ለምን ጌም ትጫወታለህ | ውድቀቴን የሚመኙ አሉ | አንደበታቸው ክፉ የሆኑ ሰዎች ሁሉ አዳመጡን |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/NuBebirha...
ለምን ጌም ትጫወታለህ | ውድቀቴን የሚመኙ አሉ | አንደበታቸው ክፉ የሆኑ ሰዎች ሁሉ አዳመጡን |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የኛ ምርጥ ምርጥ ወድማችን ወድሞቻችን እኛ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሀን አትለያችሁ
ድያቆን ፈለገ ንግግርህን አስተካክል ሁሉም ሰው ያንተን ውድቀት ፈልገው አይደለም ግን አንዳንዴ ታበዙታላቹ ሰው ቀጥራቹ ሰው እየጠበቃቹ በሰዓቱ ተገኙላቸው እኔ በበኩሌ እግዚአብሔርንሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ አንድነታቹ መተሳሰባቹ ቀልዳቹ ቁምነገራቹ ምክራቹ በጣም ደስእያለኝ ነው የምሰማቹ ጌም ስትጫወቱ ብር ብቻ ሳይሆን ሰዎቹን በምን መልኩ መቅረብ እንዳለብን ተምሬያለው እነንተ ገንዘብ ብታገኙ ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ነገር ግን ትላንትነ በዘማሪ እዝራ የመዝሙር ምርቃት ላይ ታግሳቹ መቆየት ማገዝ ማስተባበር ስኖርባቹ ገባቹ ታይታቹ ወድያውኑ ወታቹ ጌም ላይ ነበራቹ የወንድማዊ እገዛቹን ከጐኑ ሆነቹ ማሳየት ነበረባቹ እነ እንደዝ ቤተክርስትያን ውስጥ ያሉትን ከጐነቾ ካልሆን ሌሎችን ማምጣት ይቻላል???? እነም አንዳንዴ አገነዝቡት ትላንት እዝራ ጋር ያሉ ሰዎች ትንሽ ነበሩ እነንተ ጋር ደሞ ብዙ ነበሩ አያቹ እነንተ ወደሱ ብትመጡ እናንተ ጋር ያሉ ተመልካች ወደዛ ይሄዱ ነበር ❤❤❤❤❤
ማሽቃበጥ ኦርቶዶክሳዊ ተግባር አይደለም እኮ ስም እየጠሩ ማጋጨት 😏እኛ ስንፈቅድላችሁ ብቻ ተንፍሱ አትበሏቸው የራሳቸው እቅድ ሰአት ስራ ቤተሰብ አላቸው ካልተመቿችሁ ሂዱ።
@rajafiseha8461 ሂጂ ባክሽ
ወንድሜ በርቱ አምላክ ይርዳችሁ የዘመኑ ሀዋርያት ናቹሁ የቅማችሁን ፀልዩ ፈተናን አ ትጥሉ የዘራችሁት ወንጌል ሲያፈራነው ዲያብሎስ ያበደው ብቻበርቱ ለአለምድረሱ እንደ ሀዋርያት ወንድሞቼ እወዳችዋለሁ
አይዞህ ወደፊት ❤❤ወድማችን
አይዞህ ወድም አለም በርታ ፈጣሪ ያሰከረው ሁሉ ይሙላልህ
እኛ ማመስገን አለመደብንም ከ 99 መልካም ነገር 1 ስህተት የምንፈልግ ፍጥረቶች ነን በአንተ ብዙ ወንድሞች ተለውጠዋል ሀጢያት እስካልሆነ የሚመለሱትን ልጆች አብረህ የሚጫወቱትን እየተጫወትክ ብመልሳቸው መልካምነው ሰው የሚያወራው አያጣም አንተም ስራህን ቀጥል
ምቀኛ ሲበዛ እንጀራ ይወጣልሀል ይላሉ እናቶቻችን እዉነት ነዉ እልህ ይዞህ እንድትበረታ ያደርጉሀል እናም እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤
ተጫወቱ ምን አገባችሁ እነዚህ ልጆች ከእግዚአብሔር የተሰጥን ምርጥ ውድሞች ናቸው በነፈለገ ቀሌድ የለም እንደ አይን ብሌናችን መጠበቅ አለብን ❤❤❤ፈለገ አትናቴዎስ ❤❤❤❤
