So why Jesus said , Matthew 25:42-45 , for I was hungry and you gave Me no food; I was thirsty and you gave Me no drink; I was a stranger and you did not take Me in, naked and you did not clothe Me, sick and in prison and you did not visit Me. Have you seen Yared interview in light of this verse?
“God’s plan for us is to receive the saving message of Christ’s coming, rejoice in the commands of His teachings, and revel in the Father’s love. This love continually transforms into Christian love for one another. As 1 John 3:18 reminds us, ‘Let us not love with words or speech but with actions and in truth.’
በኔ መረዳት የመተርጐም ግድፈት ነው እንጂ ያሬድ በስራ እንድናለን እያለ አይደለም። በሁለተኛው ክሊኘ ላይም አንድ አይነት ሀሳብ ነው ሚናገረው “ፀድቂያለው ብሎ መቀመጥ” ነው ያለው። I believe the gospel of Grace where you just believe in words but don’t “work out” your salvation has brought disgrace to the church especially in the western world where by people lived according to the flesh and didn’t follow in the footsteps of Jesus and trained them self to live in righteousness. መፀሀፍ ቅዱስ በተጠራንበት መጠራት እንድንመላለስ ያሳስበናል ስለዚህ የያሬድ ንግግር በያእቆብ መልእክት መነፅር ካየነው ትክክለኛ ቦታውን ይይዛል ብዬ አምናለው። ፀጋ ይብዛልህ!
What is faith without works??if we say we have faith, but no works who will believe that we have faith?my brother please understand.let us not be hiporctes.empty professions will not help us at all,we want to see the mighty hands of God our father
You did well in general, but even you, you missed it when you said there are only two ways one can lose his salvation which is not true. I thought you meant it sarcastically but now you confirmed your error brother. The bible doesn't teach anywhere one loses his salvation in any way. That's where you err. Even you have to be corrected t@@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 all I was trying to tell you is, you are in the right direction but still you are lacking. If you teach, you should teach the whole counsel of God. I am not talking about the third option, there's only one option which is to believe in Jesus name, that's it. No more. Read John 6: 28 & 29 and Acts 16:30-31 ( in both cases people asked what shall we do, he told them to BELIEVE). Justification is instantaneous, no more and no less. There's no going back and bringing an opening but only on these two conditions one can lose his/her salvation. The Bible doesn't teach that, and you are wrong there. I would like you to correct your error. In general, you understood the Gospel, but you still lack. Once you really understand this, you will be even more liberated. God bless you brother
What type of confusing things our action is reflection of our Identity in crist but nothing by it self we loved by him and loved others by his love but the person with out chirist teaching have no God .Ritousnous is our chirist not our work I don't understand what trying to say?
Bire, I think you have misunderstood Yared. He has not said that our works to the poor justify us but they reveal the genuine of our faith. Our Lord in the sermon on the mount told us that we will know true disciples and true teachers by their fruit in Matthew 7. Furthermore, Christ told us that the final judgement will be connected to how we treat the poor in Matthew 25:31-46. This is what James means by faith without works is dead. As evangelicals we believe that Genuine faith = Salvation + Works. We reject Genuine faith + Works = Salvation because it insinuates that Christ’s work was not enough. A really saved people will live differently, them living differently is a byproduct of being saved not the requirement for being saved. If you aren’t changed, you should question the genuine nature of your faith. Blessings.
እውነት እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ሚዲያ ላይ የሚሰማው ሰው አማኝም የማያምንም ስለሆነ በሚዲያ መልስ መስጠትህ በጣም ጥሩ ነው ።
አንተ ግን እግዚአብሔር በቃሉ ብርሃንና መገለጥ የሞለህ
ለብዙዎች መንገድ ጠራጊ እና አቅጣጫ የሚታሳይ ድንቅ ሰው ነህ❤
ምናልባት ያሬድ ጥላሁን፥ እንደ ያዕቆብ፥ ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው፤ ማለቱ ይሆን?
ያዕቆብ 2:17-20
" 17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
18 ነገር ግን አንድ ሰው። አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል።
19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን? "
እሺ ወንድሜ ያሬድ ምን ማለቱ እንደሆነ ራሱን መልስ መስጠት ያለበት እኛ ያቀርብነው ያለውን ነው። ( ያለው ደግሞ ደህንነት ሚረጋገጠው ድሃ በማብላት ነው) የኔ ደህንነት የተረጋገጠው ኢየሱስ ለ ሀጢአቴ ምቶ፡ለጽድቄ ደግሞ መነሳቱ ነው። ሌላው ያዕቆብ ምዕራፍ 2 ላይ ምን ማለት እንደሆነ ለመረዳት ቀጥሎ ያለው ቪዲዮ ተመለከተው እሱም ቢሆን ከደህንነት ጋራ አይያያዝም። ጸጋ ይብዛልህ
አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙ ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ ብሪዬ ዘመንህ ይባረክ አሜን🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እንዲህ በድፍረት ወጥተህ ስህተትን በግልጥ ስለተቃወምክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
የስህተት ትምህርቶችን እንደዚህ ነቅሰሀ አዉጥተህ ማስተማርህ በጣም ቆንጆ ነዉ ; በርታ ወንድማችን ; ጌታ ይባርክህ
የማደጋችን ምልክቱ መርጠን መብላታችን ነው!!!
ተባረክ ወንድም
በፊት እንደሰማሁት የሁለቱን ሰዎች እንዴ ? ብዬ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ለምን ? እንደ ቃሉ እንዳንወድቅ መጠንቀቅ ፣ በፀሎት መትጋትም ያስፈልገናል ስለሚል ። 2ኛቆሮ 10 ፦ 5 በበለጠ ቅዱስ ቃሉ እንደ ፋሽን አይቀያየርም ። ተባረክ!
እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
Wow 😳 I knew it in z first place but u really open my eye blessed 😮. betely halfway yalew neger😢 oh But remember Jesus says it is finished 😮😮😮
እውነት ለመናገር ያረድ ጥላሁን
ብዙ የስህተት ትምህርት ማስተማር ከጀመረ ቆይቷል
የእግዚአብሔርን ቃል በራሱ መተርጎም ጀምሯል 😭
ወንድሜ ዘመነህ ይባረክ እንደዚህ አላስተዋልኩም ነበር
እኛ ወንጌል አማኞች ጋር ግን የሆነ የገባ ከባድ ችግር አለ በየመድረኩ ነው እንዴ ትምሕርቱ ሚቀያየረው ስንል በየደቂቃው ሆኖ አረፈ እኔ ግን አሁን አሁን መንፈስ ቅዱስ አግዘኝ ቃልክን አስተምረኝ ማለቱ የተሻለ ነዉ❤
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤
እኔ ግን ምን ሆኜ ነዉ? ይህንን ቃለ መጠይቅ ሙሉዉን ሰምቼዉ ነበር ግን እንደዚህ እንዳሁኑ አልበራልኝም 🤔መፅሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ራእይ ደጋግሜ ባነብም ለምን መረዳት አቃተኝ ግን? ምን እላለሁ እንግዲህ የቃሉን ፍቺ እንዳንተ ያብራልኝ🙏 በእምነት ፀድቄያለሁ አሜን🙏 በብዙ ተባረክ።
አሜን ለማወቅ ያለሽ ጉጉት እራሱ ብርሀን ነው ።መንፈስ ቅዱስ ውስጥሽ ነው ያበራልሻል ። ፀጋ ይብዛልሽ
ምንም አልሆንሽም የያቆብን መፅሀፍ ብታነቢ ያሬድ የሚለው ይገባሻል ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው የሚለው እውነት ነው።
@@Ethiooromiyaእውነት ነው የዳነ ሰው መዳኑን በስራ ማሳየት አለበት ያዕቆብ ያንን ነው የሚናገረው እንጂ እየሱስ ጀምሮት አንተ በስራ ሰርተህ የምትጸድቀው ጽድቅ አብ አባት ፊት መርገም ሆኖ ነው ሚታየው ወዳጄ።አርፈህ የተሰራልህን አመስግነህ ዳን።
Phlip 2:12??
መዳናችን እርግጥ ነው በክርስቶስ በጸጋ እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል ስራ ውን የምንሰራውም በጸጋ ነው ጸጋው የምንችለውን እንድንችል ያደርገናል ሆኖም እም ነህ መመላለስ እንዳለብህ ያስተምረናል እስከመጨረሻ የሚጸና ይድናል በዚህ መሰረት የስጋ ስራን እየገደልን በመንፈስ እያደግን ሁልግዜ ጌታን በመጠበቅ መኖር አለብን ስለዚህ በክርስቶስ ሁሉም ነገር በርሱ ይዋጣል
@@fantahungudeta3339 በጸጋ ድነናል ካልን በኋላ እስከመጨረሻው የሚፀና ይድናል በሚል የመጀመሪያውን ማፍረስ ነው ።በጭራሽ አብረው ራሱ የሚሄዱ ነገሮች አይደሉ። ከሁለት አንዱን መምረጥ አለብን በጸጋ ነው የዳንው? ወይስ እስከመጨረሻው ስንፁና ነው የምንድነው ሁለቱም ግን ሊሆን አይችልም። በነገራችን ላይ እንደው አንተ ስላልከው ነው እንጂ ራሱ " እስከመጨረሻ የሚጸና እሱ ይድናል" የሚለው ጥቅስ የት ነው ያለው? ለነማንስ ነው የተጻፈው? ምንስ ማለት ነው? መጨረሻ ማለትስ ምን ማለት ነው? በቀጣዩ ትምህርቶች ይጠብቁን።
በጌታችን በመዳኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ያገኘነው መዳን የሀጢያት ስርየት ቤዛነት ጽድቅ ቅድስና የዘላለም ሕይወት አግኝተናል ዩሐ 3 ፣ 16 እና 36
❤ ሮሜ 3፥ 24 እና 25 ❤ ኤፌ 2፥ 5-10 ❤1ኛቆሮ 6 ፥ 11 በጣም ብዙ ማስቀመጥ ይቻላል አሁን በውስጥ አስተማሪ ነን ባዬች የሚያነሱት ምንፍቅና ናቸውና መመዘን መመዘን ይኖርብናል ምንም ተነስቶ መዳናቹ ሙሉ አደለም የመስቀሉ ቤዛነት ሞት ትንሳኤ ሙሉ አደለም በሚል በተረገመ ወንጌል ነውና አትናወጡ በጌታ እስከ መጨረሻ እንፅና
እሰይ የአባቴ ብሩክ ጸጋ ይብዛልህ። ሰው በገዛ እጁ እራሱ ላይና ሀገር ላይ መርገም ይጎተታል ደሞ እኮ መልካም ስራ መልካም ስራ የሚሉ ሰዎችም ይሄ ነው ሚባል እንኳን መልካም ስራ ሰርተውም አይደለም እንደው ብቻ በሃገሪቱ ላይ የግብዝነት መንፈስ ድሩን ካደራ ዘመናት አልፈውታል። እንግዲህ አስተምሩ እንጂ አሳመኑ አልተባልንም🤷 ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ እግዚአብሔርን ጸጋ እንዳትጥል።
ወድሜ ጌታ ይባርክ ከጌታ የራቀ !︎!! ህዝብ ይሄንን ሊያውቅ አይችልም ስርየሰደደ የቃል እውቀት ቢኖረዉ ነዉ ትክለኛን ከዉሸተኛ መለየት የሚችለዉ የእዉነት መሰረት የለዉም እደዚህ ነቅሶ በማዉጣት ይገለጡ አባቴ ይባርክ !!!!!!
