- 40
- 527 107
ፍጥረት | Fitret Podcast
Greece
เข้าร่วมเมื่อ 2 ต.ค. 2023
Welcome to Fitret Podcast TH-cam channel!
On Fitret Podcast, we invite a different popular TikToker onto the show in each episode. Our audience sends in their burning questions, and we ask the creator anything and everything - from the stories behind their viral videos to the behind-the-scenes of life as an influencer.
Whether you're a die-hard TikTok fan or just looking to learn more about your favorite creators, Fitret Podcast provides a unique, unfiltered look into the lives of these social media stars. Get ready for laughs, insights, and a few surprises as we explore the world of TikTok together.
New episodes featuring top TikTokers are released every Friday. Subscribe now to make sure you don't miss out on the fun - we can't wait for you to join us!
"ዳግማዊ አሊን ባገኘው ደስ ይለኛል" ሮቢ ሀበሻዊ ( Robihabeshawi ) | | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 06
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ፤ ሮቢ ሀበሻዊ በሚል የቲክቶክ ስሙ የምታውቁትን ሮቤል ይታገሱን ነው፡፡ ሮቤል በዚህ ክፍል ላይ ስለ ልጅነቱ፤ ስለ አስተዳደጉ፤ ስለ ትምህርት ቤት ህይወቱ እና በኮቪድ ወረርሽኝ ጊዜ ቪድዮ መስራት ጀምሮ እንደነበር አጋርቶናል፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ቪድዮ ሲሰራ ይገጥመው የነበረውን ችግር እና የተለያዩ አይነት ኮንቴንቶችን በቲክቶክ እንዲሁም ዩቱዩብ ላይ እንደሚሰራ ተናግሯል፡፡
ሮቤል ቲክቶክ ላይ ስላለው ልምድ ስለገጠመው ነገር እና፤ ስራዎቹ እንዴት እያደጉ እንደመጡ እንዲሁም ቲክቶክ በመስራት ውስጥ ስለተማረው ትምህርት እና ስላገኘው እውቀት አጫውቶናል፡፡ በተጨማሪም ጠንክሮ መስራት ውጤቱ ምን ያክል ጥሩ እንደሚሆን እና በርትቶ መስራቱ በማህበራዊ ሚድያ ላይ እያደጉ ያሉ በርከት ያሉ አድማጮችን እንዳስገኘለት ተናግሯል፡፡
የማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ደጋፊ እንደሆነ የሚናገረው ሮቤል፤ ቡድኑን ምን ያክል እንደሚወደው እና የትኞቹ ጨዋታዎች ከአዕምሮው እንደማይጠፉም ተናግሯል፡፡ በተጨማሪም እንዳውም በአካል ማግኘት የሚፈልገው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የትኛው እንደሆነ ተናግሯል፤ ይሄንን ማዳመጥ አለባችሁ!
ይሄንን የፖድካስት ክፍል ከወደዳችሁት፤ ቻናላችንን፤ ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ በርከት ያሉ ክፍሎችን አግኙ! ተመሳሳይ ክፍሎች ሲወጡ በፍጥት እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን ተጫኑ፡፡ የእናንተ ድጋፍ ወደር የለውም!
In today's episode of the Fitret Podcast, we’re joined by Robel Yitagesu, also known as Robi Habeshawi on TikTok. Robel shares stories from his childhood, his school life, and how he started creating content during the Covid-19 pandemic. He talks about the struggles he faced in the early days and his journey experimenting with different types of content across platforms, including TH-cam.
Robel opens up about his TikTok experience, how his content has evolved, and the lessons he's learned along the way. He also shares how his hard work has paid off, allowing him to connect with a growing audience on social media.
As a passionate Manchester United fan, Robel talks about his love for the team and the games that inspired him. He even reveals which Manchester United player he would love to meet-an answer you won’t want to miss!
If you enjoyed this episode, make sure to like, share, and subscribe to our channel for more exclusive content! Hit the notification bell so you never miss an episode. Your support means a lot to us!
