በተያዝን ሁለት ወር ዉስጥ የሚታዩ 7ቱ የኤች አይ ቪ ምልክቶች// early HIV signs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 9 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ አልሀምዱሊላ ካልሻቸው ሁሉ ነፃ ነኝ ያለሁትም ዱባይ ነኝ ምንም የለብኝም ከስራጋር ተወጥሬልሻለሁ ሰወቻችን ያስመረምሩናል ሙሉ ምርመራ አላህ ይጠብቀኝ

  • @TofikMuhammed-h1d
    @TofikMuhammed-h1d 10 หลายเดือนก่อน +2

    hiv ምርመራ ሳደርግ ከ 3 ወር በፊት ያለውን ውጤት ነው የሚነግሩ አሁን መኖሩን ማወቅ አይቻልም ?

  • @FisehaAmare-r7i
    @FisehaAmare-r7i ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር እኔ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት አድርጌ ስትመረመር ልጅቱ አለባት እኔ በየሶስት ወር እየተመረመርኩ 1አመት መልቶኛል ነፃነህ ተብየአለው የደም አይነቴ o+ ነው ይህ የደምአይነት በሽታውን በውስጥ ደብቆያስቀምጠዋል 10-15 አመት ይባላል እውነት ነው???

  • @AbulAjij-j6n
    @AbulAjij-j6n 11 หลายเดือนก่อน +3

    ደክተር እዳታልፊኝ አዲጥያቄ መልሽልኝ በኤች አይቪ ከምትጠረጠርልጂ ከተገናኘሁ 3አመት ሁኖኛል ግን እስካሁን ሰዉነቴ ብቻ ከስቻለሁ እጂ ታምሜ አላቅም ግን ከሠዉነቴዉስጥ በመናፈሻ በኩል ትኩሳት ይሠማኛል እና ትንሽ ዲካም እና ኑሮብኝ ይሆን😢😢መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  11 หลายเดือนก่อน

      በምርመራ ነው መረጋገጥ የሚችለው

  • @HagiWorku
    @HagiWorku 21 วันที่ผ่านมา

    Ke be 1 wer bemrmera litawek yichilal pls doctor melshilgn

  • @ErgoyeZebegna
    @ErgoyeZebegna หลายเดือนก่อน +1

    ፆታዊ ግንኙነት አድርጌ አላውቅም ግን አሁን ዉስጥ አብዛኛው እኔ ላይ ይታያል 21 አመቴ ግን እነዝህ ምልክቶች የተያዙ ሰዎች ላይ ብቻ ከሆነ የሚታዬት ችግር የለውም ከቤተሰብ ካልሆነ እኔ ግንኙነት አድርጌ ስለማላውቅ

    • @marda-8762
      @marda-8762  หลายเดือนก่อน

      የተያዙ ሰወች ላይ ብቻ አደለም ሚታዩት

  • @Hawa-m6h
    @Hawa-m6h 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው እደት እራሱን ለበሽታ ያጋልጣል አግብታችሁ ተሰትራችሁ ተቀመጡ አኡዙቢላህ ሰው እራሱ ይጠየፋችኋል እሄ በሽታ ክተያዛችሁ

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      አፍ እህል ብሉብንኝ እጅ እላፊ ቃል አትናገሩበት ሰው ወዶ በሽተኛ አይሆንም

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዘሀራየአላሻልጅ ሀሀ ኮሜንት ተመልከት ከሴተኛ አዳሪጋ እየተጋደሙነው ብዙወቹ

  • @friotkafeni765
    @friotkafeni765 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr

  • @HayuQafar
    @HayuQafar 11 หลายเดือนก่อน +1

    doctor Hiv ምርመራ ደም ከጣት ብቻ ነው የሚወሰደው

  • @SnblHbsh
    @SnblHbsh 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሆደ በጣም ይጮሀል ያልሻቸው ምልክቶችም ይታዩብኛል ሆድ የሚያጮህውም ምልክት ሊሆን ይችላልደ

    • @fasika-u1w
      @fasika-u1w 5 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሡ ሆደ መጮህ ከጀመረ ወር ሊሆነኝ ነው ምን ይሆን😢

  • @DagimDegnet
    @DagimDegnet หลายเดือนก่อน

    ምርመራው ውጤቱ የሚታወቀው ግንኙነት ካረኩ ከስንት ግዜ ነው

  • @الحمدللة-ح1ض
    @الحمدللة-ح1ض 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አባክሽ እኔን በውስጥ መስመር ታወሪኝ እኔ ያስጨነቀኝ ነገር አለ ያልሻቸውን ነገር አዱ ብቻ እኔጋ አለ ማለትም ሆዴን ያሳከኝና አብጦ ቀይ ቀይ ቀይ ይሆናል እና ምን ማረግ አለብኝ መልሽልኝ

  • @mdbufrud2727
    @mdbufrud2727 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደክተር እባክሽ መልሺልኝ ከ3 አመት በፊት ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት አድርጌ ነበረ ከዛ ወደስደት ሄድኩኝ ለምርመራ አይመቺም ሙቀት ይሰማኛል

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      በ ሌሎች ብዙ ምክንያቶች ሊሆን ይችላል

  • @ggd5773
    @ggd5773 ปีที่แล้ว +1

    እጄ ተልጦ ዉሀ የሚመስል አለዉ ማለቴ እሳት ፈጂቶን እደሚላጠዉ ማለት ነዉ እና መሬፌ ነካኝ እዛ ላይ ኤድስ ይኑርበት አይኑርበት ግን ፈጣሬ ያቃል እደነካኝ ከዚያ ታጠብኩት እና ደሞ ብረቱን አግሌ እነካይ ላይ ተኮስኩት ምናልባት በሽታዉ እዳለበት ብዬ ባይረሱ እዲገለዉ ብዬ ብቻ ፈጣሬ ይጠብቀኝ እስቲ አስረጂኝ ካየሽዉ

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በናትሽ መልሽልኝ በክንድ ላይ በሚወሰድ ደም ይለያል እንዴ በሽታው መኖሩ እናአለመኖሮ እና የጨጓራ ቫክቴሪያ ነው አሉኝ😢😢