ጐይታ ይባርካ ፀጉኡ የብዛሐልካ 🎉🎉
ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን
ወጋሁት። ተባረክ ወንድሜ...መንፈሳዊ ነገር እውቀት ሳይሆን መገለጥ ነው
ሰሞኑን ጳውሎስ ፈቃዱን እና ያሬድ በጣም እየዘላብዱ ነው... አንተ ግን ጠፋተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን... አማኝ እንዲቀደስ ብለው በጣም ማኖ እየነኩ ነው
ወንድሜ የያዕቆብን ክፍል ብታስተምረን በጌታ ይሄ መል ነው ቻሌንጅ ያደረገኝ ያንተን መረዳት ማወቅ እፈልጋለሁ።
አይ የኔ ወንድም እኛ የወንጌል አማኞች እኮ የተጠራነው የልጁን መልክ እንድንመስል ነው የሚለውን ቃል እረስተነው በጌታ ፀድቄያለው ብለን ኑሮአችን ግን ከአህዛብ ያልተለየ የክርስቶስ መልክ የማይገለጥበት ሆኖአል ጳውሎስ እሰከምን ድረስ ጌታን ለመምሰል ሩጫውን እንደሮጠ መገንዘብ መልካም ነው የወንጌላዊ ያሬድ ቃለመጠይቅ ምንም ግራ አላጋባኝም መክንያቱም አስተምህሮቱን በደንብ ስለማውቅ ክርስትና እኮ በፍሬ የሚገለጥ ነው የያዕቆብን መልክት ማንበብ በቂ ነው በክርስቶስ ፀድቀናል ምንም ጥያቄ የለውም ክርስቶስ ግን በእኛ እንዴት ይገለጣል? እየተገለጠ ነው ወይ ? እንግዲህ እንደ ወንጌላዊ ያሬድ አይነት አገልጋዮች ይህን ካላስተማሩን ፍሬ ቢሶች ሆነን መቅረታችን ነው
አሁን እኮ ትልቁ ችግር የማይገናኙና የማይደባለቁ ነገሮችን ማደባልቅ ነው።ሩጫ ከሆነ በመሮጫው ትራክ ላይ መሮጥ ነው ፥ መልካም ስራ ከሆነ መልካም ስራን መስራት ነው። የትኛው ወንጌል ነው ታዲያ ሩጫንና መልካም ስራን ከ ደህንነት ጋር የሚያገናኘው? የታወቁ ሰዎች ስላሉት እኮ ወንጌሉ አይቀየርም። ከተማው ላይም ሃጥያት ስለበዛ ወንጌሉ አይቀየረም። ምናልባትም የክርስቶስን ሙሉ የሆነውን ስራ እዚህ ግባ በማይባል በሰው ስራ መተካት ያስረግማል። በጣም የማዝነው የአለማችን ከግማሽ በላይ ህዝብ ገና አልዳነም ። የኛ ሃገር የታወቁ አገልጋዮች ግን መደሪያቸውን የሞላው በመከራ የዳነውን ሰው ስራ ካልሰራ እንዴት እንደሚጠፋ የሚል አስተምሮ መሆኑ ይገርመኛል። so sad ለፅድቅ የቆመ የሚመስል ግን እልም ያለ መንፈቅና።
በጣም አሪፍ ነው።ቀጥልበት!
በጣም ጥሩ ግምገማ ነው። ስብከትና ሰባኪ እንደዚህ በደንብ መጣራት አለባቸው! ያሬድ ጥላሁን የተምታታ ወንጌል እየሰበከ ነው! መታረም አለበት! መጀመሪያውኑም ትክክለኛው ወንጌል አልገባውም ማለት ነው።
ወንድሜ ፕሮግራምህን ድንገት ነው ያየሁት እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሉን መመርመር እንዳለብን በማሳየትህ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ትክክል ብለሃል ያሬድ ተሳስቶዋል
“በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።”
- ሮሜ 11፥6
🙏🏽
ማቴዎስ 24:13፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
ማቴዎስ 24 የሚያወራው በቤተክርስቲያን ኤጅ ውስጥ ስለሚሆን ነገር አይደለም እንደዚህ ያለ አውዳቸው የሚጠቀሱ በርካታ ጠቅሶችን በሚቀጥሉት ቪዲዮዎች ላይ እናያቸዋለን። You will be surprised!
የማደጋችን ምልክቱ መርጠን መብላታችን ነው!!!
ተባረክ ወንድም
ጥሩ መረዳት ነው ። እግዚአብሔር። ይባርክህ። ከዚህ በፊት ስለ ዳንኤል 8 በምታብራራበት ቪዲዮ ስለመነጠቅ በተለይ ማቴዎስ 24 ላይ ያለውን አንዱ ይወሰዳል ሌላው ይቀራል። የሚለውን ከመነጠቅ ጋር አይያያዝም ብለሀል። በማስረጃ በታገዘ ሁኔታ በደንብ ብታስረዳን። ምክንያቱም ብዙ ቴዎሎጃውያን የወንጌል አማኞችን ጨምሮ የሚስማሙት ከመነጠቅ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ነው። በመከራው ዘመን እንዴት ሊሆን ይችላል?
እሺ ስለ መጨረሻው ዘመን እያየን ስለሆነ በሚቀጥሉት ትምህርቶቻችን ላይ እንነካዋለን🙏 ጸጋ ይብዛላህ/ሽ
Wendme be talaki tihtina sle slasie video sraln
ዋው፡ወንድሜ፡ፀጋውን፡ያብዛልክ።
So why Jesus said , Matthew 25:42-45 , for I was hungry and you gave Me no food; I was thirsty and you gave Me no drink; I was a stranger and you did not take Me in, naked and you did not clothe Me, sick and in prison and you did not visit Me. Have you seen Yared interview in light of this verse?
አሁን ስለጠቀስከው ክፍል ማቲዎስ 25 በዚሁ ቻናል ላይ በጎችና ፍየሎች በሚለው video ስለተብራራ እዛ ሄደህ ብትማረው ይሻላል። በእርግጠኝነት ተመለሰ አሁን የጻውን ኮሜንትህን ታጠፋዋለህ። ጸጋ ይብዛልህ
Wondme yhe tyake legna bekrstos amnen ledanew sayhon bealem ftsame yalamenutn befrd ken yemiteyekut nw, egnama kezih behala wede fed ankerbm.
“God’s plan for us is to receive the saving message of Christ’s coming, rejoice in the commands of His teachings, and revel in the Father’s love. This love continually transforms into Christian love for one another. As 1 John 3:18 reminds us, ‘Let us not love with words or speech but with actions and in truth.’
ጥሩ ነው መልካም ስራ ማድረግን ከድህነት ጋራ ካያያዝን ግን በእውነት አደጋ ላይ ነን Galatians 5 አማ - ገላትያ
4: በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ ትክክል ነዉ በትክክል የተረዳሀዉ ኣይመስለኝም መጽደቅህ ካልተገለጠ ማመነህ በምን ይረጋገጣል ?
