ኃዘን እና ተዝካር / ክፍል ሦስት /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ የተ ናቹ የተዋህዶ ልጆች ኑ ለነፍሳችን የምጠቅመን እንማር

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይምገርም ትምህርት ነው አባታችን የቅድስት ክርስቲያናችን አድምታዋ እና ትርጎማዋ ይምድንቅ ነው
    እኛ ምእመናን ግን አላስተወልንም

  • @alambob1997
    @alambob1997 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @yayaber962
    @yayaber962 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርቱስ ደስእሚል ነው ከነትርጉሙ ስላስተማሩን እግዚኣብሔር ያክብርልን የኣገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን “መጠይቅ ያደርጋል ሊቅ” ነው እና እኔን መጠየቅ የምፈልገው ግን በእውነት ግን ለኣርባኛው እና ለ ኣንደኛ ሙት ኣመት ጸሎት ማድረሱን እሺ እንደ ኣቅምህ ነዳያን ማብላቱ ነብሱ ይማር እንዲሉ ማድረግ ጥሩ ነው ለቤተክርስትያን መገበርያ እሚውል ለቅዳሴ ኣገልግሎት እሚሆን መሸፈን ተገቢ ነው::
    መክፈል ኣለባቹ ተብሎ እሚጠየቀው የገንዘብ መጠን ድሆችን ይቅር ባለጠጎችም የሚገዳደር ኣይመስልም ወይ የምትከፍለው ገንዘብ ከሌለህስ ጸሎተ ፍትሓት ኣይደረግልህም ማለት ነው እግዚኣብሔር ይማርህ እንጂ እንደሰው ከሆነ ሳትፈታ ቀረህ ማለት ነው? ክፍያው በመጽሓፍ ቅዱስ ወይ ደግሞ ከፍትሓ ነገስት ማብራርያ ቢሰጡን በኣክብሮት እጠይቃለሁኝ

    • @fikarehaimanot221
      @fikarehaimanot221  8 หลายเดือนก่อน

      t.me/fikarehayimanoti በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ የሚሰጠውን ትምህርት ይከታተሉ

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YohanisYoni-b5v
    @YohanisYoni-b5v ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚኣብሔርእረኛየነዉ
    @እግዚኣብሔርእረኛየነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የስማልን ኣባታችን

  • @bemnetbeyene5292
    @bemnetbeyene5292 ปีที่แล้ว

    ጥቅሶቹን ብትጠቅስልን መምህር

  • @Tube-lk4km
    @Tube-lk4km 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ትንሽ ድምፅዎት ከፍ ቢል መልካም ነው

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @talayehala7094
    @talayehala7094 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን