የዩ You tube Video አጫጫን /ተግ እና ኪዮርድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንች ይሁን መዴሀኒት ዋዉ ከልብ እናመሰግናለን ዉድየ በርች ሀሪፍ አስተማሪ ቨዴወ ነዉ

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ 🌞🌞🌞እንኳን በሰላም መጣሽልን ይሄ መረጃ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ በሊላ መረጃ አንደምትመጪ ተስፋ እናረጋለን 🎉🎉🎉🎉

  • @hayat2583
    @hayat2583 28 วันที่ผ่านมา +1

    አስላመ አይላኩም ውራህመቱላሂ ወበርካት በርቱ የኔ እህት አላህ ሀገርች ስላም ያድርግልን ያርብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 29 วันที่ผ่านมา

    ጤና ይስጥልኝ መድሀኒት ዋው በጣም ጎበዝ ለዩቱብ አስፈላጊ ነው ቪደዎ ማቀናበርና ለእይታ ማብቃት ብቃትን ይጠይቃል ጎበዝ በርቺ

  • @Fetah90
    @Fetah90 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው አሪፍ መረጃ ነው ማሻአላ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ቀጥይበት ውደ🎉🎉

  • @MulRut
    @MulRut 29 วันที่ผ่านมา

    ዋውው ይመችሽ አሪፍ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርችልን ብዙ መስራት ትችያለሽ እግዚአብሔር ሰላምንና ፍቅርን ያድለን🎉

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ዋው በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ብዙ ሰው የሚቸገርበት ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ወዷ በረች ጠክሪ የምወድሺ አሪፍና አስተማሪ ነው ያሳየሺን እናመስግናለን የምወድሺ በረች ጠክሪ የምወድሺ

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 29 วันที่ผ่านมา

    ሂወት ፈተና ናት እንደድምላይትም ናት ትቀያየራለች ያኔ እኛ የሰው ልጆች ጠንካሮች መሆን አለብን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ በርች🎉

  • @wyn918
    @wyn918 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኮን ለብረሀን መስቀሉ በሰላም አደረስችሁ አገረችንም ሰላም ያረግልን ቆንጆ ቆይታ ነበርን በርቺ አስተማር ቪዲዮ ነው ጎበዝ

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው በጣም አመስግናለው በዚው ቀጥይበት❤

  • @kidu_media
    @kidu_media 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዚዚዚዚት ይበል እንዴ አሸዋ የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ መምህርት እዉቀትሽን በነፃ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልኝ የኔዋ❤❤❤🎉🎉

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 8 วันที่ผ่านมา

    Ashamaaa ashama harkaa funee umata qashitii jajabaadha wali jabeessa heduu bareeda wani hundiinu obsaa barbaachisaa jabaadha yeroo hundaa jabaadha 🎉🎉🎉🎉

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋውውው ጠቃሚነገርነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላካፈልሽን

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍና ጠቃሚ አስተማሪ ስራ ነዉ ያመጣሽልን እናመሰግናለን በርቺልን

    • @medhanit24
      @medhanit24  29 วันที่ผ่านมา

      @@umuaymen1893 እሺ አመሰግናለሁ

  • @Mehlat
    @Mehlat 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን እንኳን
    በሰላም መጣሽልን አሪፍ ቆይቶ
    ነበር🎉❤

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 28 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሠላምሽ ይብዝልን እኳን ደና መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን ውዷ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 29 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጠሽ ውድ እህተችን ሰላም ይብዘ በሌሽበት ስለ መልከምነትሽ በጣም እነመሰግነሌን በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሺን ያወቁትን ማሳውቅ ቅንንት ነው በርቺ❤

    • @medhanit24
      @medhanit24  29 วันที่ผ่านมา

      @@kalkldanmekuanint8015 እሺ እማ

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችንእንኳንደህናመጣሸ፣በጣምአሰተማረና፣የሚጠቅም፣ቡደዉነዉ፣በረች❤❤❤❤🎉🎉

    • @medhanit24
      @medhanit24  29 วันที่ผ่านมา

      @@Abeyዩቶብ እሺ አመሰግናለሁ

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 29 วันที่ผ่านมา

    አሠላም አለይኩም ሥለነበረን የውይይት ግዜ ከልቤ አመሠግናለሁ ደሥታና ፈገግታ ተመኘሁልሽ ብዙ እጠብቃለን ከቤትሽ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 28 วันที่ผ่านมา

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን የአረብ ❤❤

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 2 หลายเดือนก่อน

    Yene Wuddd Berichilgn Beteam Aref

  • @zahraasalman3764
    @zahraasalman3764 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺልኝ የኔ እንቁ❤❤

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st 28 วันที่ผ่านมา

    Naagan mana kanaf habayatu jabadhu akkasumati itti fufi bayye namati tola manni kee bayye 🎉❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 29 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር በርችልኘ ሁለየም የሚጠቅምነው አስፊላጊነው የምታሳይ።ን ጎበዝ እናመሠግናለን በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን እኔኳ ትግስ የለኘም

    • @medhanit24
      @medhanit24  29 วันที่ผ่านมา

      @@mesitube8396 እሺ ክበሪልኝ ውድ

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 29 วันที่ผ่านมา

    Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen

  • @Enat2721
    @Enat2721 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዕልት በርቺልኝ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 29 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እህታነ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራኀ ሀገራችንን ሰላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ❤❤

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 29 วันที่ผ่านมา

    Selam lanchi yehun wed ehetachen arif mereja timehert new wawww tiru agelalets new gobez nesh berchilen ❤️

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 28 วันที่ผ่านมา

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን መድሀኒት እንኳኅ ደና መጣሽልን ዋው በጣም ወሳኝ የሆነ ቪዲዮ ነው የሰራሺው እናመሰግናለን ቪዲዮ አጫጫን እንዴት እንደሆነ በግልፅ ነው ያሳየሺው 😊😊😊

    • @medhanit24
      @medhanit24  29 วันที่ผ่านมา

      @@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ

  • @AlemAtenaw-gd3jg
    @AlemAtenaw-gd3jg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ganiiget6
    @ganiiget6 28 วันที่ผ่านมา

    𝗦𝗲𝗹𝗮𝗺 𝗲𝗻𝗸𝘂𝘄𝗮𝗻 𝗱𝗲𝗵𝗻𝗮 𝗺𝗮𝘁𝗮𝗰𝗵𝘂 𝗵𝘂𝗹𝘂 𝘀𝘄𝗹𝗮𝗺 𝗻𝗲𝘄𝘂 𝘄𝗼𝘆 𝘁𝗶𝗺𝗶𝗿𝘁𝗶 𝗺𝗮𝘀𝘁𝗲𝘁 𝗺𝗲𝗹𝗸𝗮𝗺𝗲𝗻𝗮𝘁 𝗻𝗲𝘄 𝗸𝗮𝗺𝗶𝘆𝗮𝘄𝘂𝗸𝘂𝘁 𝗻𝗮𝗴𝗲𝗿𝗮𝗸𝗲𝗳𝗲𝗹 🙏🙏🙏🙏 𝘁𝗵𝗮𝗻𝗸𝘀❤❤