ትልቁ ችግር እኮ ይሄ ነው ማረጋገጥ የሚለው ቃል።ቆይ በማን ፊት ነው የምናረጋግጠው? በእግዚአብሄር ፊት ከሆነ እኛ ሳንሆን ያረጋገጥንለት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ አትሞን መዳናችንን አረጋግጧልናል። በሰው ፊት ደግሞ ከሆነ ጽ በስራ እምነትን ማረጋገጥ አይቻልም ለምን ቢባል በተለይ ከጴንጤው ማህበረሰብ እጅግ በጣም የሚበልጡ በመልካም ስራ የሚተጉ ብዙ የተራዶ ድርጅቶች አሉ ስለዚህ ከእነሱ መሃል አንዱ ፓጋን መጥቶ ድኛለሁ ቢልህ መዳኑን አረጋገጥክለት ማለት ነው?
@TheWordwasGod1 የቱንም ያህል መልካም ስራ ብናደርግ በክርስቶስ ውስጥ ካልሆንን በቂ አይሆንም። በክርስቶስ ከሆንን ደግሞ እግ/ር ይመሰገን ዘንድ እምነታችን በመልካም ስራ መገለጡ ግድ ነው (ማቴ 5:16) ለመዳን አንሰራም ከዳን ግን በስራ መታየት አለበት። የተጋቡ ሀሳቦች ናቸው።
እኔ የሆነ ግዜ ላይ ይሄን ቀንበር ተሸክሜ ነበር ጌታ ምስክሬ መንፈስ ቅዱስ ፈትቶኝ ነው።
ተባረክ! 100% ጸድቄአለሁ! የሶዶውን ት/ቱን ሰምቼው ልክ እንዳይደለ ለቅርብ ጓደኞቼ ነግሬአቸዋለሁ
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እውነትን በፍቅር መግለጥ መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው ። በትክክል መንፈስ ቅዱስ ገልፆልሀል ! ወንድሜ ! የድፍረት አስተምህሮአቸውን (ስብከታቸውን)ካልተቀበልክም ውስታጣቸው የሚቆጣውስ ነገር ሁኔታቸው ?!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።🙏🙏🙏
ባእውነት ባጣም ያስፋራል!ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ላእምናታቺን ጥንቃቄ እናድርግ ዎንድሞቼ!ዎንድማቺን ታባራክ
በጣም የያሬድ ነገር ያሳሰባል😢😢
Bire OMG i fear now beka eskezare yesemahutn ye yared ye tsega sibketochun fallacy agegnehu am sorry to hear this egzabher bich yirdan
ራሳቸው የቆሙበትና የሚያምኑትን ወንጌል እኮ ነው መልሰው የሚከዱት።በመንፈስ ጀምሮ በስጋ መጨረስ ማለት ይሄ ነው።
እኛ በፍጥረት አይሁድ ነን ኃጢአተኞችም የሆኑ አሕዛብ አይደለንም፤
16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
17 ነገር ግን በክርስቶስ ልንጸድቅ የምንፈልግ ስንሆን ራሳችን ደግሞ ኃጢአተኞች ሆነን ከተገኘን፥ እንግዲያስ ክርስቶስ የኃጢአት አገልጋይ ነዋ? አይደለም።
18 ያፈረስሁትን ይህን እንደ ገና የማንጽ ከሆንሁ ራሴ ሕግ ተላላፊ እንድሆን አስረዳለሁና። Galatians 2:15
በወንጌል እውነት ቀልድ የለም ተባረክ ስልክህን ማግኘት እፈልጋለው እባክህ
ደስ ይለኛል ዮናስ አንተም በወንጌል እውነት ላይ ያለህን አቋም ሳላደንቅ አላልፍም ።ስልክህን በውስጥ መስመር ልትልክልኝ ብትችል። ጸጋ ይብዛልህ
መታረም ያለበት መሠረታዊ ስህተት ነው። ወንድማችን ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው። አህታችንም ሂሷን ትቀበል ! ወንጌላውያን የትምህርት መለኪያ እኛ ነን የሚሉ የቆሙበት ወለል ይህን ይመስላል ????????
Tebarekelen, it's an amazing understanding
Thank u so so so much
May God bless u 🙏
በርታ ወንድሜ እንደዚህ አይነት የሀሰት አስተማሪዎች መጋልጥ አለባቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ትመቸኛለህ ጸጋው ይብዛልህ
የስጋ ድካምንና እግዚአብሔርን መካድ ይለያያል ትልቁ ሐጢአት ከጸጋ ወድቆ ወደ ራስ ጽድቅና ትምክህት መመለስ ነው
ፅድቃችን ለሰው ሲገለጥ በምንሰራው ነው ያለው በምድር ስንኖር ይህ ለሰው ነው እንጂ ለእግዚአብሔር አይደለም የተረዳኸው አይመስለኝኝ"" በምድር ሲገለጥ ማለቱ ነው" ተው ወንድሜ
አይ እንደሱ አይደለም ምናልባት እሱንም እኔንም በደንብ አልሰማሽንም ።እሱ ያላለውን አንቺ አትበይ። "መዳናችን የሚረጋገጠው ለደሃ ስንዘጥ ነው" እሱ ያላለውን በማለት የግድ አንቺ ማስተካከል የለብሽም ማስተካከል ካለበት እሱ ነው ማስተካከል ያለበት። ጸጋ ይብዛልሽ
@@TheWordwasGod1 ይሁንልህ እኔ ሲያወራ የተረዳሁትን ነው የፃፍክት:: እሺ ፀጋ ይብዛልኝ 🙏
Tebarek qetlbet geta tsegawn yabzalh.
በኔ መረዳት የመተርጐም ግድፈት ነው እንጂ ያሬድ በስራ እንድናለን እያለ አይደለም። በሁለተኛው ክሊኘ ላይም አንድ አይነት ሀሳብ ነው ሚናገረው “ፀድቂያለው ብሎ መቀመጥ” ነው ያለው። I believe the gospel of Grace where you just believe in words but don’t “work out” your salvation has brought disgrace to the church especially in the western world where by people lived according to the flesh and didn’t follow in the footsteps of Jesus and trained them self to live in righteousness. መፀሀፍ ቅዱስ በተጠራንበት መጠራት እንድንመላለስ ያሳስበናል ስለዚህ የያሬድ ንግግር በያእቆብ መልእክት መነፅር ካየነው ትክክለኛ ቦታውን ይይዛል ብዬ አምናለው።
ፀጋ ይብዛልህ!
