"ከእግዚአብሔር ፊት እየሸሸው ነበር" ||Singer Yonatan Endashaw ||ዘማሪ ዮናታን እንዳሻው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacG...
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

ความคิดเห็น • 88

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 18 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ በእግሩ ስር ይለቅ ዮኒዬ አቤላ በርታልን ወንድማለም

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 5 หลายเดือนก่อน +16

    እውነተኛ ወንጌል ትውልድን እንዲህ ነበር ያፈራችው ሌባው እንክርዳድ ዘርቶ ዛሬ ላይ ነቀፌታ ቢበዛም ግን እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ቅሬታዎች አሉት መስቀል ሚዲያዎች የ ጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ ❤🎉❤ ይብዛል

    • @Asnakech-w6x
      @Asnakech-w6x 4 หลายเดือนก่อน

      ተባረኩ😅❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ከእድሜው በላይ ነው እይታው ተባረክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ🙏

  • @MantegboshArgaw-om3kt
    @MantegboshArgaw-om3kt 5 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረኩ

  • @sinidutadesse8830
    @sinidutadesse8830 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገታ ዘመንህን ይባርከዉ ጌታየዘመኑ ዳዊት ያድርግህ መዝሞሮችህ የጥንቱን ዝማሬዎች ነዉ ያስታወሠኝ ጌታበእጥፍ ቅባት ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @missyget7322
    @missyget7322 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Abuya for this interview and worship time
    Keep shining
    #Meskelmedia

  • @MembiTesfa
    @MembiTesfa 5 หลายเดือนก่อน +5

    አቡና ጀርሚ በርቱ ጠንክሩ፣መቼም መቼም ለነዚሕ ትፋት ቤቱን የማይተዉ ሀያል አባት ከናንተ ጋር አለ።በብዙ ተጋድሎ ትዉልዱን ከተኩላዎች ሊያድን በናንተ እየሰራ ነዉና ጽኑ ጽኑ ጽኑ!!እንወዳችኋለን

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 5 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረክክ ከሱ በላይ ማን ይወደናል ሰሙ ይባረክ ኢየሱሰ

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው ድንቅ መዝሙር እና ምስክርነት ❤🙌እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጌታ ጉልበት ይሁንላቹሁ በርቱ 😍❤🔥👉መስቀል ሚድያ የአማኞች ሚድያ!!👏👏🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @dawitaweno9775
    @dawitaweno9775 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow God bless you guys

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 5 หลายเดือนก่อน +3

    THANKS MESKEL MEDIA . WE ARE ENJOYED THE PROGRAM . GOD BLESS YONATAN AND KEEP UP THE GOOD WORK.

  • @MihertuLandebo
    @MihertuLandebo 5 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር መግቦት ይለቅ 🙏 የመስቀል ሚድያ አዘጋቾች ተባረኩ ተፅናተናል ይህ አገልግሎት ከፍ እንድል ዕለት ዕለት በመሰውያ በፊት አስታውሳችሗለው❤🙏

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ከዚሕ በላይ የቃሉን መረዳቱን ይጨምረላሕ ወዲማቺን ጌታ ከናተ ጋር ይሑን ወዲሞች

  • @mesiwoldeab7107
    @mesiwoldeab7107 5 หลายเดือนก่อน +3

    Good job meskel media , carry on the good work in Christ 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 5 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሩ ግጥሙ ዜማው ዋው ንግግርክም ደስ ይላል ጌታ ያሳድግክ ደስ ብሎኝ ነው የሰማውት

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 5 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ታዳጊ ብላቴና በ ክርስቶስ ደም ተሸፈን❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku so wonderful egzyabar YASEFAchu

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢያሱ 1 : 16-18 ...... ብቻ አምላካችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን ....... ብቻ ጽኑ አይዞችሁ

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @MisirWet
    @MisirWet 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ተምሬአለሁ ከዘማሪ ዮናተን። አቡናዩና ዘማሪ ዮናታን ተባረኩ።

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 5 หลายเดือนก่อน +1

    Waw iyesus iyesus iyesus 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 uuuuuuufew iyesus geta nw ❤❤❤❤ zamanachu Yi barak tabarakulign

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋ ይብዛልህ አቤል ተባረኩ

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ጄርሚ ሌሎችም የመስቀል ሚዲያ አገልጋዮች ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @elenit.salvatore4363
    @elenit.salvatore4363 5 หลายเดือนก่อน

    Meskel media you guys doing great job keep it up

  • @Lidyayenbory
    @Lidyayenbory 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ተባረክ ድንቅ መልክት 🙏

  • @endaledebebe5070
    @endaledebebe5070 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው
    ትውልድ ከእንክርዳዱ ማስመለስ ግድ ነው

  • @01zezu
    @01zezu 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኩ በኢየሱስ ስም❤❤❤❤

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 5 หลายเดือนก่อน +3

    ታዳጊው በርታ ፀና በእውነትና በመንፈስ ጌታን አገልግል❤❤🥰🥰🤩🤩🙌🙌

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ግሩም ነው😍😍

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful song. Tibariku.