  • @birhan-h2c
    @birhan-h2c ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ ዶክተር ባለፎ የደም እና ከክንድ ለይ ደም ተወስዶ ምርመራ ተደርጓልኝ ነበር ባክቴሪያ ነው የተባልኩት ቢኖርብኝ ሊታወቅ አይችልም እባክሽ መልሺልኝ

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s 3 หลายเดือนก่อน

      አወየኔእህት ደምከክንድሽ ከሰጠሽ ቢኖርብሽ ይታወቃል

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም የጨጓራባክቴሪያ ነውያሉኝ

  • @JamanYasufa
    @JamanYasufa 7 หลายเดือนก่อน

    doctor 3wer kalefa basintagnaw kani now mirimara bidareg mimaretaw ?? pls malishilgn

    • @marda-8762
      @marda-8762  7 หลายเดือนก่อน +1

      Be Felekew Ken

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዪ በአላህ መልሽልኝ እኔ ስዴት የዛሬ ሁለት አመት ነው የመጣሁት እና ሳልፈልግ ፆታዊ ጥቃት ደርሶብኝ ነበር እና አሁን አሁን እፈራለሁ ማለቴ ሰውነቴ ይቀጠቀጣል አልፎ አልፎ ጉንፋን ይይዘኛል ጉሮሮዪን ያመኛል የጉሮሮዪ ህመም እንኳን ከበፊቱም ያመኛል ማለቴ በኛ ሀገር እጥልሽ ወርዳለች ነው የሚባለው እሱም ፀሀይ በጣም ከመታኝ የፀሀይ ምች እንለዋለን እና ዛሬ ደግሞ እፊቴ ላይ ትንንሽ እብጠት አየሁኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ሀኪም ቤት ለመሄድ ፈራሁኝ ሄጄ አለብሽ ብባል በዚህ እድሜዪ በሽታው እዳለብኝ አምኜ መቀበል እዴማልችል አውቃለሁ ግን ፈርቻለሁ😭😭😭😭😭

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      ምርመራ አድርጊ በቂ ምክር ከተደረገልሽ በሃላ ስትመረመሪ ለመቀበል አይከብድሽም መጠየቅ አና ማወቅ ምትፈልጊዉን ደሞ ሐኪምሸን ጠይቀሽ ስለ virusu በደንብ አውቀት ይኖርሻል አንደማንኛዉም ሰው በሰላም መኖር ይቻላል እኮ, በ ጊዜ አለማወቅ ነው መጥፎ ሌላው ነገር ደሞ ላይኖርብሸም ይችላል ባልሆነ ነገር ሁሌ ከምትጨነቂ ምርመራ አድርጊ

    • @Eman-pm7rx
      @Eman-pm7rx 5 หลายเดือนก่อน

      @@marda-8762 እሽ እህቴ አመሠግናለሁ ግን ሳስበው እፈራለሁ ያረብ😭

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      @Eman-pm7rx አረ አይዞሽ ባልሆነ ነገር ከመጨነቅ ማረጋገጥ ይሻላል

    • @Eman-pm7rx
      @Eman-pm7rx 5 หลายเดือนก่อน

      @@marda-8762 እሽ

    • @FhdhChdg
      @FhdhChdg 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Eman-pm7rxእኔም😢😢😢😢😢😢😢በጣምጨቁኛል

  • @AmanHshelu
    @AmanHshelu ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እባክሽ መልሽልች ሁ2 ሥው በኣንድ ማስጠጥያ ከጠጣ ይተላለፋል 😢

  • @YabseraGetachew-u9x
    @YabseraGetachew-u9x ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እኔ ከማላቃት ልጅ መሳሳም ብቻ ነው ያረግነው ግን ይሄን ምልክት አየው ዘሳምንት ውስጥ ግን በ 4 ኛው ቀን ሄጄ ስመረመር ነፃ ነህ አለችኝ መልሺልኝ

    • @Hussenmehamiii
      @Hussenmehamiii ปีที่แล้ว

      bashitawu ka 3 war behala new mikt miyasayew bamirmera

    • @YabseraGetachew-u9x
      @YabseraGetachew-u9x ปีที่แล้ว

      በመሳሳም በጣም የመተላለፍ እድል አለው እንዴ

  • @beimnetsolomon893
    @beimnetsolomon893 2 ปีที่แล้ว

    informative as always keep the good work

    • @mahletkelemework6372
      @mahletkelemework6372 ปีที่แล้ว

      Ene mawek yemfelgew d/r gnugninet kareku ke 1 wer ke 15 ken behuala behuala comfort lisemagn slalchale pcs or ELISA 4th generation yemnlewn mrmera arge wtetu lay netsa endehonku new yemiyasayew so bewtetu ergtegna mehon echlalew?

  • @thatofeliciamodise
    @thatofeliciamodise หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እባክሽ መልሽልኝ እኔ ሳላቅ በቫይራሱ ተጠቂ ከሆነች ልጅ ጋር ጥንቃቄ በጎደለ መንገድ ፈጽሜ ነበር ግን ሳምንት ሳይሞላ ብዙ ምልክት እያየው ነኝ ይቻላል ወይ

    • @marda-8762
      @marda-8762  หลายเดือนก่อน

      ጭንቀት ዉስጥ ስላለህ ነው

    • @ahmedamedo8537
      @ahmedamedo8537 หลายเดือนก่อน

      endet honesh temeremeresh aba

  • @KaderSena-q4e
    @KaderSena-q4e 10 หลายเดือนก่อน

    ጥንቃቄ የጎደለው ወሲብ አድርጌ ነበር አረኩ ጀምሮ ጉልበቴን ያሳከኛል ሌላ አላየሁም አሁን መልሺልኝ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 8 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ዶክተር ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ አፍ ውስጥ ድድ ላይ ዳርዳሩ ቀይ መሀሉ ነጭ የሚቆስለው ደም የለለው hive naw malet naw ወይንስ አልፎ አልፎ በምች ምክንያት ይከሰታል??