አሁን እኮ ትልቁ ችግር የማይገናኙና የማይደባለቁ ነገሮችን ማደባልቅ ነው።ሩጫ ከሆነ በመሮጫው ትራክ ላይ መሮጥ ነው ፥ መልካም ስራ ከሆነ መልካም ስራን መስራት ነው። የትኛው ወንጌል ነው ታዲያ ሩጫንና መልካም ስራን ከ ደህንነት ጋር የሚያገናኘው? የታወቁ ሰዎች ስላሉት እኮ ወንጌሉ አይቀየርም። ከተማው ላይም ሃጥያት ስለበዛ ወንጌሉ አይቀየረም። ምናልባትም የክርስቶስን ሙሉ የሆነውን ስራ እዚህ ግባ በማይባል በሰው ስራ መተካት ያስረግማል። በጣም የማዝነው የአለማችን ከግማሽ በላይ ህዝብ ገና አልዳነም ። የኛ ሃገር የታወቁ አገልጋዮች ግን መደሪያቸውን የሞላው በመከራ የዳነውን ሰው ስራ ካልሰራ እንዴት እንደሚጠፋ የሚል አስተምሮ መሆኑ ይገርመኛል። so sad ለፅድቅ የቆመ የሚመስል ግን እልም ያለ መንፈቅና።
ጥሩ ነው ነገር ግን እሱ ያለውን ሳይሆን አንተ ቢልልህ የፈለከውን ነው ያልከው። አሁን አንተ ያልከውን ማለት ያለበት እሱ ነው ። "እንድ ሰው መዳኑ የሚረጋገጠው ደሃን ሲረዳ ነው" የሚለውን በኮሜንትህ ውስጥ ለምን መደበቅ ፈለክ? አየህ አማርኛ የማይገባን ይመስል አማርኛን በአማርኛ መተርጎም ሆነብህ ። ያውም የሌላ ሰው
አማኝ እዴት ነው የሚክደው?
Tebareklign wendime
yihe yasazinal 😢
God bless you brother 🎉🎉
U're soooooo blessed MN! Continue like this ❤
ያሬድ ብልጣብልጥነት እየታየበት ነው፣ ከህግ ሰባኪዎች መከራን መቀበል አልፈለገም፣ ሳይነካ ሁሉንም አስደስቶ መኖርን ከመረጠ ቆይቷል
ሰላም የያዕቆብን መልዕክት ማብራሪያ ከሮሜ , ከገላትያ እንዲሁም ከኤፌሶን እና መሰል መልዕክቶች ስለ በ እምነት / ፀጋ መዳን ከሚያወሩት መፅሀፍት ጋር እያነፃፀርክ ሰፋ ያለ ቪድዮ ሰርተህ ልቀቅልን ተባረክ
Wow amazing understanding ❤
Romans 6 አማ - ሮሜ
6: ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
7-8: ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
Thanks bro for your biblical Reflection
Thanks for listening
ወንድሜ አንድ አገልጋይ ስለ ምድር አለም ልዪነት ሲያስተምር በሁለቱ ልዪነቱን ከምፅአት ጌዜ መጥፋት ነገር አብራልኝ ከመፅሐፍ ቅድስ አንፃር
Wendim ante erashi gin the whole bible yecherskew ayemslgnm 👇👇
እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።"
(የዮሐንስ ራእይ 2:10)
" በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።"
(የያዕቆብ መልእክት 1:12)
Enzhi kalochi ke egna emtbkbn ngroch endalu ayenagrim blhi tasebalhi?
እሺ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው 66ኛው መጽሐፍ ላይ ሄደህ ራዕይ ስለተከስክ የጨረስከው መስሎህ ከሆነ 😂 ለማንኛውም ራስ የተጠቀሰው ጥቅስ የሚያወራው ስለ አክሊል ነው እንጂ ስለዘላለም ህይወት አይደለም።
@@TheWordwasGod1 ha ye hiowt akile ena hiowt leyunet alachew eyalkgni nw
አዎ አክሊልና የዘላለም ህይወት በጣም ይለያያል ጨርሶ አይገናኙም ውንድሜ ።አንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ አንድ ጀምሮ አንብብ የዘላለም ህይወት ራሱ ክርስቶስ ነው። አክሊል ደሞ ደሞዝ ነው በተለያዩ ትርጉሞች ላይ አንብባቸው።
ተባረክ❤❤❤❤
You are right
God bless 🎉you !!!
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ያስተላለፋቸው መልህክቶች ትንሽ አስደንግጦኛል ግን ወንድሜ አንተም መፅሀፍ ቅዱስን በጥልቀት ብትሞክር ጥሩ ነው ባለፈው ማሙሻን ስትወቅስ ሰምቼሀለው ለምሳሌ ዕብራውያን መልህክት ለዚህ ዘመን እንዳልተላለፈ አይነት አርገህ ነበር ያቀረብከው ግን የእያንዳንዱ የወንጌል መልህክት ጭብጥ መልህክት ወይም አንዃር መልህክት በማስተዋል ማየት ያስፈልጋል ሌላው
1- ሀጢያትን መስራትን እና በሀጢያት መመላለስን ለይ
2- መዳናችን 100% በፀጋ ነው ለመዳን የሚደረግ የሰው ተግባር ሁሉ ተቀባይነት የለውም ነገር ግን ክርስቶስ ዋጋ ከፍሎ መሰለኝ ያዳነን ጌታ ፅድቃችሁ ከፈሪሳውያን ፅድቅ ካልበለጠ መንግስተሰማይ አትገቡ ሲል ምን ማለቱ ይመስልሀል አማኝ የተሰጠውን ህይወት እንደቃሉ በመመላለስ መጠበቅ አለበት ንግግርህ ትንሽ ሀጢያትን የሚያበዘታታ ስለመሰለኝ ነው ከህይወት መዝገብ መሰረዝም እንዳለ ቃሉ ይናገራል በበልጥ ግን የዮሐንስ መልህክትን በጥልት አጥና ያው አንተም ሚድያ ላይ ስለሆንክ ግልገሎችና ጠቦቶች እንዳሉ እባክህ አትርሳ ከታቅ ፍቅር ጋር
መልክትህን አከብራለሁ ነገር ግን በዚች ትንሽ ፅሁፍ ውስጥ እንኳን በጣም ብዙ ነገር የተሳሳትክ ይመስለኛል እስቲ አንድ ሁለት ልበልህ ፥1. ሃጥያትን መስራትና መመላለስ በምትል አንድ ተራ አማርኛ ከሌሎች ሃጥያተኞች የተሻልክ አድርገህ ራስን መቁጠርህ ። 2 ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያን ካልበለጠ ላልከው ክፍሉ የሚያወራው ስለ መልካም ስራ ሳይሆን ፈሪሳውያን ያሌላቸው በእግዚአብሔር ልጅ በማመኝ የሚገኝ ጽድቅ በሱ ጽድቅ ብለጧቸው ነው እያለ ያለው።3 ሌላው ሀጥያትን ሰዎች ሲያበረታቱህ ብቻ እንደምትሰራ አድርገህ ራስህን አትቁጠር እልይህ ላይ የተሸከምከው 70 ወይም 80 ኪሎ የሚመዘነው ስጋህ አበረታች አያስፈልገውም የስጋ ስራ የተገለጠ ስለሆነ ይልቅ በመንፈስ የሰውነትን ስራ ወደ መግደሉ ብትፈጥን ይሻላል ያለዚያ ከክርስቶስ ተለይተህ ከጸጋ ተወድቃለህ።ጸጋ ይብዛልህ
@@TheWordwasGod111 እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።
ስለዚህ እዚጋ የእብራውያን ፀሀፊ እንዳንወድቅ እንትጋ ሲል ምን ማለቱ ነው ?
