@@Lid757 Judas was NEVER saved. John 6:70-71 Jesus answered them, Have not I chosen you twelve, and one of you is a devil? He spake of Judas Iscariot the son of Simon: for he it was that should betray him, being one of the twelve. Jesus knew that Judas Iscariot was never saved.
ከማይጠፋው ዘር ስለተወለድን አንጠፋም ኢየሱስ የሰራልኝን በእምነት በመ ቀበሌ የሱ ፅድቅ ለኔ ተቆጠረልኝ ፀጋው በእምነት ስላዳነኝ ፍቅሩ ከገባኝ ሆን ብዬ በሃጢያት አልመላለስም ፀጋው ያግዘኛል ግን ልስት እችላለሁ ከስተቴ በመፀፀት እመለሳለሁ የስጋ አባቴ እንኳን ባሳዝነው ፈፅሞ ከልጅነት ሊፍቀኝ አይችልም ተመልሼ ከሱጋ እንድሆን ይፈልጋል እንኳን እግዚአብሔር ተሳስተሻል ብሎ ከዘላለም ህይወት ሊሰርዘኝ ሆ❤
ዳዊት ቀይሮኛል ቀጥሎ አንተ ብሬ በርታልኝ ብሮ
❤❤❤❤❤❤
በርታ ማወቅ እንፈልጋለን
ዳዊት ፋሲል❤
Dawit Fassil Ministry ❤❤
I love him🥰🥰
Dave❤
ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤
Bire God bless u
ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ወድሜ
በዉነት ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ
ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም የእውነት ጸጋ ይብዛልህ እኔስ ጥርጥር የለኝም በእየሱሴ ሆ ድኛለው❤❤❤❤❤❤❤
Geta eysuse betame yebarke 🧡❤️💚
የገባሁበት መርከብ አያሰምጥም! ዴቭዬ❤
አንቺ ክውጣሽስ?ልክ እንደ ቁራው
I wish bezu sawoch mayet bechelu teru naw
Anite.mamush.yesus erasu yitebekenal betsagawu.atasiferara.misikin.sawochun.geta adinonal.be.masikalu.sira❤❤❤❤tebarek.wodiman
ብሬ አንደኛ
እስከመጨረሻ የፀና ይድናል ማለት ምንድን ነዉ።
ግን ንሰሀ ከገባን እንፀድቃለን ትክክክል ንስሀ ካልገባን ግን ይቅር አይባልልንም
ሰው ለዘልአለም ህይወት ንስሐ የሚገባው አንድ ጊዜ ብቻ ነው።እሱም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን። ዳግም ከተወለደ በኋላ በየቀኑ ለሚሰራው ኃጢአት ሁሉ ግን ንስሐ መግባት ያስፈልጋል። ክፉ ነገር ላለማድረግ ወደ ጸጋው ዘፋኝ በእምነት መቅረብ ነው እሱንም ቢሆን የሚረዳን ፀጋው ብቻ ነው ። ነገር ግን ሰው ለዘልአለም ይወት በየቀኑ ንስሐ አይገባም ( ልክ እንደ ስጋ ውልደት ዳግም መወለድም አንድ ጊዜ ብቻ ነው እሱም የሚከናወነው በእምነት ነው።
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው
ተባረክ
ጌታ ይባርክህ የምውድና ወንድሜ
ተባረክልኝ
እኔ በእየሱስ ክርስቶስ ሞቱና ትንሳኤው በማመኔ የማይጠፋ ድነት አግኝቻለው ከደካማ ሰፈር ከድክመቴ አቅፎ ተቀብሎኝ በድክመቴ ከቅፉ አያወጣኝም።
መድከምና. መካድ የተለያየ ነዉ ስለዚህ ያመነው ከካደ. በኢየሱስ አላምንም. ካለ. እንዴት ይድናል
of course አይድንም ። እንዴት በኢየሱስ አላምንም ብሎ ይድናል?
በርታ ብሬ እውነትን ግዛ እንጂ አትሺጣት ምሰሌ 23=23 ወስኘ ነው ምካታታሎው ❤❤
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ግን ማቲ ዎስ ወንጌል ላይ 7:20 _23 ስለማነው የተፃፈው ?