#RobiHabeshawi #TikTokCreator #FitretPodcast #ContentCreator #TikTokJourney #ManchesterUnited #FootballFan #FootballPassion #TH-camContent #TikTokGrowth #SocialMediaJourney #ContentCreation #CovidContentCreation #DigitalCreator #SocialMediaInfluencer #ManchesterUnitedFan #FootballLove #TikTokStruggles #ContentInspiration #TH-camVlog #FootballAdmirer #SocialMediaSuccess #SupportLocalCreators #FootballCulture #ManchesterUnitedFanbase #TikTokExperience #ContentCreatorLife #YouthInspiration #FootballFandom #DreamsComeTrue #CreatorsOfTikTok #ManchesterUnitedPlayer #FootballGoals #FootballSupporter #FootballFans #TrendingContent #TikTokGrowthTips #SubscribeForMore #TikTokVibes

มุมมอง: 441
วีดีโอ
"4 ቋንቋ እችላለሁ" ሀወኒ(Haweni) | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 05
มุมมอง 8K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዚህ ሳምንት የፍጥረት ፖድካስት ላይ ያቀረብንላችሁ የሀዋኒን አጭር የህይወት ታሪክ ነው፣ ሀዋኒ ከጅማ ያገኘናት ጎበዝ ኮንቴንት ክሬተር ናት፣ በዚህ ክፍል ላይም ከስሟ ጀርባ ያለውን ሚስጥር እና ስላደገችበት ከተማ ያላትን ስሜት አጋርታናለች። ሀዋኒ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለነበራት ጉዞ፣ ስለገጠሟት ችግሮች እና ስለስኬቶቿ አጋርታናለች። ታሪኮቿም በዲጅታሉ አለም ስላገኘችው እውቀት የሚያብራሩ ናቸው። በተጨማሪም የውበት ሳሎን ስለመክፈት ያላትን ሀሳብ፣ ውበትን መጠበቅ እና ራስን መግለፅ ላይ ሰ ስላላት ምልከታም አስረድታናለች። ይሄ ሀሳቧ በስራ ውስጥ ራሷን የሆነችበት እንደሆነም ተናግርፕራለች። ይሄንን የፖድካስት ክፍል ከወደዳች...
"ለነገሮች ብዙ አልጓጓም" ክራንክ | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 04
มุมมอง 55K14 วันที่ผ่านมา
በዚህ የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ የጂንካዋን ኮንቴንት ክሬተሯን እና ቲክቶከር ክራንክን ነው የምናስተዋውቃችሁ፡፡ ስሟ በቋንቋቸው ከፈጣሪ ማለት ነው፡፡ የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪ መሆንን ከቲክቶከርነት ጋር እንዴት አንድ ጋር እንዳዋሀደችው ትመለከታላችሁ፡፡ ክራንክ በተጨማሪም ሌላዋን ቲክቶከሯን እህቷን ቤቲ ቢምቦንም አንስታ ከሷ ጋር ያላቸውን ቅርበት አጫውታናለች፡፡ አብረው ሆነውም በርካታ ስራዎችን እንደሚሰሩ እና መስራት እንደሚፈልጉም ተናግራለች፡፡ ከኢንስታግራም ተከታዮቻችን የተጠየቀችውን ጥያቄም፤ በአዝናኝ መንገድ መልሳላችኋለች፤ ተፅዕ ፈጣሪ ለመሆንም ምን ማድረግ ያስፈልጋል የሚለውን መልሳለች! እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ...
"የሚያስመስል ሰው ይደብረኛል" ኤደን(big forhead)| FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 03
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
This week on Fitret, we're joined by the captivating Eden Tesfaye, a TikTok sensation known for her heartwarming storytelling and adorable companion, Basha the dog! Get ready for a delightful conversation as Eden shares her inspiring journey: From Reels to Reality: Discover how Eden's passion for storytelling led her to TikTok stardom. Life with Basha: Hear all about her adventures with her bel...