@@TheWordwasGod1 melselet teykuhal eko liju
ወንጌል ከግለሰብ ማንነት የራቀ እዉነት ነዉ።ሰባኪ ጢነኛ ትምህርት ከሌለዉ ልክ ልኩ ይነገራዎል !ወንጌል ና ወንጀል ለየቅል ነዉ።ተባርከሀል ወደፊት breather ❤
Good insight, you are really blessed!!
I appreciate that!
John 8 አማ - ዮሐንስ
11: እርስዋም፦ “ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ” አለች። ኢየሱስም፦ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፡” አላት
ኧረ ለምልም እኔ ዉስጤ የሚለኝን እንድሰማ ሆኛለዉ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር። ይባርክህ
ለወንጌል አማኞች ድጋሚ ክርስቶስ መሰበክ አለበት??? ግራ እየገበን ወዴት እየሄዱ ነው? ተባርከሃል ወንድሜ በርታ ፀጋ ይብዛልህ
ትምህርቱ ከታች ወዳሉት ምዕመናን ብደርስ ብዬ ተመኘው!
ግን ወንድሜ ታች ያሉ ምዕመና ዶክትሪን አይማሩም እኮ
መፅሐፍ ቅዱስ እንዴት ማንበብ እንዳለባቸው እራሱ አያውቁም ይሄን ስልህ እኔም በአንድ ወቅት በእንዴዝህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስለነበርኩ ነው።
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን!! በርታልኝ🎉🎉🎉
ቃሌህይወቱን ያሰማልን🙏🙏
እስኪ እነዚህን ጥያቄዎች በቅንነት መልስልኝ...
1. ገላትያ ላይ የተፈጠረውን ነገር ጴጥሮስ የአስተምህሮ ስህተት ውስጥ ገብቶ እንደነበር አድርገህ መተርጎምህን ግን አስበህበት ነው? ሐዋርያቱን የአስተምህሮ ስህተት ውስጥ ሊገቡ ሊስቱ እንደሚችሉ እያሰብክ ትምህርታቸውን እና የጻፏቸውን መልዕክታት የማይሳሳቱ እስትንፋሰ መለኮት ናቸው ብለህ መጽሐፍ ቅዱስህ ውስጥ ማካተትህ አይጋጭብህም?
2. ሓዋርያቱ ሌሎች የአስተምህሮ ስህተቶች ውስጥ ገብተው እንዳልሆነስ በምን እርግጠኛ ሆነህ ነው ክርስትያን የሆንከው? ምናልባት ዋና ዋና የቤተክርስትያን ጉባኤያት እና ውሳኔዎችንም የምትቀበል አይመስለኝም...
3. የአስተምህሮ ስህተት ነው አይደለም ለማለት መለኪያው ምንድነው? ለኪውስ ማነው? ማንኛውም ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ ኑፋቄ ነው አይደለም የሚል ብያኔ መስጠት ይችላል የምትለኝ ከሆነ፣ የማን የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም ትክክል እንደሆነ በምን ይታወቃል ዳኛው ማነው?
4. ይህ አስተማሪ የቱጋ ሳተ ብለህ እንዳሰብክ ግልጽ አይደለም፣ ያዕቆብ ስራ የሌለው እምነት የሞተ ነው አላለም ወይ? እሱም እያለ ያለው እውነተኛ እምነት መሆኑ የሚረጋገጠው በስራ ነው... አለዚያ አንድ ሰው አማኝ መሆኑ በምን ሊታወቅ ነው?
5. ያላለውን እያስባልከው እንደሆነ ነው የተሰማኝ፣ "በእምነት ጸድቄያለው ማለት ኑፋቄ ነው" ብሏል ያልከው ልክ አይደለም... እሱ ያለው በእምነት ጸድቄያለው ብሎ መቀመጥ ወይም እምነትን በስራ አለመግለጥ ወይም የጽድቅ ፍሬ አለማሳየት ኑፋቄ ነው ከእምነት በኋላ ስራ ያስፈልጋል ነው፣ ታድያ ይሄ የቱጋ ነው መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆነው?
