣 aye Pente concert jemeru 🤣🤣🤣🤣

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 20 วันที่ผ่านมา +1

    አባ ተዋሕዶ የወንጌልአርበኛ ነው በእንደ አንተ ዐይነቱ መሃይም አይነቀፍም ወዳጄ!

    • @Localaspect
      @Localaspect 20 วันที่ผ่านมา

      Biniam set meslwachew liyatalelut yeneberut werada sewye aydelu 🤣 enkwan betekrstyanen ye semachewen tergum ayawkum 😂😂😂

    • @tsigemezgebu2805
      @tsigemezgebu2805 20 วันที่ผ่านมา

      ፍልስጣ (ብንያም) ማለት እኮ የሰይጣን ቁራጭ ማለት ነው።

    • @Localaspect
      @Localaspect 19 วันที่ผ่านมา

      @@tsigemezgebu2805 men adrege? hasetegnochen selagalete?😂😂

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 20 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ወዳጆ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሐይማኖት ካወቁት ከተረዱት ለምን አምነው አይጠመቁም?ያመነ የተጠመቀ ይድናል ።ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ማርቆስ 16፣16
    ይህንንስ አላነበበውም?

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 20 วันที่ผ่านมา

    እረ በቤተክርቲያንም ውስጥ ሆነ ታቦታት ሲወጡ እየተሽከረከሩና ጭንቅላታቸውስ ላይ ጭነው ከበሮ የሚመቱትስ የኦርቶዶክስ ስርአት ነው? ሌላው ጥምጥምስ ማንም መጠምጠም ይችላል? እባካችሁ የምታውቁ መልሱልኝ:: ፓስተር ቸሬና ዶ/ር ወዳጄነህ ልዩ ሰዎች ናቸው:: የበሰሉ የእውቀት ችግር የሌለባቸው ምሉዕ ሰዎች:: በቃ ሰው ስትሆን እንዲህ ታስባለህ::

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 20 วันที่ผ่านมา

    ግብዝ ነህ

  • @Pitanc
    @Pitanc 20 วันที่ผ่านมา

    Orthodox caltural church kahinat alibsasat eko ye ayhudawian nuw,manim kerasu yametaw yelemmmmm

    • @Localaspect
      @Localaspect 20 วันที่ผ่านมา

      the ignorance of you heretics is unmatched 🤣 since when the j e w s start wearing crosses? you don't believe in the ecclesiastical hierarchy yet you wear the clothes which identifies it and you don't believe in the power of the holy cross yet you wear it and put in your barren churches and dance infront of it. we know the orthodox church lives in your head rent free but at least make your h a t r e d a rational one.

  • @Belay1974
    @Belay1974 20 วันที่ผ่านมา

    ምነው ዳዊት ስህተት ፈፅሟል ማለት ነው ?
    መሬት ላይ እየተንከባለለ ምስጋናን ያቀረበው?
    በል እንግድህ አንተ በስርኣት መንግስተ ሰማይ እንደማትገባ እወቀው

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ የሳሎ ጊዮርጊስ አገልጋይ እሺ ያቀረብካቸው ሰዎች ማርያም ወረደች አሸዋ ለአሸዋ ሲሉ ዘምረዋል የት ጋር ነው ማርያም አሸዋ ለአሸዋ የወረደችው ? ይሄ መጽሐፍቅዱስ ላይ ተጽፎአል ? ልታሳየኝ ትችላለህ ? እኛ ለአምላካችን እንደ ቃሉ ይዘመር አልን እንጂ ምንድነው ጥፋታችን ? ለምን የእግዚአብሔር ቃል አይከበርም ? ይሄ የሁልጊዜም ጥያቄዬ ነው ተባረክ

    • @nardosfikreselassie161
      @nardosfikreselassie161 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሸዋ ላይ ነው የቆሙት ወደአለቱ ይምጡ እና እህአሸዋ?

  • @viber907
    @viber907 19 วันที่ผ่านมา

    Why you are so negative😮😮😮

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 19 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ አንተ እኮ ትለያለህ በሙሉ ያልካቸውና ያቀረብካቸው መልእክቶች ሁሉም ትክክል ናቸው ተባረክ