አታስብ ሁሉን ትሻገራለህ ያመንከው አይተኛም አያንቀላፋም መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው በርቱ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የምወዳችሁ የምሳሳላችሁ ጌታ ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛም እንወዳችዋለን
ፈልዬ እኛ ሰዎች ወርቅ ሲሰጠን ደሀብ ነዉ ማለት ይወዳሉ ስለዚሕ ቦታ አትስጣቸዉ ደግሞ ምቀኛ ሲኖር ጥሩ ምክንያቱም ያጠነክርካል ወንድሜ በርታ
ዲቆን ፈለገ እወድዳለሁ በርታልን ❤❤❤❤
ምንምማዲርግአይቺልም
ወንዲሜበርታ፡ወዲፉትእንጂ
ወደዋላእንዲትመለስ❤❤❤❤እግዚአቤሔርይጠብቅክ❤❤❤
ፈለገ ወንድማችን ተጫወቱ መጫወታችሁን የሚጠላ የለም ነገር ግን በቀጠሮ ሰአት ተገኙ ከናንተ ድጋፉ የሚፈልጉትን አስቡ ለምሳሌ እዝራ ትናንት በጣም ድጋፉ ይፈልግ ነበር ኤርሚ HD ትምህርት እያስተማረ ልታግዘው ሲገባ ነቅለህ ወጣህ ብዙ ሰው ታዝቦህ ነበር ኤርሚም መከፋቱ ፊቱ ላይ ያስታውቅ ነበር ሰው አስተያየት ሲሰጥህ በክፋት አትየው ምንድነው ያጠፋሁት የሚለውን ዞር ብላችሁ ተመልከቱ በተረፈ እንወዳችዃለን❤❤❤
👍Menafiqanoch nachw Egzabher yixbeqhi Ayizuhi wenidem Felge Eniwdehalin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzaber YetebekDakone
ምንም ማረግ አይቻልም ❤❤❤
ጴጤወች ናቸው
ማርያምን ማነም አያቅህም በትቢት ባትወጠር ጡሩነው ወድሜ የሰውን ቀልብለመሳብ ከመሮሮጥ ለመፈመስ ለማንኛው ጀግናማለት ወጌልን ለፍጥረት ማስተማር ከሆነ የናተጉሩብ ታስቁኛላችሁ ለመናፍቃን ብቻነውደ መልስ የምትሰጡት ለሙስሊሞችማ ደፍራችሁኮ መልስ አትመልሱም አምላካችነን ሲሳደቡ ሲውሉ ምንም አትሉም ምክንያቱም ስለምፈራ እፎይጋር ፎቶም አትነሳ ስለምፈራ ጀግናማለት እፎይነው አተ ለመፈመስ የምትሮሮጥሰውነህ ከጌም ብር መልቀምነው አይደልደ ተሳሳኩ የሰውን አቴሽን ለመሳብ ውድቀቴን ይመኛሉ እያልክ አታለቃቅስ
እረ ችግር የለውም ብቻ ሀጥያት አትስሩ ህዝቡን እያዳናችሁነው😢😢😢
Atesmachew habsha miqiga tenqoliga weye
እረ በማይረባ ነገር አትሰበሩ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ እናንተን ካልፈተነ እናንተ ብቻ አምላክን የሚያሳዝን ነገር አትሥሩ
ፈለግ ምንም ማድርግ አይቻልም ጌም ወስጥ እኮ ቅጣቱን እዩት ይዘምራሉ ወንጌል ያነባሉ
ምንድነው ክፋቱ ❤❤❤ወንድሞቻችን እህቶቻችን❤❤❤ ወደመልካም መንገድ
ማምጣት የጠፋቱን መስብስብ 🎉🎉🎉 ምንድኑው ክፋቱ ስለዚህ በፀሎት አስብት🎉🎉🎉 የበለጠ ከፍ እንዲል🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ፀጋውንና ሞገሱን ይስጥ
እኔ ግብፅ ነኝ የግብፅ አባቶቻችም ህዝበ ክርስቲያን በሚፈልጉት መንገድ ነው
