Medhanit Tube መድሐኒት ቲዩብ
 Medhanit Tube መድሐኒት ቲዩብ
  • 88
  • 34 742

วีดีโอ

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹ አደረሰን ከክፉሁሉ የጠብቀን
มุมมอง 2612 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹ አደረሰን ከክፉሁሉ የጠብቀን
ዘመኑነ እንዋጅ ዘመን ወይስ እኛ የከፋነው
มุมมอง 7316 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#medhanit-Tube እንኳን ወደ ቻናላችን በሳም መጡ ቤተሰብ በመሆን ያበረታቱን የተለያዩ መንፈሳው ቁም ነገር ያላቸወን ትምህርቶች ያገኛሉ
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳቹ
มุมมอง 203วันที่ผ่านมา
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳቹ
ምን አይነት ፀጋ ነው ግን🙊
มุมมอง 14114 วันที่ผ่านมา
#medhanit Tube #duet#መንፈሳዊ #መዝሙረ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ቤተሰብ በመሆን ያበርታቱን
እዩ ተመልከቱ የአማኑኤል ስራ ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሃም ወስራ
มุมมอง 14614 วันที่ผ่านมา
እዩ ተመልከቱ የአማኑኤል ስራ ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሃም ወስራ
ሞያን የሚያስከብረው የያዘው ሰው ነው
มุมมอง 16921 วันที่ผ่านมา
ሞያን የሚያስከብረው የያዘው ሰው ነው
ጊታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳቢሎስን በዝምታ ድል ነሳው እኛ በመለፍለፋችን ፀጋችንን እናሶስዳለን
มุมมอง 15928 วันที่ผ่านมา
ጊታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳቢሎስን በዝምታ ድል ነሳው እኛ በመለፍለፋችን ፀጋችንን እናሶስዳለን
መማር ድሮ ቀረ😀😀😀
มุมมอง 62หลายเดือนก่อน
መማር ድሮ ቀረ😀😀😀
ለጥቅም ብላቹ እራሳቹን አታውርዱ 😔#habesha #love #story
มุมมอง 144หลายเดือนก่อน
ለጥቅም ብላቹ እራሳቹን አታውርዱ 😔#habesha #love #story
የሪያክሽን ቪዲዮ አሰራር #habesha #ዛላ ሚዲያ# አቡግዳ ሚዲያ#
มุมมอง 149หลายเดือนก่อน
የሪያክሽን ቪዲዮ አሰራር #habesha #ዛላ ሚዲያ# አቡግዳ ሚዲያ#
ገላሽን አክብሪው ሁሉም አላፊ ነው ገበያ አታውይው
มุมมอง 115หลายเดือนก่อน
ገላሽን አክብሪው ሁሉም አላፊ ነው ገበያ አታውይው
ከዘመን ዘመን ያደረሰን አምላክ ይመስገን
มุมมอง 118หลายเดือนก่อน
ከዘመን ዘመን ያደረሰን አምላክ ይመስገን
እርኩሳት መንፍስት በህይወታችን የሚፈጥሩት ትልቅ ተፅኖ😲
มุมมอง 235หลายเดือนก่อน
እርኩሳት መንፍስት በህይወታችን የሚፈጥሩት ትልቅ ተፅኖ😲
አምና የጨረሱት ለስራ ሳይበቁ ሌሎች ስራ ፈቶች ዛሬም ተመረቁ#donkey #habesha
มุมมอง 156หลายเดือนก่อน
አምና የጨረሱት ለስራ ሳይበቁ ሌሎች ስራ ፈቶች ዛሬም ተመረቁ#donkey #habesha
ትልቁ የህይወት ፈተና😒
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
ትልቁ የህይወት ፈተና😒
የይሻል ይሁን እንዴ ??😔
มุมมอง 802 หลายเดือนก่อน
የይሻል ይሁን እንዴ ??😔
የዩ You tube Video አጫጫን /ተግ እና ኪዮርድ
มุมมอง 1222 หลายเดือนก่อน
የዩ You tube Video አጫጫን /ተግ እና ኪዮርድ
ህይውቴን የቀየረው ትምህርት😔
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
ህይውቴን የቀየረው ትምህርት😔
ከፎቶ እና ከቪዲዮ ለይ የማንፈልገውን ነገር እንዴት እናጠፋለን
มุมมอง 1472 หลายเดือนก่อน
ከፎቶ እና ከቪዲዮ ለይ የማንፈልገውን ነገር እንዴት እናጠፋለን
የፎቶ ባግራውንድ እንዴት እናጠፋለን በቀላሉ How to remove background photos
มุมมอง 2063 หลายเดือนก่อน
የፎቶ ባግራውንድ እንዴት እናጠፋለን በቀላሉ How to remove background photos
አንቺን ካላገኘው እራሴን አጠፋለው😭
มุมมอง 13K3 หลายเดือนก่อน
አንቺን ካላገኘው እራሴን አጠፋለው😭
በሀገሩ መቀመጥ የማይፈልግ ማነው
มุมมอง 4413 หลายเดือนก่อน
በሀገሩ መቀመጥ የማይፈልግ ማነው
16አመት ሙሉ ልፋት ብቻ የመዳም ቅመሞች ከኔ ተማሩ
มุมมอง 8493 หลายเดือนก่อน
16አመት ሙሉ ልፋት ብቻ የመዳም ቅመሞች ከኔ ተማሩ
ባለ ቅኔው ተማሪ ለሙሽሮቹ የተቀኘው
มุมมอง 814 หลายเดือนก่อน
ባለ ቅኔው ተማሪ ለሙሽሮቹ የተቀኘው
እያለን ያላስተዋልነው ትልቅ ነገር ?
มุมมอง 484 หลายเดือนก่อน
እያለን ያላስተዋልነው ትልቅ ነገር ?
ወደ አረብ ሀገር ስንመጣ የምንሰራው ስህተት?
มุมมอง 3934 หลายเดือนก่อน
ወደ አረብ ሀገር ስንመጣ የምንሰራው ስህተት?
ይቅር አይለኝም? yiqr aylngm??
มุมมอง 1784 หลายเดือนก่อน
ይቅር አይለኝም? yiqr aylngm??
በመዳም ቤት እንዲም ይቻላል
มุมมอง 2925 หลายเดือนก่อน
በመዳም ቤት እንዲም ይቻላል
መንፈሳዊ ህይወቴን እንድት ላሳድግ
มุมมอง 1795 หลายเดือนก่อน
መንፈሳዊ ህይወቴን እንድት ላሳድግ