"Tiktok የጀመርኩት ኮሮና ላይ ነው " ማንሲያ | FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 02
มุมมอง 172Kหลายเดือนก่อน
በዚህ የፍጥረት ፖድካስት፤ ታዋቂዋ ኮንቴንት ክሬተር እና ኢንፍሉዌንሰር ምዕራፍ ተስፋዬን ወይም በቅፅል ስሟ ማንሲያን ጋብዘንላችኋል፡፡ በህይወቷ ውስጥ የነበሩ ሁነቶችን፤ ከልጅነት አስተዳደጓ ጀምራ፤ የቅፅል ስሟ አወጣጥ ከጓደኞቿ ጋር እንደሚያያዝ አጫውታናለች፡፡ ምዕራፍ በተጨማሪም ትምህርት ቤት የነበራትን ጊዜ ፤ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ መግባቷን እና ምን እንድትወጣ እንዳደረጋት አጋርታናለች፡፡ ምዕራፍ ኮንቴንት መስራት እና ቲክቶ ላይ መውጣት የጀመረችው በኮቪድሰአት እንደነበረም እንዲሁ ተናግራለች፤ ቲክቶክ እና ኢንስታግራምም በስፋት የምትጠቀመው ድህረገፅ ነው፡፡ ቲክቶክ ላይቭ መግባት ጥሩ የገቢ ምንጭ መሆኑን እና ማህበራዊ ሚድያ ...
"Architecture መማር ነበር ምፈልገው" ሚኪ ጩባው| FITRET PODCAST | SEASON 3 | EPISODE 01
มุมมอง 1.6Kหลายเดือนก่อน
እንኳ ወደ ፍጥረት ፖድካስት ምዕራፍ 3 በሰላም ተመለሳችሁ! በዚህ በመጀመሪያው የምዕራፉ ማስጀመሪያ ክፍል ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ ባለ ብዙ ተሰጥዖውን ሚኪን ነው፤ ሚኪ በቲክተከርነት፤ በሶሻል ሚድያ ማናጀርነት እና ዲጂታል ማርኬተርነት የምናውቀው ልጅ ነው፡፡ ትክክለኛው ስሙ ቅዱስ የሆነው ሚኪ፤ የነበረውን የህይወት ጉዞ አጋርቶን፤ በዲጂታል ተፅ ፈጣሪነት ላይ ያለውን ልምዱንም የተወሰነ አጋርቶናል፤ በዚህ ፖድካስትክፍል ውስጥም የተለያዩ ታሪኮቹን እናደምጣለን፡፡ በቃለ መጠይቃችን ውስጥ ፤ሚኪ ስለ ልጅነቱ፤ የቤተሰቦቹ የመጀመሪያ ልጅ ስለመሆኑም አጫውቶናል፡፡ አስተዳደጉ እንዴት እንደነበር እና እንዴት ወደ ቲክቶከርነ...
" ሁለት ዲግሪ አለኝ " ናቲ ሞን(Natty Mon)| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP06
มุมมอง 21K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ፤ ሞን በሚል ቲክቶክ ላይ የምታውቁትን የ28 አመቱን የናትናኤልን ህይወት እንመለከታል፡፡ ቲክቶክ ላይ ከሚጠቀመው ስሙ ጀርባ ያለውን ታሪክ እና ስሙ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ያለውን ግንኙነት ተናግሯል፡፡ ስለ ልጅነቱ እንዲሁም ሳሪስ ውስጥ ሲያድግ ስለነበረው ገጠመኝ እና አስተዳደግም አጋርቶናል፡፡ በልጅነቱ ይቀልዱበት እንደነበር እና ያም አሁን ላይ እንዲጠነክር እንዳደረገውም አጋርቶናል፡፡ ናትናኤል ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያለውን ጉዞ አንድ በአንድ አብራርቶ፤ እንዴት ቲክቶክ ላይ እንደመጣ አጫውቶናል፡፡ ላይቭ መግባት ያለውን ጥቅም እና በማደግ ላይ ካሉት አድናቂዎቹ ጋር ያለውን ግንኙነትም እንዲሁ አጫው...