    • @marda-8762
      @marda-8762  8 หลายเดือนก่อน

      aphtous ulcer ከሆነ ምክንያቶቹ ሌሎች ናቸው።

  • @AednMelkamu
    @AednMelkamu ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም እኔላይ ይታያል ግን አረብሀገርመጥቻለሁ ምንንም የለብኝ በተለይ በውስጥከፈሬ ነጭ ቁስለትና ምላሴ ተሰነጣጥቋል🙄🙄🙄🙄🙄

  • @AkraamSs
    @AkraamSs ปีที่แล้ว

    ሲስ ከአድ እስከ ስድስት አመት ይቆያል በሰዉነታቺን እዳታልፊኝ ወይም ህፃን ልጅ ላይ ስት አመት ድረስ ይቆያል መደሀኒቱን ሳናገኝ

  • @TsegayyefkrsewFkadu
    @TsegayyefkrsewFkadu 8 หลายเดือนก่อน

    Dokter balefew weba amogn neber ena lemrmera kene dem wesdew neber ena yezane Hiv endale mawek ychlu neber weys sle weba bch new ymimeremrut?

    • @marda-8762
      @marda-8762  8 หลายเดือนก่อน

      ለ ወባ የተደረገ ምርመራ ከሆነ የ HIV ውጤት አያሳይም ።

    • @eaglelanguagecomputersoftw424
      @eaglelanguagecomputersoftw424 4 หลายเดือนก่อน

      Hello

  • @GaseDerr
    @GaseDerr ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ ኤች አይ ቪ ካለባት ልጅ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር በኮንዶም እና ከሷ ደም ፈሶ ከብልቴ ውጭ ማለትም ኮንዶም ስለተተቀምኩ ብልቴን ደሙ አልነካኝም ግን የብልቴን ፍሬ ማለት ቆዳየን ነክቶኝ ወዲያውኑ አልኮል ረጭቼ በሳሙና ታጠብኩኝ እና ሊይዘኝ ይችላልዴ?

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      የመያዝ እድል የሚኖረው ደሙ የነካው ቆዳህ ቁስለት ካለው, ከተላጠ ነው።

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว +6

      ጭራሺ ብቀርብህስ😢😢😢

    • @hiwot-
      @hiwot- ปีที่แล้ว

      ​@@ashurah7673 እኮ በሳት መጫወት ያሳዝናል

  • @GjhG-d8u
    @GjhG-d8u 2 หลายเดือนก่อน

    ደክተር በናትሽ ርድኝ እኔ ከ2ትወደሰወስት ኣመት እየሄድኩነዉ ግን ደሞ ጥንቃቄ የገደለዉ ገንኝት ኣርጌ ነበር ማለቴ ሰዉየዉ ኣለዉ ወይ የለዉም ኣላዉቅም ኣሁን ግን በእግሪ ለይ የሆነ ነጭ ነጭ ምልክትች ወጦኛል ኣሁን ኣለኝ ማለትነዉ እባክሽ ርጅን ደግተር 😢

  • @EnthusiasticParakeet-un1fp
    @EnthusiasticParakeet-un1fp 5 หลายเดือนก่อน

    Dr please silksh bzu teyka alegn chenkognal

  • @yemikirmerikew
    @yemikirmerikew 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እብጠቱ በአንድ በጉል ብቻ ሊሆን ይችላል

  • @HabetamuLove-g8r
    @HabetamuLove-g8r 4 หลายเดือนก่อน

    ሌጂትን አላቃትም በኮንደም ሰርግ ፈነዶ እስካወሁን ምንም አይነት አላየሁም 6ወር ሞለኚ እስኪ ንግሩኘ

  • @MulugetaTeklemedn
    @MulugetaTeklemedn 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ 7 ምንም ምልክት የለብኝም ግን ክብደት ቀንሻለው ምን ሊሆን ይችላል Please doctor

  • @senayasefaw3757
    @senayasefaw3757 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥንቃቄ የጎደለው ከደረክ ከስንት ቀን ቡሃላ መመርመር ያስፈልጋል ፣ አሁንስ ተመርምረህ ከ6 ሳምንት ድጋሜ መመርመር ግዴታ ነው ወይ

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว +2

      የተለያዩ ምርመራወች አሉ። ከ 18 ቀን በኋላ ምርመራውን ማረግ ትችላለህ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ከተደረገ እና ውጤቱ ነፃ ከሆነ እርግጠኛ ለመሆን ከ 6 ሳምንት በኋላ ደግመህ ትመረመራለህ እንዳጠቃላይ ግን ከ3 ወር በኋላ በተደረገ ምርመራ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

    • @kokobe-pi2ud
      @kokobe-pi2ud 2 ปีที่แล้ว

    • @fikregebreananiya
      @fikregebreananiya ปีที่แล้ว

      Hiv adis mlcktoch abrraru

    • @TesfayeHailu-sr8cf
      @TesfayeHailu-sr8cf ปีที่แล้ว

      ​@@marda-8762ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ከተደረገ በኋላ በ57 ቀን ቢመረመር ውጤት ያሳያል ወይ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ ዶክተር ጥቃቄ የጎደለው HIV postve ከሆነ ሰው ጋር ግንኙነት ከተፈፀመ በኋላ24 ሰአት ሳይሞላው የሚወሰድ አስቸኳይ መድሀኒት ካለ ብትጠቁሚኝ እባክሽ እባክሽ እየጠበቅኩሽ ነው

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም የምትይው መድሀኒት 72 ሰዐት ባልሞላው ጊዜ ውስጥ የሚጀመር ነው m.facebook.com/100084946239756/ በቀጣይ ማወቅ ምትፈልጊያቸው ነገሮች ካሉ በዚ ሊንክ facebook ላይ ታገኚኛለሽ

    • @mahiMahi-nh3vy
      @mahiMahi-nh3vy 2 ปีที่แล้ว

      የት አገኝው ይሆን መድሀኒቱን ዶክተር ገና 72 ሰአት አልሞላኝም
      ጤና ጣቢያ ሄጄ አጣሁት የተለያየ ፋርማሲም ጠየኩ አጣሁ እባክሽ እርጅኝ