ความคิดเห็น

  • @AccAcc-l6f
    @AccAcc-l6f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሬሆይይይ. ይከብዳል

  • @ዮሴፍየኪዳነምህረትልጅ
    @ዮሴፍየኪዳነምህረትልጅ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥይበት ትንሽቷ👍👍

    • @medhanit24
      @medhanit24 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ዮሴፍየኪዳነምህረትልጅ እሺ

  • @kidu_media
    @kidu_media 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ጠና ይስጥልን ዉድ እህታችን መዲዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የምወድሽ የአረብ ሀገር ሴት በምንም ስሙዋ ስኔሳ ለመጣል ወዴሀላ ለማስቀረት ለማሽማቀቅ ምሞክሩት ነገር ያናድዴኛል ግን እናንቴ በልጣቹ መገኘት ያጣ ብዙ ያወራል ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይባላል😂

  • @Enat2721
    @Enat2721 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት❤

  • @አፎሚየሚካኤልወዳጅ
    @አፎሚየሚካኤልወዳጅ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤😮❤

  • @አፎሚየሚካኤልወዳጅ
    @አፎሚየሚካኤልወዳጅ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤😊

  • @Medhanit-hs5ce
    @Medhanit-hs5ce 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ደመቁነኘ
    @ደመቁነኘ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማስተዋሉን ያድለን

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መድዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደሔና መጣሽ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንወድሻለወላን❤❤❤