" አራቱም ቤቲዎች ነበሩ " Abel Nunu(አቤል ኑኑ) | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP06
มุมมอง 1K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ የፍጥረት ፖድካስት፤ ቲከቶከሩን አቤል ዮሀንስ እንተዋወቃለን! የ25 አመቱ አቤል ከመቀሌ አዲስ አበባ የመጣበትን ሁኔታ እና በዚያም በሁለቱ ከተሞች መካከል ያለውን የባህል ልዩነት እና ከዛም ጋር ተያይዞ የገጠመውን ነገር አጫውቶናል፡፡ ልጅነቱን እና በመጀመሪያ አዲስ አበባ ሲመጣ ጓደኞች ለማፍራት ተቸግሮ እንደነበር እንዲሁ አጫውቶናል፡፡ ይሄ ብዙዎችን የገጠማቸው ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ አቤል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ልምዱን እንዲሁም ዛሬ ላይ እሱነቱን የቀረፁትን ነገሮች ጨምሮም አጫውቶናል፡፡ የጓደኝነትን ጥቅም እና ማህበረሰብ ውስጥ ያለው አስተዳደግ ህይወቱ ላይ የፈጠረውን መልካም ጎን አስረድቶናል፤ በተጨማሪም ለ...
"ትልቁ ወጪዬ Ride እና ምግብ ነው!" ዜማ ያሬድ| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP05
มุมมอง 3.8K3 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ፍጥረት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዛሬው የፖድካስት ክፍላችን ላይ የኮንቴንት ክሬተሯን እና ቲክቶከሯን ዜማ ያሬድ እንተዋወቃለን፡፡ የቤታቸው ሁለተኛ ልጅ እንደሆነች የምትናገረው ዜማ፤ አስተዳደጓን እና ህይወቷን የቀረፁትን ነገሮች አጋርታናለች፡፡ ከቤተሰብ ሃላፊነት ባለፈ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ስራዎችን እስከ መስራት ድረስ ያለውን ነገር በዚህ ፖድካስት ላይ አሳይታናለች፡፡ በዛሬው የፖድካስት ክፍል ላይም፤ ዜማ ቲክቶክ አጀማመሯ እንዴት እንደነበረም ተናግራለች፡፡ ከማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚነት እንዴት ወደ ኮንቴንት ክሬተርነት እንደተቀየረች በመናገር፤ ለስራው ያላትን ክብር እና ለአድማጭ ተመልካቾቿ ያላትን አክብሮት ...
"ብዙ ህልም አላይም" ሚጋን(Migan)| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP04
มุมมอง 12K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የፍጥረት ፖካስት ላይ የምናስተዋውቃችሁ ሜጋንን ነው፤ ጎበዝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን የእግር ኳስ ጨዋታ እና ኮንቴንት ክሬሽን ያስደስታታል! ሜጋን የየቀን ውሎዋን ስታጋራን፤ ትምህርቷን እና ሌሎች እንቅስቃሴዎቿን እንደምታመጣጥን እና የደረጃ ተማሪ እንደሆነች ነግራናለች፡፡ ዳይመንድ አካዳሚ እንደምትማርም እንዲሁ ጠቁማናለች፡፡ ሜጋን የእግር ኳስ መጫወት ትወድ እንደነበር እና የእግር ኳስ ቡድኑ አጥቂም እንደነበረች አጫውታናለች፡፡ ስፖርት ለሚወድ እና ስለሷ ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ይሄ ክፍል በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ቲክቶክ እንዴት መስራት እንደጀመረች እና እንዴት ከትምህቷ ጋር እንዳይገጭ እያደረገች የዳ...