    • @ethioabel9119
      @ethioabel9119 2 ปีที่แล้ว

      @@mahiMahi-nh3vy ጤና ጣቢያ አለ በትክክል ከHiv positive ጋር ግኑኙነት ካለሽ ከተረጋገጠ ይሰጡሻል

    • @hiwotgebre301
      @hiwotgebre301 ปีที่แล้ว

      @@mahiMahi-nh3vy

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንደት ሆንሽ እህት

  • @nahinahomaworku6556
    @nahinahomaworku6556 2 ปีที่แล้ว

    Pls ቸንኮኛል doctor ስልክሺን በናትሽ በምታምኝው በመብርሃን 🙏🙏🙏🙏

  • @JamanYasufa
    @JamanYasufa 7 หลายเดือนก่อน

    OK batem now miyamasaginsh ina ine andi gize tasasiche nabara kaza bohala anidanid milktochun ayiche batam taxaraxire 3wer ka 1samint bohala mirmara aderekugn yelam. min tiyalesh?? ina anigat akebab yamagnal farewu

    • @marda-8762
      @marda-8762  7 หลายเดือนก่อน +2

      ተመርምረህ ከሌለ እና ከዛ በሃላ ተጋላጭ ካልሆንክ የለም።

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በኪሲንግ ይተላለፍል ብልቴ ብልቷ ዉስጥ ዘልቆ ካልገባ ይተላለፍል

    • @kidmialetewhid
      @kidmialetewhid 3 หลายเดือนก่อน

      አፋችሁ አካባቢ ቁስለት ከነበረ

  • @Soleman-ss4oy
    @Soleman-ss4oy 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንች ደስ የምትይኝ ነገር ለሁሉም እሪፕላይ ትመልሻለሽ ክበሪልኝ የኔ ጥያቄ በግንኙነት ጊዜ ኮንዶሙ በጣም ካልተወጠረ ማለትም ከተሠበሰበ በሽታው መተላለፍ ይችላል? አቅሙ

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ በሙሉ መወጠር ባያስፈልገውም፣ ሙሉ በሙሉ በብልት ርዝመት መጠቅለል አለበት። ይህም ከሰውነት ፈሳሽ ጋር ሊገናኝ የሚችል የተጋለጠ ቆዳ አለመኖሩን ያረጋግጣል።

  • @DrempPom
    @DrempPom 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dr ebakesh melshelgn yesegera ena yedem mrmera kaderku buhala docteroch ye hiv mrmera aderg blew asgededogn enam ena embi byachew hedkugn ena docter byagegnubegn new temermer yalugn dr ebakesh meleshelgn

    • @marda-8762
      @marda-8762  7 หลายเดือนก่อน +1

      ስለተገኘብህ ሳይሆን መኖር አለመኖሩን ለማወቅ ነው። ምርመራ አድርግ ሲባል ብታደርግ ተጠቃሚ ምትሆነው አንተ ነህ።

    • @DrempPom
      @DrempPom 7 หลายเดือนก่อน

      @@marda-8762 አመሰግናለው Dr

    • @DrempPom
      @DrempPom 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@marda-8762 Dr እባክሽ ተባበርኝ ኤቻይቪ ለመርመር ፈልጌ ነበር እናም ዶክተር ፈራሁኝ ለመመርመር ማንነት ያስፈልጋል ወይ ስም መታወቅያ እናም ዶክተር ካለብኝ ምንአልባት ማንነቴን ማወቅ ግዴታ ነው ወይስ ዶክተር ሁሉም ነገር በፍላጎት ነው

  • @MayaSyem
    @MayaSyem 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ግንኙነት ከተደረገ ከ6አመት በሀሏ ምርመራ ቢደረግ ይታወቃል

  • @fantualemualemu5869
    @fantualemualemu5869 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እረ ክብደት መጨመርያ ንገሪኝ በአላህ ምክንያቱም 40ኪሎኝ ሥደት ላይ ሆኜ

    • @hdfs-fu2tb
      @hdfs-fu2tb 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ካረባኪሎ አላልፍ ብያለሁ😂😂😂😂

    • @marda-8762
      @marda-8762  หลายเดือนก่อน

      እሺ ቪዲዮ እሰራለው

  • @MarkosDejene
    @MarkosDejene ปีที่แล้ว

    የተጠቀሱ ምልክቶች በአንድ ላይ ነው የምታዩት?

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      ላይሆን ይችላል ግን በብዛት የጉንፋን አይነት ምልክት እና እብጠቱ በብዙወች ላይ ይኖራል።

    • @MarkosDejene
      @MarkosDejene ปีที่แล้ว

      @@marda-8762 የምላስ ይሰነጠቃል ስበላ ስጠጣ የህመም ስመት የለውም ምክንያት ልሆን ይችላል?

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      የ ምላስ መሰንጠቅ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተጠቀሰ ምልክት አደለም። የሚከሰትበት ምክንያትም የተለያየ ነው። ለምሳሌ በ ቫይታሚን B12 እጥረት ምክንያት ሚከሰት አለ። Geographic tongue ሚባልና የሚከሰትበት እርግጠኛ ምክንያት የማይታወቅም አለ።

    • @hhgjtud
      @hhgjtud 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@marda-8762 እብጠቱ አንገት ላይ ያለው በጣም ህመም ሊኖረው ይችላል

  • @EtsehiwotBekele
    @EtsehiwotBekele 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በ2 ወር ከ22 ቀን ይታወቃል ወይ?

  • @nahinahomaworku6556
    @nahinahomaworku6556 2 ปีที่แล้ว

    በማርያም አይተሽ እንዳታልፊኝ Doctor እኔ ከ 6 ሳምንት በፊት በ ኮንዶም ኮዶሙም ምንም ሳይሆን ብልቴ አካባቢም ቁስል አልነበረኝም ግንኙነት አደረኩ ከ 3 ሳምንት ቡሃላ ተመርምሬም ነፃ ነህ ብለውኛል ግን ልጅቷን አላቃትም እና ቸነቀኝ ምንም ምልክት የለኝም ግን ምላሴ ተልጧል የተዎሰነ ቦታ እና ፈራሁ እሄ ምልክት ካለብኝ እና positive ከሆንኩ አሁን ብመረመር አርግጠኛ result ማግኘት ይቻላል

