ገላግሌ አይደል አንዴ በተለይ ቡና መቁላት ለማይወድ ይህንን ካለ ቡና ከቤታችሁ አይጠፍም/ Roasted Coffee At Home /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ ፉድ ላቭ በጣም የሚገርም ነው ሲያስተዋውቁ አይቼ ነበር. ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ አይልም

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ አሰተያየት እንቀበላለን

  • @SIMONNEGASHTSEGAY
    @SIMONNEGASHTSEGAY 8 หลายเดือนก่อน

    Which website can I order the machine.

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      JIAWANSHUN Coffee Roaster Upgraded Electric Coffee Bean Roaster 1.1lb Coffee Roaster for Home Use,0-240℃ Temperature Adjust&Timer 110-120V a.co/d/6y6d2Ec

  • @teferidemelash8351
    @teferidemelash8351 8 หลายเดือนก่อน

    ሀገር ውስጥ አለ?

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      እኔ የገዛሁት Amazon online አው እርግጠኛ አይደለሁም

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 8 หลายเดือนก่อน

    ለቡና ብቻ ነው ወይስ ሌላም ይሰራል

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      እሰካሁን ቡና እና ለውዝ ነው የቆላሁበት ምን ምን አንደሚቆላ እቃው ሲሸጥ መመሪያ እሰቀምጠዋል እነደ እኔ ግን የምንፈልገውን መጠቀም እንችላለን ዋናው እሳቱን መመጠን ነው

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 8 หลายเดือนก่อน

      @@foodloverethio thanks

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 8 หลายเดือนก่อน

    ለሰነፎች አጋጠማችሁ እኔ ከቡናው የለሁበትም ግን ምኑም አያረካም

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  8 หลายเดือนก่อน

      እዚህ ጋር ቡናው ይወሰነዋል ወዝ ያለው ወዝ የሌለው አለ እኔ የገዛሁት ቡና አንደምተመይው ብዙም አይደለም ነገር ግን ማሸኑ ምንም አይወጣለትም ገላግሌ ነው ደግሞ ቡናን የሚያውቀው የሚጠጣው አንጂ ያልቀመሰው እንዴት ይማርከዋል አመሰግናለሁ 😂