"ጊዜ ጊዜን መስጠት አለበት ለኔ" ዲቦራ(Chaotic piece)| FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP03
มุมมอง 4.7K4 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደዛሬው የፍጥረት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ፤ ዛሬ የምትወዷትን ቲክቶከር እና ኮንቴንት ክሬተር ዲቦራ አጥናፉ በቀለን ይዘንላችሁ መጥተናል! በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ፤ ዲቦራ ታሪኳን አጋርታናለች፤ በዛም ውስጥ ልጅነቷን እና ዛሬ ላይ እሷን እንድትሆን የቀረፁዋትን ነገሮችም እንዲሁ፡፡ በልጅነቷ ሳይንቲስት የመሆን ህልም እንደነበራት አሁን ሳይኮሎጂስት ወይም የስነልቦና ባለሙያ እንደሆነች ተናግራለች፡፡ ዲቦራ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንቅስቃሴዋን እና በዛ ውስጥ የተማረችውን እና የምታስታውሰውን ነገር አጋርታናለች፡፡ እስካሁን ያለው ህይወቷ እንዴት ዋጋ የምትሰጠውን ነገር እንደቀረፀው እና የስ...
"ራስን መጠበቅ ለሴቶች ብቻ አይደለም" አቤኔዘር(Beni's Scope) | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP02
มุมมอง 7K4 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ እንግዳ አድርገን ያቀረብንላችሁ ቤኒ ስኮፕን ነው፡፡ ቤኒም ቅፅል ስሙ እንዴት እንደመጣ እና አስተዳደጉ እንዴት እንደነበረ አጋርቶናል፡፡ የትምህርት እድገቱ እንዴት እንደነበር፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ኮሌጅ የት እንደተማረ እና ልምዱም እንዴት እንደነበር አጋርቶናል፡፡ በተጨማሪም የኮምፒውተር ሳይንስ ምሩቅ መሆኑን ነግሮናል፡፡ ቤኒ ከ7 ወር በፊት እንዴት ቲክቶክ እንደጀመረ እና እንዴት በፍጥነት ተከታታዮችን እንዳገኘም አጋርቶናል፡፡ አሁን ላይ ምግብ መቅመስ ለቲክቶክ ተከታታዮቹ እንደሚያስተላልፍ ያጋራን ቤኒ፤ ቲክቶክ ላይ መውጣቱ እና የሰዎችን ትኩረት ማግኘቱ ያመጣለትን አዎንታዊ ነገር...
"ሀሮን ምንሽ ነው?" ሜላት | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP 01
มุมมอง 74K4 หลายเดือนก่อน
"ሀሮን ምንሽ ነው?" ሜላት | FITRET PODCAST | SEASON 2 | EP 01
"ገንዘብ በደንብ አድርጎ ነው ደስታን ሚሰጠው" JJ(Stay positive)| FITRET PODCAST EP18
มุมมอง 8K5 หลายเดือนก่อน
"ገንዘብ በደንብ አድርጎ ነው ደስታን ሚሰጠው" JJ(Stay positive)| FITRET PODCAST EP18
"የአሺቲ የተባልኩት በአባቴ ምክንያት ነው" ዴቭ ያሺቲ(Dave Yashiti) | FITRET PODCAST EP18
มุมมอง 27K6 หลายเดือนก่อน
"የአሺቲ የተባልኩት በአባቴ ምክንያት ነው" ዴቭ ያሺቲ(Dave Yashiti) | FITRET PODCAST EP18
"ተርፎኝ አይደለም በምግብ ምሰራው" ያቤፅ | FITRET PODCAST EP17
มุมมอง 5326 หลายเดือนก่อน
"ተርፎኝ አይደለም በምግብ ምሰራው" ያቤፅ | FITRET PODCAST EP17
"ፍላጎቱ ካለህ ማንንም አትሰማም ውስጥህን ነው ምሰማው" ዩስሪ (Usri) | FITRET PODCAST EP16
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
"ፍላጎቱ ካለህ ማንንም አትሰማም ውስጥህን ነው ምሰማው" ዩስሪ (Usri) | FITRET PODCAST EP16
"Sigmaዎች በጣም ይሳደባሉ" ሰልማን(Selman) | FITRET PODCAST EP15
มุมมอง 11K6 หลายเดือนก่อน
"Sigmaዎች በጣም ይሳደባሉ" ሰልማን(Selman) | FITRET PODCAST EP15
"የMedicine ተማሪ ነበርኩ" አቤኔዘር እና ፌበን(Abuni and Feben) | FITRET PODCAST EP14