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว +2

      አርግጠኛ መሆን የሚቻለው ከ 90 ቀናት በኋላ በሚደረግ ምርመራ ነው።

    • @berhanuabraham1779
      @berhanuabraham1779 ปีที่แล้ว

      Selam nw wendme

    • @berhanuabraham1779
      @berhanuabraham1779 ปีที่แล้ว

      Selam nw wendme

    • @ZAma-s1q
      @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር እኔ ምርም አርኩኝ አንደ በሑለት ወሬ ሑለተኛ በአሥር ወሬ ግን የለብኝም እና ምልክቶቹ አመሚኝ ሢያሙኝ ጠርጠርኩ

  • @tomastewodros4159
    @tomastewodros4159 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የውስጥ እጄን ያቃጥለኛል

  • @MikiyasMelkam-y4q
    @MikiyasMelkam-y4q หลายเดือนก่อน

    አድ ሰው ተጋላጭነት ኑሮት windo period ጨርሶ ከ 3ወር በኋላ ቢመረመርና ዉጤቱ (-) ቢሆን ያሰዎ ጤነኛ ነው ማለት ይቻላል

    • @marda-8762
      @marda-8762  หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ ተጋላጭነት ከሌለ አዎ ይቻላል

  • @pyaarkiya5558
    @pyaarkiya5558 3 หลายเดือนก่อน

    Hulum mlkt ytayal nw weyns endet nw

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 5 หลายเดือนก่อน

    ባንድ ወር ዉስጥ በምርመራ ይታወቃል ዶክተር

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      አንደሚደረገው ምርመራ ይለያያል, antibody test ከሆነ 3 ወር መጠበቅ ጥሩ ነው

  • @GezahgenAbera
    @GezahgenAbera 7 หลายเดือนก่อน

    Dr ግንኙነት በተደረገ 3456 ቀናቶች ምልክቶች ይታያሉ ጨንቆኝ ነው እንዳታልፊኝ በናትሽ

    • @marda-8762
      @marda-8762  7 หลายเดือนก่อน

      ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይሄ አንገትላይ ያለው እብጠት ያመኛል እሱም የተቦቦረ ጥርስ ስላለኝ እሱ ሲደማ እና የአፍንጫ ሳይነስ አለብኝ እሱ ሲያብጥ ነው እንዳስተዋልኩት . ወይኔ ግንደግሞ ግንኙነት እንኳን አላደረኩም በስለታስለት ካልመጣብኝ

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s หลายเดือนก่อน

      እኔም አለኝ ጥርሴ ተቦሮቦሮብኛል በቀኝ እና በግራበኮል እባጪነገር አለኝ

  • @MelesTsegaye-d8g
    @MelesTsegaye-d8g ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ያጋጠመኝ ልጀትዋን አንድ ጊዜ ነው ግብስጋ ግንኙነት ያርኩት እና ልጆቹ ትስላለች ፈራሁ

  • @lLi-h6c
    @lLi-h6c ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዶክተር ጨንቆኛል በጣም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ባይረሱ ካለዉ ሰዉ በመሣሣም እና የእሱ ፈሳስ በዉጭ ከፈሰሰ ይተላላፋል ማለት ነዉ በናትሽ መልሽልኝ የእኔ እናት የተጨነቀች ነብሴን አሳሪፊያት

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +2

      በመሳሳም አይተላለፍም። ፈሳሽ ያልሽው በግንኙነት ጊዜ ከሴቷ ብልት ውጪ የወንድ ዘር ማፍሰስን ነው??

    • @lLi-h6c
      @lLi-h6c ปีที่แล้ว +1

      አወ የሱ ፈሳሽ የፈሰሰው ዉጭ ነዉ

    • @JONJON-hk9ud
      @JONJON-hk9ud ปีที่แล้ว

    • @Hawa-m6h
      @Hawa-m6h 11 หลายเดือนก่อน +3

      ከዚ ሁሉ አርፎ መቀምጥ ይሻላል

  • @BirukAbersBiruke
    @BirukAbersBiruke 6 หลายเดือนก่อน

    Be HIv ye teyaze sew madanit say wesdi minhal manor yichilal

    • @marda-8762
      @marda-8762  6 หลายเดือนก่อน

      በ በሽታ የመከላከል አቅሙ ላይ ይወሰናል- CD4 count, viral load
      መያዙን ያወቀ sew ወዲያው መድሃኒት በመጀመር ጤናማ ሂዎት መምራት ይችላል

  • @fyorifkriesus4306
    @fyorifkriesus4306 ปีที่แล้ว

    ደኩተር ልጠይቅሽ እፈልግ አሎህ እና እደት ነው

  • @BesufkadTlahun-q3r
    @BesufkadTlahun-q3r 4 หลายเดือนก่อน

    Beand ken yyzal ende

  • @Amanshebaw
    @Amanshebaw 5 หลายเดือนก่อน

    Hulum milktoch gn be 1 sew layi yitayalu woyis ande andu bicha new yemtayew

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም n አንድ ላይ አይታይም

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 ปีที่แล้ว

    እኔ ምላሴ ነጭ ነው በምስሉ እንደሚታዬው ነው ሌላ ደሞ ጉሮሮዬን አድግዜ አሞኝ መግልና ደም ፈርጦልኝ ነበር ከዛ ደምሮ ቀዝቃዛ ነገር አልጠቀምም እና ደሞ የደረቀ አህታ ይወጣኛን እና አለብኝ ማለት ነውዴ😳😥

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +2

      ምርመራ ማድረግ አለብሽ። የሚታዩት ምልክቶች የ HIV ብቻ አደሉም

    • @temesgen3223
      @temesgen3223 ปีที่แล้ว

      @@marda-8762 ተመርምሬ አለሁ ግን ይደበቃን ስለሚባል ፈራሁ

  • @TEDIIGEBRE
    @TEDIIGEBRE ปีที่แล้ว

    Selam

  • @abdhdhd4919
    @abdhdhd4919 2 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ዶክተር እባክሽ አትለፊኝ መልሽልኝ እኔ እራሤን እጠራጠራለሁ እና ደሞ ከተናገርሻቸዉ ምክቶች አልፎ አልፎ ይታይብኛል ጥንቃቄ የጎደለዉ ግንኙነት ያረኩትየዛሬ6አመት አካባቢ ነዉ እና አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ እዚህ መጥቸ ያዉ በስራ ጉዳይ ሁለቴ ሙሉ ምርመራ አረጊ ነፃ ነኝ ግን አሁንም እፈራለሁ ምን ማደረግ እንዳለብኝ አላቅም ከፈርማሤ መመርመርያ መግዛት ከቻልኩ እና የመመርመርያዉን ሥም ብትነግሪኝ እባክሽን