ይሄ ጥቅስ እያወራ ያለው ምእራፍ 7:15 በጎች ወይም አማኞች ሳይሆኑ የበግ ለምድ ስለለበሱ ተኩላዎች ( ኢአማንያን) ነው ማቴዎስ 7
15: “የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
ሌላው ደግሞ የአባቴን ፈቃድ ሳያደርግ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ የሚለው ፡ መጀመሪያ የአባቱ ፈቃድ ምንድነው ብለን ስንጠይቅ ዮሐንስ 6
40: ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” ስለዚህ የአባቱ ፈቃድ በላከው በልጁ ማመን ነው። ስለዚህ በማቴዎስ ላይም ሆነ በዩሃንስ ላይ የተጻፈው የበግ ለምድ ስለለበሱ ተኩላዎችና በዮሐንስ ላይ ደግሞ እንጀራ ብቻ አይተው ነገር ግን በሱ ሳያምኑ ለሚከተሉ ሰዎች ነው።
❤🥰🤗
ግንየጴጥሮስ መልክት ለምን ተፃፈ ማሙሻ ስለደገሙ ሰዎች ሳይሆን በሀጥያት ፀንተው ስለሚኖሩ ሰዎች መሰለኝ የተናገረው
እሺ በመጀመሪያ ማሙሻ የጠቀሰው የዕብራውያንን መጽሐፍ ነው እንጂ የጴጥሮስን አይደለም ጥቅስ መጥቀስ ሳይሆን ለነማ ተፃፈ ለምን ተጻፈ ብለን የመጽሐፍ ቅዱስን አውድ ካልተረዳን እልም ያለ የዶክትሪን ስህተት ውስጥ እንገባለን። ሌላው ከደህነት ጋር የሰውን መልካም ስራም ሆነ ክፉ ስራ እያገናኘን የምናወራ ከሆነ በቃ ስህተት ውስጥ ነን። ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ ያለው ኃጢአት እነማንን እንደሚመለከትና ምን አይነትስ ኃጢአት እንደሆነ አስተምሬያለሁ።
👍👍👍👍☝❤❤❤❤✔🙉🙉
መዳን በራሴ ሳላላገኝሁት ድህነቴን በኔ ስራ አላጣውም።❤❤❤❤❤❤
ግን ግለሰቦቹን ማቅረበህ ልክ ብዬ አላስብም ትምህርትህን ግን በጣም ወድጄዋለሁኝ
ጥሩ ግን ግለሰቦችን ማቅረብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዉ ለመድረክ ላይ ያሉ አገልጋዮች ያለው አመለካከት እጅግ በጣም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ የተሳሳተ አመለካከት ስለሆነ ያልተለመደ ነገር ነው እንጂ even መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ለምሳሌ ጳውሎስ ጴጥሮስን በስሙ ጠቅሶ ነቅፍታል ያኔ ባያርመው ኖሮ ዛሬ ሁላችንንም ይዞን እልም ያለ ስህተት ውስጥ ያስገባን ነበር። ሌላው ኢየሱስ ፈሪሳውያንን በስማቸው ጠቅሶ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ እነርሱ እንዲና እንዲህ ናቸው እያለ አስተምሯል። ሌላም ሌላም.. ስለዚህ ባለማወቅ ብዙ ህዝብ የሚከተላቸውን ሰዎች ትምህርታቸውን የተሳሳተ በተለይ የዶክትሪን ስህተት ከሆነ ጠቅሰን እናስተካክላለን ከሰዎቹ ጋር ግን ምንም አይነት ጉዳይ የለንም።
ስው ከዳነ በሃላ አጠፋም ።
እኔ ቲክቶክ የለኝም ግን ላንተ ስል እና ለፓስተር አሊ ስል አወርዳለሁ በቃ።
አየጠም ለምን ምባል ዮሐ6 : 37 - 38
እኔ ግን ለምን እንደሆነ ሳቄ መጣልኝ በቃ እሺ በእምነቴ ድንያሌው ለሽልማት እሰራለሁ አንተ ቀጥልበት!🙌😊
ለምሳሌ አስቆርጦ ይሁዳ ይቅር ይባልለታል ????
@@Lid757 Judas was NEVER saved. John 6:70-71 Jesus answered them, Have not I chosen you twelve, and one of you is a devil? He spake of Judas Iscariot the son of Simon: for he it was that should betray him, being one of the twelve. Jesus knew that Judas Iscariot was never saved.
Yhuda mejemeryawm alamenem nbr, tnbit lematsfetsemiya eyesus ga sigaz yenebere nw.
እባክህ ይንን ትምህርት ቀጥል
Hi brother I am learning a lot from you .I have some questions from revelation, could you please send me your cell phone number.Tks blessings
With apologies, I only accept all questions in the comments so that others can learn from them🙏