ጊታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳቢሎስን በዝምታ ድል ነሳው እኛ በመለፍለፋችን ፀጋችንን እናሶስዳለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 24 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የዳቢሎስ ወደ ህይወታችን እኛ እስካልፈቀድንለት ድርስ አንዲት ስዝር አይራመድም ሀይላችን ፀሎት ነው ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን እኛማ የሰማንውን እድንኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን 👏💐💐💐💐🌿

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Egezeyabrher Yemesign Silekalu Yekalu Balebet Yemesign Bewnet Berichiln Wude❤❤❤

  • @tube-bx7du
    @tube-bx7du 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንች ይሁን መድ ትክክል ብቻ አሏህ ልቦና ይስጠን ረቢ የኛ ነገር ከባድ ነዉ ብቻ ከራሳችን ወንጀል ይልቅ የሰውን ወንጀል ምንከታተል ከንቱ ፍጡሮች ነን

  • @MulRut
    @MulRut 25 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶችን ትምህርት እያዳመጥን ጥር መልካም አስተሳሰብ ያለው ሰው እንሁን

  • @የማርያምነኝ-ኘ7መ
    @የማርያምነኝ-ኘ7መ 15 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @የማርያምነኝ-ኘ7መ
    @የማርያምነኝ-ኘ7መ 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏🌿🌿

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 23 วันที่ผ่านมา

    የሀገሬ ጉዳይ ያሳስበኛል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ማንነቷን ፍቅሯን መልስልን የሰይጣን ኃይል ይታሰር እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ በርች🎉

  • @kidu_media
    @kidu_media 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቡእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን አባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን❤❤❤🎉🎉🎉 በርች

  • @ማርካንነኝፌመሷ-ተ7ነ
    @ማርካንነኝፌመሷ-ተ7ነ 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን ❤

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔረይመሠገንሰላምሰላምሸይብዛእህቴእንኳንደህናመጣሸሀገረችንንሰላምያረገልን፣እወነትነዉሁላችንንምልቡናይሰጠን😢😢😢😢

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ በርች አሪፍ እና ደስስስ የምን ግዜ አሳልፈናል በርች ምፕልካም ቀን ቻውውውው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እና በርችልኘ እናመሠግናለን እህታችን

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንንና ህዝባችንን ሰላም ያርግልን በተየል በቤሩት የሚኖሩትን እህት ወድሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸዉ ኢስራኢልን አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 10 วันที่ผ่านมา

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 24 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችንን እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርዬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ትክክል አልሀምዱሊላ ማለት ነዉ❤🎉

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 24 วันที่ผ่านมา

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን የአረብ ❤❤❤

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 24 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ጤናይስጥልን ለነበረን ግዜ እናመሠግናለን ደሥታና ፉቅር አይለይሽ ቆይታችን ከልብ እናመሠግናለ ደግነትን መተዛዘንን ተመኘሁ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ በላሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ሀሪፍ የሆነ ቆይታነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 24 วันที่ผ่านมา

    Selam lanchi yehun wed ehetachin abatochachen kalhiywoten yasemalen tsegahun yadelachew betam አሪፍ temehert new wed ehetachin berchilen ❤️

  • @Mehlat
    @Mehlat 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
    በትክክል እህታችን እግዚአብሔር
    ለሁላችንም ማስተዋል ይደልን❤
    ❤አሜን🎉

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁንልን የኔ ቅመም እውነት ነው አምላክ ሆይ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የልብሽን መሻት ይሙላላልሽ❤❤❤

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤነይስጥኝ እኳን ደናመጣሽልን እሕታችን በርቺ🎉🎉🎉

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 25 วันที่ผ่านมา

    አህሌን ወሰህሌን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለአንች ይሁን ሀረችን ሰላም መታዘዛን ፍቅር አንድነትን የብዘልን

  • @wyn918
    @wyn918 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እህትንች እንኮን በሰላም መጣሽአሜን አሜን አሜን አው እግዚአብሔር አምላክ ለሱ ምን ይሳነውል ሁሉም በጁ ነው እ

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st 24 วันที่ผ่านมา

    Asallaala muwalaymuk warahamatullahii wabarrakaatu jabadhu akkasumati itti fufi bayye namati tola manni kee bayye namati tola manni kee bayye 🎉❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሲል ብዙ ዋጋ ከፍሎልናል😢😢እኛ ግን እንደ ቃሉ መኖር አቅቶናል😢

    • @medhanit24
      @medhanit24  25 วันที่ผ่านมา

      በጣም ማስተዋሉን ያድለን 😘

  • @Fetah90
    @Fetah90 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የስማንውን በእዝን ልቦናችን ያኑርልን❤❤

    • @medhanit24
      @medhanit24  25 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 8 วันที่ผ่านมา

    Ashamaa Ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiniif haata'u ijolee biyyaakoo akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte hadhookoo

  • @hayat2583
    @hayat2583 25 วันที่ผ่านมา

    አስላመ 🌹🌹አይላኩም ውራህመርቱ🌹ወበርካት 🌹እዴት ነሽ ውዴ ሀገር ስላም ስላም የድንግል ያርብ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Enat2721
    @Enat2721 28 วันที่ผ่านมา

    መድዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰሽ❤ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ለስጋወ ደሙ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @medhanit24
      @medhanit24  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 25 วันที่ผ่านมา

    bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa🎉🎉

  • @Zahraasalman-i8y
    @Zahraasalman-i8y 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😊😊😊😊

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 25 วันที่ผ่านมา

    Egizabeher yemseginalen selama egizabeher yebizalechu weda yetakeberachu yeze bet betesebi amen amen amen kale hiwot yesamelen be tena be edema yekoyelen fater hagerachin yetabekelen

  • @ganiiget6
    @ganiiget6 24 วันที่ผ่านมา

    𝗦𝗲𝗹𝗮𝗺 𝗹𝗲𝗵𝘂𝗹𝗮𝗰𝗵𝘂𝗵𝘂𝗺 𝘆𝗶𝗯𝘇𝗮 𝘄𝘂𝗱𝗶 𝘆𝗲𝘁𝗮𝗸𝗮𝗯𝗮𝗿𝗮𝗰𝗵𝘂𝘁𝗶 𝗯𝗲𝘁𝗮𝘀𝗮𝗯 𝗲𝗻𝗸𝘂𝘄𝗮𝗻 𝗱𝗲𝗵𝗻𝗮 𝗺𝗮𝘁𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂 𝘁𝗶𝗿𝘂 𝗴𝗶𝘇𝗲 𝗻𝗮𝗯𝗲𝗿𝗲 𝗳𝗲𝘁𝗮𝗿𝗶 𝘆𝗶𝗯𝗮𝗿𝗶𝗸𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂 𝘁𝗲𝗯𝗮𝗿𝗮𝗸𝘂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Egezeyabrher Yemesign Silekalu Yekalu Balebet Yemesign Bewnet Berichiln Wude❤❤❤

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላም ፍቅርአንድነት ለአገራችን በርች

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤነይስጥኝ እኳን ደናመጣሽልን እሕታችን በርቺ🎉🎉🎉