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤tebareku

  • @metadelgetachew2871
    @metadelgetachew2871 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni tebarek geta eyesus yabezalh

  • @christtube9516
    @christtube9516 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ወንጌል ስትሰብክ የምትጠላበት ጊዜ ነው እውነትን ስትሰብክ ብዙ መከራ እና ስደት እንዳለ ከሀዋርያትም ህይወት ተምረናል.....በድካምም በብርታታም በማግኘትም በማጣትም ስለኢየሱስ እየሰበክን እድምያችንን በቤቱ እናሳልፋለን ....አንድ ቀን በአካል እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ አቡና እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @meazimusaz
    @meazimusaz 5 หลายเดือนก่อน +1

    GOOD JOB MY SON KEEP GOING GOD BLESSYOU YOU MORE AND MORE

  • @haregeweynekebede5137
    @haregeweynekebede5137 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርከህ ወንድምአለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ የተወደዳችሁ

  • @mibrakgebremeskel2078
    @mibrakgebremeskel2078 5 หลายเดือนก่อน

    Huley b programachu ibarek alehu , goyta aizizu ybarkachu.

  • @messi1309
    @messi1309 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትባረክ ❤❤

  • @BireketeAbreha
    @BireketeAbreha 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ወንድሞች

  • @helentaddesse9902
    @helentaddesse9902 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you brother

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው መልካም❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elshaddaimesfin4510
    @elshaddaimesfin4510 5 หลายเดือนก่อน

    andand mezmuroch migebun beza hiwet west senalf nw🥲🥲🥲

  • @Makiyeshitila
    @Makiyeshitila 5 หลายเดือนก่อน

    geta hoy eyalekesku nw adamche yechereskut 😢😢😢😢mn yahl des endalegn bewnet egziabher bezemenat mekakel debko yasadegachew tiwld alut kibr “......... የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል ....”
    Amen

  • @Zelalem92
    @Zelalem92 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 5 หลายเดือนก่อน

    Wow Egizabher zemanhini taberki Betam Desi yemili progirami Naw❤❤

  • @meazadebretsion2914
    @meazadebretsion2914 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarku bezu wedoche ye geta xega yebzachu ❤❤❤

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 5 หลายเดือนก่อน

    tsegawen yabzaleh wondeme, Abel tebarek menfesen yemyares mezmur

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 5 หลายเดือนก่อน +1

    መስቀሎች እዴት ናቹ

  • @elenit.salvatore4363
    @elenit.salvatore4363 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarku egzabhar tewld alw geta ybarek

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ ነው

  • @selam55566uii
    @selam55566uii 5 หลายเดือนก่อน

    My brother this is good. May god bless you even further

  • @selamawitlema-t6q
    @selamawitlema-t6q 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንጌል ይቀጥላል ተባረኩ❤❤❤

  • @Agape4748
    @Agape4748 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ወንድሞች በሪ❤❤❤❤

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤ ነው

  • @zwdgebre
    @zwdgebre 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 5 หลายเดือนก่อน

    ❤Amennnnnnnn ❤Amennnnn ❤Amennnnnnnn❤

  • @TinsuJemal
    @TinsuJemal 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 5 หลายเดือนก่อน +2

    Please keep shining look 👀 around this is a great project of Gospel

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @SamiaSohmor
    @SamiaSohmor 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቸቼ ተባረኩ

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 5 หลายเดือนก่อน

    Amannnn,,,,,

  • @SenaitTewelde-t5f
    @SenaitTewelde-t5f 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤MESKEL MEDIA ❤❤❤❤❤

  • @argashemugoromola471
    @argashemugoromola471 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @brookgebremedhn7327
    @brookgebremedhn7327 5 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️🎶🎶🎶🎶

  • @sentayuzenabe7437
    @sentayuzenabe7437 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @fisahatekalign1507
    @fisahatekalign1507 5 หลายเดือนก่อน

    Ye program azegejajetachu bexam qonjoo new bertu

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤️❤️❤️😍

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 5 หลายเดือนก่อน +1

    Waw iyesus iyesus iyesus 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 uuuuuuufew iyesus geta nw ❤❤❤❤ zamanachu Yi barak tabarakulign

  • @andualem8542
    @andualem8542 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @lozakebede9280
    @lozakebede9280 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AgAhh-qh4po
    @AgAhh-qh4po 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @fantishhaile9748
    @fantishhaile9748 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @RahelKeficho
    @RahelKeficho 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zwdgebre
    @zwdgebre 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @senafwolde3934
    @senafwolde3934 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