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว +2

      HIV self test kit ይባላል።

    • @abdhdhd4919
      @abdhdhd4919 2 ปีที่แล้ว +2

      @@marda-8762 በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ግን ከይቅርታ ጋር ከተናገርሻቸዉ መልክቶች ዉጥ አንድ ከታየብኝ እና እሡም የታየብኝ ከአመት በኅላ ቢሆን ነዉ ማለት ይቻላል ምክንያቱም እኔ ከተናገርሻቸዉ ዉሥጥ ብብት ላይ ያለዉ እብጠት እና ማሀፀን ላይ ያለዉ እብጠት ነበር እሡ የተፈጠርዉ ከተጠርጣሪዉ ሠዉጋ ግንኙነት በአረኩ በ1አመቱ ነበር ከዛ በኃላ ግን ምንም አይነት ምልክት አላየሁም እስኪ ዶክተር መልሽልኝ እባክሽ

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว

      @@abdhdhd4919 ምርመራውን ያረግሽው ግንኙነት ካረግሽ ከስንት ጊዜ በኋላ ነው?

    • @MesaFesha
      @MesaFesha ปีที่แล้ว

      እኔ ከቫይረሱጋር ነዉ የምኖረዉ

    • @Soleman-ss4oy
      @Soleman-ss4oy 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤​@@MesaFesha

  • @BirukKassahun-ql3mr
    @BirukKassahun-ql3mr 7 หลายเดือนก่อน +1

    Docter

    • @marda-8762
      @marda-8762  7 หลายเดือนก่อน

      abet

  • @ሀብታምደሳለ
    @ሀብታምደሳለ ปีที่แล้ว

    በምራቅ ይተለለፋል በስትቀንስ ያማል ባንመረመር እዳታልፊኝ

    • @ሀብታምደሳለ
      @ሀብታምደሳለ ปีที่แล้ว

      መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      @@ሀብታምደሳለ በምራቅ አይተላለፍም። ምርመራ ሳይደረግ ህመም እስከሚጀምርበት ድረስ ያለው ጊዜ በሰውየው በሽታን የመከላከል አቅም ላይ ይወሰናል

  • @Suleman-c6t
    @Suleman-c6t 4 หลายเดือนก่อน

    የመተላለፊያ መገዶች

  • @azizda5606
    @azizda5606 2 ปีที่แล้ว

    selam doctor ene tegalachinet nberebgni ena ken kotre be 90 ken erasu lay temerre netsa tebyalew ena kezi buhala meregagat echlalew

    • @marda-8762
      @marda-8762  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ። ከ 90 ቀን በኋላ በተደረገ ምርመራ 99.9% እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

  • @DrempPom
    @DrempPom 5 หลายเดือนก่อน +3

    Dr እባክሽ ተባበሪኝ ሰሞኑ ልመረመር ፈልጌ ፈራሁኝ ምናልባት ከተገኘብኝ ማንነቴንና እና አንዳንድ ግዴታዎች አሉ ወይ ለምሳሌ አድራሻ ቤተሰብ ምናምን ወይስ ሁሉም ነገር በፍላጎት ነው እባክሽ ዶ/ር መልሺልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      በ ፍላጎት ነው

  • @Mule-k8s
    @Mule-k8s ปีที่แล้ว

    ዶክተር ኮንዶም ፈነዳብይ ግን ወዳው ነው ያቆምኩት

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@abduendris2046😂😂😂

    • @አብዱኢክሩይቱብ
      @አብዱኢክሩይቱብ 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ሁሉም ዝብሎ ይላከካል ቢቀርስ ከዚህ ኩሉ ወላ ተመረመሩና ከዛ ሄሆሆ

  • @TebuSa
    @TebuSa 8 หลายเดือนก่อน

    Dr የ hiv ምልክቶች ሙሉ በ ሙሉ ላይታዩብን ይቺላሉ እንዴ?

  • @ashenafinigussie544
    @ashenafinigussie544 ปีที่แล้ว

    አዎ አልፎታል ከልጅቷ ጋር ከተመረመርን አ5 ወር ሆነን እኔ ብቻዬን chak ያረኩት አሑን ከ3ቀን በፍት ነው

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      ነፃ ነህ ከተባልክ እርግጠኛ መሆን ትችላለህ....

  • @JONJON-hk9ud
    @JONJON-hk9ud ปีที่แล้ว

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ መልሽልኝ እኔ ብዙም ከማላቀውሰው ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር ግን ከዛበዋላ በወር ካስርቀን ስደት መጥቼ ተመርምርያለው የለብኝም አሁንግን ቶሲል ደጋግሞ ሲያመኝ ፈራው ሰውነቴም በጣም ጨመረ አመት ካምስት ወር ሆኖኛል በወር ካስርቀን ትክክለኛ ውጤት ይታወቃል እባክሽ ንገርኝ በጭቀት ልሞትነው

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      በውጤታችን ላይ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ከ 90 ቀን በኋላ በሚደረግ ምርመራ ነው።

    • @xzst6681
      @xzst6681 11 หลายเดือนก่อน

      ስደት ላይ ምርመራ አለደ

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 5 หลายเดือนก่อน

      አለ​@@xzst6681

  • @TsegayyefkrsewFkadu
    @TsegayyefkrsewFkadu 8 หลายเดือนก่อน

    Ebaksh dokter melshlign.

    • @marda-8762
      @marda-8762  8 หลายเดือนก่อน

      Mnun?