ስለዳንኩ ነው ድሆችን የምረዳው እንጂ ለመዳን አይደለም ይህ ትምህርት አጋንንታዊ ነው የደንንነታችን ማህተም ኢየሱስ ነው
What is faith without works??if we say we have faith, but no works who will believe that we have faith?my brother please understand.let us not be hiporctes.empty professions will not help us at all,we want to see the mighty hands of God our father
@@mael1884 እሺ ወንድሜ ስለ understand ልትመክረኝ ትሞክራለህ ጥሩ ነው ነገር ግን አንተ እራሱ እኔ ካወራሁበት አውድ ውጪ የሆነ ኮሜንት ነው የጻፍከው። ሲጀመር የዳነ ሰው መልካም ስራ መስራት የለበትም አላልኩም።ሲቀጥል ደግሞ እኔ አንድ ሰው ድኗል ብዬ ማረጋግጠው መልካም ስራ ሲሰራ አይቼ አይደለም ጫፋቸው ጋር የማትደርሳቸው ብዙ የማያምኑ የሚያምኑም ሰዎች ፥ድርጅቶች አንተ እንደገና ብታፈጠር አንተ የማትሰራውን መልካም ስራ እየሰሩ ስለሆነ። የመዳኔ ማረጋገጫው መልካም ስራ መስራቴ አይደለም። የመዳኔ ማረጋገጫው እየሱስ ክርስቶስ ለሃጥያቴ መሞቱ፥ ለጽድቄ ደግሞ መነሳቱ ፥ ስለ እኔ ቀዳሚ ሆኖ ወደ አብ መግባቱ ብቻ እና ብቻ ነው።!!!!!!!! ከዚህ የወጣ አስተሳሰብም ሆነ አስተምሮ ትክክለኛውን የማዳን ማረጋገጫ የክርስቶስን ስራ ያጣጣለ ግን ለጽድቅ የወገና የሚመስል የአጋንንት ትምህርት ነው።
ወንድሜ ጌታ ይባርክ ሳይቃጠል በቅጠል በርታ ወዳጄ 😮
Welcome back bre❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በል ተወው 😂ታድያ ምኑን ወጣን ከድሮው ቢት እዝያው አንስነብትም ነበር የ ትወለድንበት ያደግንበት እንዲ ምን ነካን ጎበዝ..... ለድሃ በምናድርገው ንገር ብቻ ከሆን ጽድቅ መንግስት ስማያት ለመግባት first class የሃብታሞች ስለሆነ እኛ መናጢዎቹን ምን ይዋጠን???? ለማንኛውም ወንድም እንድን ስማ ብቻ ስይሆን እንድናዳመጥ ስለቀስቅስከን ተባርክልን እውቀት ይጨምርልህ አቦ 🙏
መዳናችን የሚረጋገጠዉ ድሆችን በመርዳት ነዉ❓❓❓
ወንማችን የኦርቶዶክስ መንፈስ እየጠለፋቸው ነው የኦርቶዶክስ በአላትን አብርው ነው የሚያከብሩት ወንድሜ በዚህ ምድር ገና ወንጌል አልተሰራም።
በዑነት ዳሃ. እያየዉ ብልፍም ኢየሱስ አድኖይናል ዳሆች ማገስ ለላነዉ የዘላለም ይዎት ኢየሱስ ነዉ
ከቻልክ ስልክህን ላክልኝ ብዙ የሚስተካከል ጉዳይ አለ እናወራለን
ወንድማችን ምንም አልገበኝም ደህንነት ይጠፍልነው ወይም አይጠፍም ነው ምትለኝ / ልጠፍም ለይጠፍም ይችላል ነው እያልከኝ ያለው ?
11 እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።
ባንታዘዝ ጌታ ካንድም ሁለት ጊዜ በንሰሀ እንድንመለስ በመንፈስ ቅዱስ አየወቀሰን እኛ ግን ልባችንን ብናደነድን ከጌታ የተቀበልነውን ህይወት ብንጥል ምንም እንኩዋን ከግብፅ ምድር በእግዚአብሔር ታላቅ ክንድ ከባርነት ወተው ግን ልባቸውን እልከኛ እንዳደረጉት እና በአመፅ እንዳስቸገሩት እስራኤላውያን እግዚአብሔርም ወደ እረፍቴ አይገቡም እንዳላቸው ሰዎች ድነታችንን እናጣለን
የዳነ አማኝ ደህንነቱን ሊያጣባቸው የሚችልባቸው ሁለት መንገዶችን ወደ ዘጠነኛው ደቂቃ አካባቢ በደንብ አብራርቻዋለሁ ቪዳዮውን ሙሉውን መስማት አለብህ በቪዲዮ አቅርቤ እንደገና በቲክስት ማብራራት ይከብዳል please
You did well in general, but even you, you missed it when you said there are only two ways one can lose his salvation which is not true. I thought you meant it sarcastically but now you confirmed your error brother. The bible doesn't teach anywhere one loses his salvation in any way. That's where you err. Even you have to be corrected t@@TheWordwasGod1
ወንድሜ የመቶ 20 ሚሊዮን ህዝብን ፍላጎት ማሟላት አይቻልም። በተቻለ መጠን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የዘላለም ህይወት የማይጠፋባቸውን ምክንያቶች ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር አስተምሬያለሁ።እንደው መጥፋትም ካለ በህግ ስራ መጽደቅ የሚፈልግ ሰው ከክርስቶስ ተለይቶ ከጸጋ ወድንቋል ስለሚል ከክርስቶስ የተለየ እና ከጸጋ የወደቀ ደግሞ ስለማይድን ከዛም አንፃር ያሉ ጥቅሶችን እየጠቀስኩ እንደ እግዚአብሄር ቃል አስረዳሁ ። እንግዲህ ሦስተኛ ኦፕሽን ካለ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ አስተምህሩ እንጂ አሳምኑ ስላልተባልን የቻለውን አስተምረናል።
@TheWordwasGod1 all I was trying to tell you is, you are in the right direction but still you are lacking. If you teach, you should teach the whole counsel of God. I am not talking about the third option, there's only one option which is to believe in Jesus name, that's it. No more. Read John 6: 28 & 29 and Acts 16:30-31 ( in both cases people asked what shall we do, he told them to BELIEVE). Justification is instantaneous, no more and no less. There's no going back and bringing an opening but only on these two conditions one can lose his/her salvation. The Bible doesn't teach that, and you are wrong there. I would like you to correct your error. In general, you understood the Gospel, but you still lack. Once you really understand this, you will be even more liberated. God bless you brother
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!
በግልፅ አደባባይ የተነገሩ የተሳሳቱ ትምህርቶች መስተካከል ያለባቸው፤ በእርግጥ በአደባባይና በግልፅ ነው። አለዚያ የሰሙት እንዴት እርማቱ ሊደርሳቸው ይችላል። እውነተኛ እምነት ፍሬ አለው፣ አለዚያማ ያዕቆብ እንዳለው የሞተ እምነት ነው። እምነት ፍሬ አለው፣ በስራ የሚገለጥ። ቸርነት አንዱ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። ፍሬ የሌለው እምነት የለም።
አንዳንዶቹን ቀጥታ መጠየቅ (interview ማድረግ) የምትችሉ ቢሆን ለሁሉም መልካም ይሆናል።
God bless You dear brother.
Thank you kindly more Grace
ወንድማችን እርቆ እንዳይሄድ ፀልዮለት
ገብቶኛል ...መድረኩን ተኩላዎች ተቀብለዉታል😢
ጌታ ኢየሱስ ይገስጸው ያሬድ ጥላሁንን የልዩ ወንጌ ሰባኪ ሆነዋል ማለት ነው።
የሚገርመኝ ስራ ስራ የሚሉት ዲያሪ አላቸው ወይ የሰሩትን ያልሰሩትን የሚመዘግቡበት🤔🤔 ይሄ እኮ ቀንበር ነው በጌታ ስም
ወንድም ያሬድ የእርዳታ ድርጅት ከፍቶ ይሆን ?
ከከፈተ ገንዘብ አስፈልጎታል ማለት ነው ያለ ስራው ገብቶ ገንዘብን የመፈለግ ጥማት ውስጥ ከገባ ፍላጎቱ እውቀቱን እየተጋፋው መሆን አለበት ያለ ምክንያት እማ በዚህን ያክል ወንድም ያሬድ ሊምታታበት አይችልም ነበር
What type of confusing things our action is reflection of our Identity in crist but nothing by it self we loved by him and loved others by his love but the person with out chirist teaching have no God .Ritousnous is our chirist not our work I don't understand what trying to say?
ክርስቶስን በትክክል አምኖ ድኖ ከዚያም ደግሞ ክዶ መጥፍት አለ ወይ? ክዶ መጥፍት አለ ምትለኝ ከሆነ ከመንፍስ ቅዱስ ተወልዶ ተመልሶ አለመወለድም አለ እያልከኝ ያለው::
እሺ ለነገሩ የካዱትን የሚለው እኔ ሳልሆን ዕብራውያን 6 ነው ። እኔም በኖርማል አይምሮ ሳስበው ክርስቶስን አምኖ ያንኑ ያመነበትን እምነት የሚክድ አለ ብዬ አላምንም። ነገር ግን ይሄ ነገር Specifically ለእብራውያን የተጻፈው ክይሁዲነት ወደ ክርስትና ከመጡ በኋላ በብዙ መከራና ስደት ምክንያት ወደ ኋላ የመመለስ ( የተመለሱ ወይም የካዱትን ስለሚል) የተመለሱ አሉ ማለት ነው። እነሱ ደግሞ ተመለሱ ማለት የእግዚአብሔርን ልጅ ወደ መርገጥ፥የተቀደሱበትንም የኪዳኑን ደም እንደ እርኩስ ነገር ወደ መቁጠር፥ የወለዳቸውን መንፈስ ቅዱስንም ማክፋፋት ( reject ) ማድረግ፥በክርስቶስ ደም ፈንታ ቀድሞ ወደነበረው ወደ እንስሳቶች ደም ስለሚሄዱ ነው። ይህ ደግሞ ክህደት ነው ስለዚህ አይድኑም ማለት ነው እንደ ክፍሉ አባባል።
ሰው ኃጢያት እያደረገ ኖሮ ቢሞት አይጠፋም ?? እንዲህ ከሆነ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ማለት ነው። ኢየሱስ የሞተው ለኃጢያት ነው ኢየሱስ የሞተው እኛ በእርሱ ጽድቅን እንድናደርግ እንጂ ኃጢያትን እንድናደርግ አይደለም።
📖 “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
ሰው ኃጢአትን እያደረገ ኖሮ ቢሞት ስትል ይሄንን ኮሜንት እየፃፈ ያለው ሰው ሰው ሳይሆን መላክ የጻፈልኝ ነው ሚመስለው። የጠቀስከውን ጥቅስ literally እንደተጻፈው ከሆነ የምትረዳው እንግዳውስ ትላንትና ኀጢአትን ሰርተሃል? መቼም ግብዝ ካልሆንክ አዎ ነው መልሰህ። ደሞ እስተንፋስህ እስከምትወጣ ድረስ ሃጥያት ትሰራለህ ። ስለዚህ በቃ ከእግዚአብሄር አልተወለድክም ማለት ነው።
አይ በዚህም የማትስማማ ከሆነ እንግዲያውስ እንደነዚህ አይነት ጥቅሶችን ቁጭ ብለህ ምን ማለት እንደሆነ እንዴት እንደሚፈቱ ማጥናት አለብህ።
Bire, I think you have misunderstood Yared. He has not said that our works to the poor justify us but they reveal the genuine of our faith. Our Lord in the sermon on the mount told us that we will know true disciples and true teachers by their fruit in Matthew 7. Furthermore, Christ told us that the final judgement will be connected to how we treat the poor in Matthew 25:31-46. This is what James means by faith without works is dead. As evangelicals we believe that Genuine faith = Salvation + Works. We reject Genuine faith + Works = Salvation because it insinuates that Christ’s work was not enough. A really saved people will live differently, them living differently is a byproduct of being saved not the requirement for being saved. If you aren’t changed, you should question the genuine nature of your faith. Blessings.
@@caleba.5075 በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አሁን እኮ ይሄን ሁሉ ያልከው ጥሩ ነው ለደህንነት የሚሆነውን እምነት ከስራ መለየትህ መልካም ነው። ስራን ከደህንነት ጋራ ማገናኘት መርገምን ያመጣል።መልካም ስራ ለመስራት ማንም አልከለከለንም የተፈጠርነውም እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መልካሙን ስራ ለማድረግ ነው።አሁን ግን አንተ ተንትነህ ያስቀመጥከውን አንተ ነህ እንጂ እኮ ያልከው እሱ እኮ አላለውም። ወይም አንተ ያልከው እሱ እንዲልልህ የፈለግከውን ነው። አንተ በሱ መልኩ ከተረዳኽው መብትህ ነው እኔ ግን በሱ መልኩ አልተረዳሁትም ምክንያቱም እኛ ጆሮአችን የሚሰማው ሰው ሊል የፈለገውን ሳይሆን ያለውን ነው። እና እንዲህ ማለቴ አይደለም እንዲህ ማለቴ ነው ብሎ ትምህርቱን ማስተካከል ያለበት ደሞ እሱ መሰለኝ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ።
በርታልኝ ተባረክ:: This is complete false teaching.
Geta hoye😢😢😢kabada naw barta wadem
አንተ ብሩክ ሰው❤️👌
More Grace ❤
ዋው ብሬ ብሩክ ነህ እንደዚህ ከእውነት ጋ ለመቆም ጌታ እረዳህ