  • @yeselamDibabi
    @yeselamDibabi 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ያለ ግዜያችን ያለ እድሜያችን ከሐገራችን እንወጣለን ከዛም የቤተሰብ ሐላፊነት ሁሉ እኛ ላይ ይጣላል ከዛም የመዳም ጩኸት የልጆቹ ጮኸት የስራው ብዛት የቤተሰብ ናፍቆት ሐሳብ ሲበዛብን ሰርተን ባዶ እጅ ስንሆን ወዘት ኢሄ ሁሉ ነገር ሰውነታችን ይበላብናል እና ትልቅ እንመስላለን ❤

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selame egzehabher kanchi gar yehun wed ehetachen aho yibalal yaw ezeh sedet seninor beserana bemuket bechinket sewenetachen gezef bilo selemimileketun nw enji edme tilik hono aydelem arif hasab nw enemesegnalen

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube วันที่ผ่านมา

    Nagaa mana ketiifii haa bayaatuu dhugaa yeroo bayee namatii toluufii nama barsiisuu turtiin kenyaa yadaa gagarii nufii kasaa turtee dhugaa 🥰

  • @ShamaliPriyangika-lo1sw
    @ShamaliPriyangika-lo1sw วันที่ผ่านมา

    ሰላም መዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስደት የሚያሳድግ ከደሞዝ ጋር እድሜም የሚጨመርልን እየመሰላቸው ይሆናል ክክክክ ደግሞም አይምሮአችንን አሳድገን ስለምንሄድም ይሆናል

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንደምን አለሽልን ስለ ነበርን መልካም ቆይታ ምናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሉ ተረጋግቼ ባልሰማም ኤድስ መጣ እያልኩ ሰምቻለሁና ደስ ይላል ደግሞ ማታ ቤትሽ እንደከፈት ሆኖ ስልክ ያደረው በዛው ሄጄ ነው ማለት ወደ ዓለም ማለት ነውkkkk

  • @Alem468
    @Alem468 วันที่ผ่านมา

    ኦማይ ጋድ ተገለጥሽ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር ማሬ ደና ኘሽ የአረብ ሃገር ሴት ሲጀመር በልጅነቷ ነው የምትሰደደውና ያረጀች ይመስላቸዋል አገር ውስጥ ከ35 አመታቸው ሳያገቡ ይኖሩ በለ እንዴ ለምን ስለተሰደደች ታረጃለች እንዳው በህይወቷ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ብዙኅ ሰዎች እያኖረች ነው

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy วันที่ผ่านมา

    የክርስቶስ ሰላም ላንቺ ይሁን የኛ ማህበረሰብ ወሬውም አያስቀምጥም ሊላው አለም ችግር የለውም አምላክ የየራሳችን አዳም ይሰጠን ጎበዝ በርቺ❤❤❤

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li วันที่ผ่านมา

    መዲዬ ሰው ምንግዜም ምንም ከማለት ወደኋላ አይልም ❤ ብቻ እራስን ከምንም በላይ መጠበቅ ነው በአካልም በአእምሮም ላለመጎዳት ከፈጣሪጋር መጣር ነው❤❤❤❤ በርቺ የኔ እህት❤

    • @medhanit24
      @medhanit24 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @Enat2721
    @Enat2721 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መዴ እምኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበል እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ጥሩ መወያያ ርእስ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን በርቺልኝ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 2 วันที่ผ่านมา

    selam lancy yhen enkan selam metash wude teru keyta nber bercy maerr agercen selam ydergeln amen amennnnnn❤❤❤

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา

    صلم صلم بيشلوه ثلمش يبزلن رصك طرنوه الله يزدلك 🎉🎉🎉🎉

  • @tube20134
    @tube20134 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st 2 วันที่ผ่านมา

    Jiraa jirtuu umata jalallaa bayyee namati tolaa wali galten keessani jajabadha kana caalatii dhugaa dubachuf

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ያድርግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ መዳናዬ በለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ትክክል ስለራሣችን ማሰብ አለብን እራሣችን እንጠብቅ እናመሠግናለን

  • @kidu_media
    @kidu_media 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል ዚማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 2 วันที่ผ่านมา