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milkiti isu bichanew

  • @MisginaKibret
    @MisginaKibret ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ኣንጌቴ አበጥ ጀምርዋል ምን ይሻላል

  • @MikiasSheberu
    @MikiasSheberu ปีที่แล้ว

    ዶክተር በኮንደም ብቻ ነው የማረገው ሁሌ አረጋለው ከተለያዩ ሴቶች ጋር ይይዘኛል እንዴ ብነግሪኝ

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንድቀን አይለቅህም አታርፍም

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን አታገባም ፈጣሪ የማይወደዉ ነገር ለምን ታደርጋላችሁ አግባ ወድሜ

  • @samiyo-ly6jm
    @samiyo-ly6jm ปีที่แล้ว

    ኤችአይቪ ሳይታወቅ ከ አስር እስከ አስራምስት አመት ሊቆይ ይችላል ሲባል ምልክቱ ሳይታይ ማለት ነው ወይስ በምርመራም አይታወቅም ማለት ነው ???

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      በ ምርመራ ይታወቃል።

    • @samiyo-ly6jm
      @samiyo-ly6jm ปีที่แล้ว

      @@marda-8762 አመሰግናለሁ ዶክተርየ ቫይረሱ ግን ህይወት ከሌለው ነገር ላይ ከሆነ ማለትም ከጨርቅና ከሌሎች ነገሮች ላይ ምን ያክል የመቆየት ጊዜ ይኖረዋል

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow

  • @AkeLke
    @AkeLke ปีที่แล้ว

    ለአስረ አመት ተደብቆ ይኖራል ማለት ነው

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      መደበቅ አደለም ምርመራ ካልተደረገ የተያዘው ሰው የህመም ምልክት ሳያሳይ ሊቆይ ይችላል ነው።

  • @RimRima-g4z
    @RimRima-g4z ปีที่แล้ว

    Selamnw

  • @TEDIIGEBRE
    @TEDIIGEBRE ปีที่แล้ว +1

    ሰላም
    ብብት ስር ማሳከክ የ ኤችኣይቪ ምልክት ነው

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +2

      ቀጥታ የሆነ ግንኙነት የላቸውም። የጉበት ህመም የኩላሊት ህመም , ፈንገስ , ሌሎች የ ቆዳ ህሞች, አለርጂ እነኚ ሁሉ ምክንያት ሊሆኑ ሚችሉ ናቸው።

  • @መዲነኝየጃእፈርእናት
    @መዲነኝየጃእፈርእናት ปีที่แล้ว

    እኔ 14 አመት ሆኖኛል 3ት ግዜ ተመርሬ ነፃነኝ ግን ሆሌ እፈራለሆ? ??????እባክሽ መልስ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +2

      በምርመራ ከተረጋገጠ እና ከዛ በኋላ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ካልተደረገ መስጋት አያስፈልግም

  • @bipbip403
    @bipbip403 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እባክሽ እዳታልፊኝ እኔ እኔ ለኤች አይቨ ብየ ተመርምሪ አላቅም ግን ነፃነቴን ማወቅ እፈፋጋለሁ እኔ ብዙ ጊዜ ሀገርም ስደትም እያመመኝ ደምም ስገራም ሽትም ራጅም ተመርምሪለሁ ውጠቴ ነፃ ነሽ ነው የምሉኝ የምግብ እጥረት አለብሽ እያሉ ብቻ ቢሌኮዝ መርፊ አብዝተው ይሰጡኛል ብቻ እናም ለኤች አይቨ በዚህ ምርመራ ይገኛስ ወይስ በሌላ ምርመራ ነው የሚገኘው እባክሽ መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      የ HIV ምርመራ እራሱን የቻለ ሌላ ምርመራ ነው።

  • @ZAma-s1q
    @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተስር

    • @ZAma-s1q
      @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ዶክተር

    • @ZAma-s1q
      @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

      ምልክቱን ካዩ ባስር ወር ይለኛል በምታው

    • @marda-8762
      @marda-8762  5 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም

    • @ZAma-s1q
      @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

      ሑሉንም ምልክት አይቻለሑ ውጭነኝ ግን በሑለት ወሬ ተመርመርኩ

    • @ZAma-s1q
      @ZAma-s1q 5 หลายเดือนก่อน

      አልተገኛም ከዛም ወድሕ ባሥር ወሬ ተመርመርኩ። የለብሽም አሉኝ በጣም እጨነቃለሑ ከጭቀቴ ብዛት አሑንም አላምን አሞኛል

  • @ErmiyasGuluma-en6en
    @ErmiyasGuluma-en6en ปีที่แล้ว +1

    በ 2 ወር ከ 15 ቀን ይታወቃል

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ምንሆነው ከ 3 ወር በኋላ በሚደረግ ምርመራ ነው

    • @ErmiyasGuluma-en6en
      @ErmiyasGuluma-en6en ปีที่แล้ว

      ማለት በ 3 በፌት እርግጠኝ መዎን ይቻላል

    • @berhanuabraham1779
      @berhanuabraham1779 ปีที่แล้ว

      Selam

    • @ነብያትአሀመድ
      @ነብያትአሀመድ 5 หลายเดือนก่อน

      እሽ​@@marda-8762

  • @رحيمهالرحيمه-ت1ض
    @رحيمهالرحيمه-ت1ض ปีที่แล้ว

    እበከቹ በፈጠረቹ የምተቁ መልሱልኝ እኔ አፌ በትንሹ ይቆስለል ፍቴ ከንድ በኩል ብቻ ይቆስለል ረስ ምተትም አለኝ አሁን የለውት ውጭ ሀገር ነኝ ነገር ግን ከመምጠቴ በፍት ሜድከን ሙሉ ምርመረ አድርገለህ ነፅ ነሽ ተብየለህ ብኖርብኝ የሰልፉኝ ነበር እንዴ ምልክቱ የሱ ይመስለል

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      የ HIV ምርመራ አድርገሽ ነፃ ከተባልሽ እና ከዛ በኋላ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት ካልፈፀምሽ ለምልክቶቹ መታየት መንስኤ የሆኑት ሌሎች ህመሞች ይሆናሉ።

    • @رحيمهالرحيمه-ت1ض
      @رحيمهالرحيمه-ت1ض ปีที่แล้ว +1

      @@marda-8762 እሽ አመሰግነለሁ ብቸዬ ነው የለውት ከመኑም አልገነኝም ረሰቸው እንደመንኘውም ከሀገር ልንወጠ ስለሆነ ለሁሉም በሽተ ነው የመረመርን እሱን አየከትትም ወይ ? እቅርተ እችን ብቻ መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      @@رحيمهالرحيمه-ت1ض ያካትታል

