"ገንዘብ በደንብ አድርጎ ነው ደስታን ሚሰጠው" JJ(Stay positive)| FITRET PODCAST EP18

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • በዛሬው የፍጥረት ፖድካስት ላይ የምናስተዋውቃችሁ፤ ኤልሮኢን ወይም ጄጄን ሲሆን በቲክቶክ ላይ ስቴይ ፖዝቲቭ በሚለው ስሙ ታውቁታላችሁ፡፡ ኤልሮኢ ስለ ልጅነቱ እና ስለ ትምህርት ቤት ህይወቱም አንስቷል፤ በትምህርት ደረጃ አማካኝ ተማሪ እንደነበር እና በስነምግባር የተወሰነ ያስቸግር እንደነበረ ተናግሯል፡፡ እንዴት ወደ ኮንቴንት መስራት እንደገባ እና እንዴት የቲክቶክ ስራዎቹን እንደጀመረም አጨውቶናል፡፡
    ኤልሮኢ ሁለት ታላላቆች እንዳሉት እና ስቴይ ፖዝቲቭ የሚለውን ስም እንዴት እንዳመጣው፤ በተጨማሪም ከመጀመሪያው ጀምሮ እስካሁን ድረስ እንዴት አዎንታዊነትን እየዘረ እንዳለ ተናግሯል፡፡ በመቀጠልም አድናቂዎቹ እና ተከታዮቹ ኢንስታግራም ላይ የጠየቁትን ጥያቄ በካርድ ቀርበውለት አንድ በአንድ ለመመለስ ሞክሯል፡፡
    የኤልሮኢን የህይወት ታሪክ እና አዎንታዊነት ላይ ያለውን ፅናት ለማየት እንዲረዳችሁ ይሄንን የፖድካስት ክፍል አሁኑኑ አዳምጡት፡፡ ስትጨርሱ ግን ቻናላችንን ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ!
    In today’s Fitret Podcast, we’re excited to introduce Elroe, also known as JJ or "Stay Positive" on TikTok. Elroe opens up about his childhood and school life, sharing that he was a middling student both academically and in conduct. He also discusses his journey into content creation, revealing how he started working on his TikTok presence.
    Elroe talks about his two older siblings and how he came up with the name "Stay Positive," emphasizing that he has remained true to this positive outlook from the beginning to the present day. He also answers card questions submitted by fans on Instagram, providing a candid glimpse into his life and experiences.
    Don’t miss this insightful episode where you’ll get to know more about Elroe’s journey and his commitment to positivity. Be sure to like, share, and subscribe for more engaging content!
    #FitretPodcast #Elroe #JJ #StayPositive #TikTokStar #ContentCreation #ChildhoodStories #SchoolLife #PositiveOutlook #JourneyToSuccess #SiblingStories #PodcastGuest #InstagramQuestions #ContentCreatorJourney #StayPositiveVibes #EngagingContent #SubscribeNow #TikTokJourney #FanQuestions #PodcastHighlights

ความคิดเห็น • 9

  • @Elroiag
    @Elroiag 6 หลายเดือนก่อน +5

    Gunfan yezosghe nw my bad 🙏

  • @DanaytTeame-u7c
    @DanaytTeame-u7c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጥረት Podcast ❤❤❤❤ ymechachu

  • @jehodaiaharega5701
    @jehodaiaharega5701 6 หลายเดือนก่อน

    Proud of you bro ❤

  • @osoloreact
    @osoloreact 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ለሁሉም 🎉

  • @Fuaad_99
    @Fuaad_99 6 หลายเดือนก่อน

    I see stay positive on serious 😂

  • @SemretEshetu
    @SemretEshetu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😊

  • @ElsabetZeleke-o5e
    @ElsabetZeleke-o5e 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EldanaDaneal
    @EldanaDaneal 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉😅❤

  • @elroiaddisu7341
    @elroiaddisu7341 6 หลายเดือนก่อน

    Mokshe 😅