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሺይብዛ ወዷዋ እከን ደህናመጣሺ በረች አሪፍ ቆይታ ነበረን በየአለንበት አላህይጠበቀን ሀገራችንንንን ሰላም ያመጠልንበዱአ አንረሳሳ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ከስደት መልስ ኢሻ አላህ ነጋዴ የምሆን ይመስለኛል አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህትእንኳንደህናመጣሸ፣ሀገረችንንሰላምያረገልንአረፈቆይታነበረ፣በረች❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hayat2583
    @hayat2583 2 วันที่ผ่านมา

    አስላመ 🌹🌹አይላኩም ውራህመርቱ🌹ወበርካት 🌹እዴት ነሽ ውዴዋ🌹🌹🤲أللهم إني اسألك من كلهم فرجا حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @wyn918
    @wyn918 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽን ባለችበት ብዛት ትርፍ ያበል እንኮን በሰላም መጣሽ ፍቅርን መረዳት የምንችለው ምግብ ሲዘጋን ሲያንጫጨን 😮😮😅😅😅😅😅 ፍቅር እንዳይዝሽ እረስሽ ጠብቂ😅😅😅

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ይስጥልእ መዳኒትዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት ትክክል ስለራሣችን ማወቅ ግደታ ነዉ እራሣችንን እንጠይቅ እምን ላይ ን ብለን

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 2 วันที่ผ่านมา

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፍቅርን መርዳት የሚቻለው ፣መጀመሪያ ራስን ለፍቅር ለቅንነት ማፀጋጀት ነወ ፍቅር የሚባለው መጀመሪያ ትርጉሙን ማውቅ ነው ፍቅር ማለት ሰጥቶ መቀበል ማለት ነው የሁለት ጥንዶች ስሜት ማለት ነው ምክንያቱም አባባል ሆኖ የሀገር ፍቅር የናት ፍቅር ይባላል ውደታ እንጅ ፍቅር አይደለም ፈፅሞ እናት አትፈቀርም ሌላውም እንደዛው የህይወት አጋርሽ ብቻ ነው ፍቅር ሊሆን የሚችለው

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 3 วันที่ผ่านมา

    selam lancyyhen enkan dhina metash teru keyta naw bercy yen wude wowwwwwwww agercen selam ydergeln amen amen amennnnnn

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 3 วันที่ผ่านมา

    nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu🥰🥰🥰

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቅመምዬ ባንቺ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በዚሁ ቀጥይ ጥሩ ግዚ ነበር ፈጣሪ ሞገስን ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽይብዛ ከስደት ብዙነገርአትርፊለሁ ብዙምነገርአጥቻለሁ ብቻአልሀምዱሊላህ እያሉመኖርነው

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ስለራሳችን መወያየት በጣም ጥሩ ነው በርቺልን❤❤ እግዚያብሔር የሁላችንንም የልብ መሻት ይፈፅምልን❤

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ምን እንወያይ ስለምን እሲ የሚወያይ ጥያቂ ይዘሽነይ ለቀጣይ ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላምሽ ይብዛ

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ እስኪ አይ አሁንም ስራው ቀርቶብን ሀገራችንም ስላሙን ባመጣልን ውዴ ያስፈራል የምንስማው ሁሉ

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል መወያያ ነበር እናመሰግናለን ሰላም እና ፍቅር አንድነትን ለሀገራንን በርችልኝ ዎ ውደ🎉🎉

  • @ፈለቀች
    @ፈለቀች 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺ🙏

  • @bustetubeshow
    @bustetubeshow 3 วันที่ผ่านมา

    Yoyaa Ashamaa harkaa fune warraa mana jira jirtuu jabbaadhu akkasumati ittii fufii bayyee barreeda manikee jabbaadhu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Enat2721
    @Enat2721 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መድዬ ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺልኝ❤🙏🙏

  • @ሰላምለሀገሬ-12
    @ሰላምለሀገሬ-12 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 4 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነሽ መዲ ስለነብረን ቆየታ ከልብ አናመስግናለን የኔ ውውድድድ በርቺልኝ አህታለም ❤❤❤❤

  • @Enat2721
    @Enat2721 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን

  • @ደመቁነኘ
    @ደመቁነኘ 5 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ማርካንነኝፌመሷ-ተ7ነ
    @ማርካንነኝፌመሷ-ተ7ነ 5 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