    • @رحيمهالرحيمه-ت1ض
      @رحيمهالرحيمه-ت1ض ปีที่แล้ว

      @@marda-8762 እሽሽሽ አመሰግነለው

    • @Hussenmehamiii
      @Hussenmehamiii ปีที่แล้ว

      ​@@marda-8762ka 3 war sayimalw tamrmoro kehona beza wust mawek aychalm bilash anberam

  • @zaynatzeen4951
    @zaynatzeen4951 7 หลายเดือนก่อน

    የተልከሰከሰ ወን ድ ላቀጠ

  • @RimRima-g4z
    @RimRima-g4z ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክሽ እባክሽ ስሚኝ እስኪ

    • @RimRima-g4z
      @RimRima-g4z ปีที่แล้ว

      dokter enaksh mlsleg adiss neg ena tmkake yogodlewgengonet adrege yalsacew mlktoce yitayobcal ena bewer kasramst ken mermera adrgyaleho ena lenorbeg yiclal

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      ምርመራው ከ 3 ወር በኃላ ሲደረግ ነው እርግጠኛ መሆን ሚቻለው።

  • @RimRima-g4z
    @RimRima-g4z ปีที่แล้ว

    Selam nw

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      Selam

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      Selam

    • @ahmedmd3543
      @ahmedmd3543 ปีที่แล้ว

      አንድ ሰው በኮንዶም ግንኙነት ፈፅሞ ከጨረሰ በኋላ ብልቷን የነካው የኮንዶሙ የውጨኛው ክፍል የብልቱን ጫፍ ቢነካው፣ወይም በእጁ ነክቶት ሳይታጠብ በሚገብ በሽታው ይተላለፍበታል

    • @RimRima-g4z
      @RimRima-g4z ปีที่แล้ว

      @@ahmedmd3543 እኔ እራሱ የዚህን መልስ ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @nathanim2612
    @nathanim2612 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @beletutesfaeyesus9328
    @beletutesfaeyesus9328 2 ปีที่แล้ว +1

    አእበክሽን ዶክቶር አንድ ሰው ኤችአቭ ከለበት ሰው ጋር አድርገው ከሌላ ሰው ከተገነኘ ከስት ቀን ቦሀላ ልያስታላልፍ ይችላል

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      በእርግጠኝነት ከዚህ ሰዐት በኋሏ ማለት አይቻልም። በ አንድ ግንኙነት ብቻ ሊያዝም ላይያዝም ይችላል። ግን በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋ ግንኙነት ያረገ ሰው ምርመራ ማረግ እና ውጤቱን ማወቅ አለበት አስከዛ ድረስ ግንኙነት ማረግ የለበትም።
      በቫይረሱ ከተያዝን ጀምሮ ያሉት የመጀመሪያወቹ ሳምንታት በደማችን ውስጥ የቫይረሱ ቁጥር ሚጨምርበት ስለሆነ በቀላሉ ወደ ሌላ ሰው አናስተላልፋለን

  • @beletutesfaeyesus9328
    @beletutesfaeyesus9328 2 ปีที่แล้ว

    እበክሽ መልሽልኝ ዶክቶር

  • @ashenafinigussie544
    @ashenafinigussie544 ปีที่แล้ว

    ዶ/ክ በናትሽ አንብበሽ መልሽልኝ 6ወር ሆኖቷል ጥንቃቄ የጎደለው ያለ ኮንዶም ግንኙነት አደረኩ ልጅቷ ቡና ቤት ነው እምትሠራው በጣም ሲጨንቀኝ ልጂቷን ለምኛት እንመርመር አልኳት እሺ ብላ ከ1ወር15ቀን በኋላ ተመረመርን ነጻ ነበር ውጤቱ እኔ ግን ልረጋጋ አልቻልኩም አሑን ከ3ቀን በፊት ተመርምሬም ነበር ነጻ ነሕ አሉኝ ትኩሳት ደረቴን ማፈን ደረቴን ውጋት ይሠማኛል እናም እፈራለሑ ሌላ አይነት የHIV ማረጋገጫ ላብራቶሪ አለ ወይ ምን ትመክሪኛለሽ ? እባክሽ መልሽልኝ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว +1

      ለሁለተኛ ጊዜ ምርመራ ያረከው ከ 3 ወር በኋላ ማለት ነው??

    • @ashenafinigussie544
      @ashenafinigussie544 ปีที่แล้ว

      አዎ አሑን አራት ቀን ሆኖታል 3ወር አልፎት ከልጂቷ ጋር ከተመረመርን ከ5ወር በኋላ ማለት ነው ለብቻው የተመረመርኩት

    • @Dubai825
      @Dubai825 ปีที่แล้ว

      ​@@ashenafinigussie544 ነፃ ነህ

    • @marda-8762
      @marda-8762  ปีที่แล้ว

      የለብህም ማለት ነው

  • @SelemunBaraki
    @SelemunBaraki 5 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ዶክተር ኣትለፊኝ ጥያቄ ኣለኝ ኣንድ ጓደኛየ ኣለ ከሶስት ኣመት በላይ ሆኖኛል ኣንድ ኣንዴ ከከንፈር ውስጢ ኣንዳንዴ ከከንፈር ደጂ ላይ ልክ እዝህ እንደ ኣመጣሽዩ በማሀሉ ነጭ ያለው ቁስል ይወጠኛል ግን ሁሌ ሳይሆን ኣንዳንዴ ጥፍቶ ይቆያል ኣንዳንዴ ተሎ ተሎ ይመላለሰኛል የሚን ምልክት ይሆን እያለ በጣም ይጨናነቃል እና እንድህ የሚይድሪግ ሌላ በሽታ ይኖራል ወይ ?

  • @HabtamumkonenYmariyam
    @HabtamumkonenYmariyam 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ አንተ ተይዘክ ነው

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow

  • @Hjx-u7s
    @Hjx-u7s 5 หลายเดือนก่อน

    ihe milikit isu bichanow