በግብፅ የሆነ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ
አንድ የኮፕቲክ ክርስትያን ቤተስብ አንድ ሴት
ልጃቸው አልባሌ ቦታ መዋል ጀመረች ከዚህም ቤቴስቦቹ ግራ ገባቹው ግብፅዎያን
በጉረቤት በሽማግሌ በጔደኛ መምክር አይታስብም ቶሎ ብሎ ለንስዐ አባታቸው ነገሮቸው በነገራችን ላይ ህዝበ ክርስቲያን
ከእግዚአብሔር በታች በጣም የሚፈሩት ንስዐ
አባቶቻቹውን ነው ምክንያቱም ከልጅነት እስከ እውቀት እንደ አባትም ጔደኛ በግልፅ ነው የሚያወሩት እና ንስዐ አባታቸው በቃ ምን ይደረግ አባታችንም ተከታትለው ከገባችበት
መጥፎ ሱስ እንዴት ማውጣት አስብና አንድ አሳብ መጣላቸው ወቅቱ የእመቤታችን የድንግል ማርያም የእየሱስ ክርስቶስ እናት
የስደት ወቅት ነበር እና በበዓል ወቅት ዉቅቱን አስመልክቶ በቲያትር መልክ ያቀርባሉ ልደቱን ጥምቀቱን ስቅለቱን ትሳኤውን ወ_ዘ እና ለምን የእመብርሃንን ገፀባህሪ ተላብሳ ትስራ ይሉና ተማከሩ መልካም ተባለ ይህች ልጅ በዚህ መልኩ መሩጦትና በቤተክርስቲያን
እንደተመሩጠች ተነግሮት ፈቃደኛ ስትሆን እስክርቢት ተስጣት እና ለማጥናትና ለመለማመድ ገፀ ባህሪ ለመላበስ እረጅም ጊዜ ይፈጃል ለዛውም የእመብርሃንን ገፀ ባህሪ መልበስ እንዴት መስላችሁ በአባይ ወሃ ላይ ትልቅ መርከብ አለ እና አንድ አህያ አለ እሶ ልጆን አቅፋ ከዮሴፍ ፣ከስሎሞ፣ ከመለአኩ ከቅዱስ ኡራኤል ጋር በ አህያው ላይ ተጭና ያን ያአባይ ባህር ስታቆርጥ ያ የእመብርሃን የስደት ወቅት የሚያስታውስ ገፀ ባህሪ ተላብሳ አቀረበች ከዛ በኃላ ከተሳስተ
አጣብቂኝ መንገድ በንስዐ በአባቶ በጥበብ
ምክንያት በንስዐ ተመልሳ በአገልግሎት ፀንታ ትኖራለች
እና እንዲህ ወንድሞቻችን የጠፋትን ወገኖችን
በዘዴ በሚፈልጉት መንገድ ገብተው ቢመልሶቸው ምንድነ ክፋቱ እና ፈለገ እንደሚለው ተወዳጆች እኛ ምን እየስራን ነው
ራሳችንን እንመልከት ድርሻችንን እንወጣ እነሱን እንተዋቸው የትምህርት ና የስነ ምግባር ካየንም እንምከር እንፀልይላቸው እንጅ አንግፋቸው እውነት ነው የምላቸው የዲ/ያቆኖች በጣም በጣም ተጫዎቹች ደስተኛች
በክርስቶስ እየሱስ ፍቅር ውስጥ ያሉ ናቸውና
እንውዳዳቸው እንጂ እናበረታቸው እንጂ አንውቀሳቸው የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስላም የድንግል ማርያምን አማላጅነት ከእኛ ጋራ ይሁን አሜን🎉🎉🎉
Min chiger alew bechawet habsha miqiga beiwnt ar egzeooooo
አዎ አይመጥናቸውም ጌም😮 በክብር ወንጌልን ያስተምሩ😢🤔🙄የሓይማኖት መምህር ሆነህ ጌመርነት አይመጥንህም😢
አልስረቀም አንተ በተናገርከው እፈር ስው ሲወድቅ እንጂ ሲበልጥን የማንወድ ምቀኞች
@eyarslaewarkneh4548 ካጠፋው ይቅርታ ለክብራቸው አይመጥንም ብዬ ነው እኮ
ምንም ማድረግ አትችሉም keep it up my brother
እረ ፈለገ ለዚህ ተራ ነገር መልስ አትስጥ ወደ ቅዱስ መጵሀፍ ትምህርት ግባ የጠማን ቃሉ ነው ጊዜ የለም
ትክክል
ምንም ማድረግ አይቻልም