มุมมอง 5K7 หลายเดือนก่อน
"የMedicine ተማሪ ነበርኩ" አቤኔዘር እና ፌበን(Abuni and Feben) | FITRET PODCAST EP14
"ትልቁ የተሰጠኝ ስጦታ!" ኤክሶደስ(Exodus) | FITRET PODCAST EP13
มุมมอง 8K7 หลายเดือนก่อน
"ትልቁ የተሰጠኝ ስጦታ!" ኤክሶደስ(Exodus) | FITRET PODCAST EP13
"ፍቅረኛ የለኝም" ናቲ እና ናኦድ( Nati and Naod)| FITRET PODCAST EP12
มุมมอง 25K7 หลายเดือนก่อน
"ፍቅረኛ የለኝም" ናቲ እና ናኦድ( Nati and Naod)| FITRET PODCAST EP12
"የሁሉም ሰው ደስታ ያንተ ሀላፊነት አይደለም" ያኒክ እና ቤሎንያስ(Yanick and Beloniyas)| FITRET PODCAST EP11
มุมมอง 16K7 หลายเดือนก่อน
"የሁሉም ሰው ደስታ ያንተ ሀላፊነት አይደለም" ያኒክ እና ቤሎንያስ(Yanick and Beloniyas)| FITRET PODCAST EP11
ስፖርተኛ ስትሆን ደሀ ነክ | FITRET PODCAST EP10
มุมมอง 2.8K8 หลายเดือนก่อน
ስፖርተኛ ስትሆን ደሀ ነክ | FITRET PODCAST EP10
"አሸብር ነበር ስሜ" ባቢሾ(Babisho) | FITRET PODCAST EP09
มุมมอง 7K8 หลายเดือนก่อน
"አሸብር ነበር ስሜ" ባቢሾ(Babisho) | FITRET PODCAST EP09
"Content creator በመሆን በቀላሉ ገንዘብ መስራት ይቻላል" Code Fighters| FITRET PODCAST EP08
มุมมอง 6138 หลายเดือนก่อน
"Content creator በመሆን በቀላሉ ገንዘብ መስራት ይቻላል" Code Fighters| FITRET PODCAST EP08
"ለውጥ ለማምጣት ሚኬድበት መንገድ ነውጥ ይሆናል " ሶፎንያስ ግርማ FITRET PODCAST EP07
มุมมอง 6808 หลายเดือนก่อน
"ለውጥ ለማምጣት ሚኬድበት መንገድ ነውጥ ይሆናል " ሶፎንያስ ግርማ FITRET PODCAST EP07
"አብዛኞቹ ብሎክ አርገውኛል" | ከቲክቶከር አሜን(Amy) ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP06
มุมมอง 6K8 หลายเดือนก่อน
"አብዛኞቹ ብሎክ አርገውኛል" | ከቲክቶከር አሜን(Amy) ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP06
"በTIKTOK በሚሊዮን አግኝቻለው"| ከካሌብ ሳምሶን ጋር | FITRET PODCAST EP05
มุมมอง 4.5K9 หลายเดือนก่อน
"በTIKTOK በሚሊዮን አግኝቻለው"| ከካሌብ ሳምሶን ጋር | FITRET PODCAST EP05
አባቴ የአስቱ መምህር ነው | ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ismael ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP04
มุมมอง 1.3K9 หลายเดือนก่อน
አባቴ የአስቱ መምህር ነው | ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ismael ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP04
ከአዲስ አበባ ስንወጣ ከባድ ነገር አጋጥሞን ነበር! ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ab Habesha ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP03
มุมมอง 2K9 หลายเดือนก่อน
ከአዲስ አበባ ስንወጣ ከባድ ነገር አጋጥሞን ነበር! ቲክቶከር እና ኮንተንት ፈጣሪ Ab Habesha ጋር የተደረገ ቆይታ | FITRET PODCAST EP03
Robi🔥
Jemeawwwww lemashekabex metenal😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Robi 💪🏽
Robi taught me a lot, and he changed my life.
Real Habesha❤
Robi ❤
Ay robbi 😃
Ye manche fun the goat 😅
Robii
Robi yejemaw meri .........keep it up brother we reds are always proud of u
Robi 🔥
❤❤
robiiii
The best tiktoker that i know
😁
ስለልጆች አስተዳደግ ያልሽው ነገር 100% ትክክልል ነነው ህዝቤ ልጅ ማሣደግ ሆድ መሙላት ብቻ ነው የሚመስለው
ጎበዝ መሆንሽን ያመንኩት maths እወዳለሁ ስትዪ ነው😅😅😅
ምንአገባህ❤በይው❤ይምቀኛሁሉ❤እሺ❤የኔውዷሴት❤
አበሻ❤ድሮምሲቀናብሽ❤ስምለመስጠት❤ማንብሎት❤ነው❤እናአቺ❤ግንይመችሽ❤የኔግልጿ❤ውዷሴት❤እሺ❤
My name is Haweni
Leje haweni new semua ❤❤
Yene konjo set haweni ❤
አቦይመችሽየኔውዷሴት❤
Jimma bechirash endezi endaleshiw endalhone anchim takiwalesh derom memorywen yetale saw minagerawen nw yawerachi otherwise Jimma is a big beautiful and very smart town .all of you come and visit Jimma .
Crank የ ጂንካዋ ቀበጥ 😂
She is Very smart and respectful. But the interviewers no no no knowledge. At least when you invite a guest, find out a little about the person.
Jimma university awekatalew....betam gobez temari neberech
አንች አንፍር ❤❤❤ 😂😂
Yene konjo ❤❤
ጠያቂው ሰገጥ ነክ በጣም
😂❤
Yene konjo endesa new mehon mefelgew free hona new metasbew chenekelatan bedemb new metetekembet ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ haweniyeeee
ጠያቂው ያመዋል መጠየቅ አትችልም 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
I agree with most of the things she said except for being not forgiving, beautiful inside and out. Bravo sis❤
Hawi demo mignot malet new❤❤❤❤
teyakiwochu eneman nachew?
Haymonotshin wdegiw lesu kbr ynurshi
እኔ በጣም ነዉ ደስ የምትይኝ። የተማረች፣የምታነብ፣ቆንጆ…በቃ ፀዴ ሴት ነሽ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ፎሎ የማደርጋችሁ ሴቶች 10 አትሞሉም አንቺ አንዷ ነሽ። ኮንፊደንስሽ እራሱ ለኛ ለሴቶች አስተማሪ ነዉ።
Achi rassh des tyalsh 😊
እስኪ እንደኔ የሚወዳት❤ 8:27
እስኪ እንደኔ የሚወዳት❤ 8:27
እስኪ እንደኔ የሚወዳት❤ 8:27
Haweni❤
Jesus Christ is coming. Jesus Christ is coming Jesus Christ is coming
የት ደርሷል 😂
@@Fact1-o6yekeledk kemeseleh tesastehal😏
you interviewers are super stupid w these dumbass questions but her mindset and humbleness is amazing omg i love her 🤩
BETUL88 siap berikan m4x w1n 25 +25
😂😂😂
She's beautiful ❤😍
19:57😅❤❤
Ene alamnm Yemerun new 19:30 ly yeteyekew?
ከምሩ አይደለም የድድብናው ጥግ ነው😂😂😂😂
Are ye Haddiya bhereseb language new zefenu mezmur aydelem
ሙድእያዛቹነውምድረዥልጥ