- 203
- 4 764 195
ESAN TV
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 ธ.ค. 2023
ESAN TV ህዝብ በተግባር እየተናገረ ነው ፣ ሸኔ መደበኛ ስራውን ቀጥሏል | Wed 11 Dec 2024
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
ESAN TV ህዝብ በተግባር እየተናገረ ነው ፣ ሸኔ መደበኛ ስራውን ቀጥሏል | Wed 11 Dec 2024
ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦
gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1
for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV ህዝብ በተግባር እየተናገረ ነው ፣ ሸኔ መደበኛ ስራውን ቀጥሏል | Wed 11 Dec 2024
ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦
gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1
for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
มุมมอง: 3 508
วีดีโอ
ESANT TV ከ"መከላከያ አለን!" ወደ "ጌታ አለን!" | Mon 09 Dec 2024
มุมมอง 22K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESANT TV ከ"መከላከያ አለን!" ወደ "ጌታ አለን!" | Mon 09 Dec 2024 ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
Can Ethiopian Youth Be Inspired By Palestinians? Menalesh Meti with Eyerusalem Kibret
มุมมอง 2.5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti Can Ethiopian Youth Be Inspired By Palestinians? Menalesh Meti with Eyerusalem Kibret ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV ኮሬ ኔጌኛን በመሰብሰብ ሥልጣንን ማራዘመ አይቻልም! | Wed 04 Dec 2024
มุมมอง 26K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ኮሬ ኔጌኛን በመሰብሰብ ሥልጣንን ማራዘመ አይቻልም! | Wed 04 Dec 2024 ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV በውሸት የቆመው ቤት እየተናደ ነው | Mon 02 Dec 2024
มุมมอง 33K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የቀጠለው ውጊያ እና የተባባሰው አፈሳ | Mon 02 Dec 2024 ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV የቀጠለው ውጊያ እና የተባባሰው አፈሳ | Wed 27 Nov 2024
มุมมอง 19K14 วันที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የቀጠለው ውጊያ እና የተባባሰው አፈሳ | Wed 27 Nov 2024 ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV ዓለም ያላየው ሩዋንዳን የሚያስንቅ እልቂት | Mon 25 Nov 2024
มุมมอง 22K14 วันที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ዓለም ያላየው ሩዋንዳን የሚያስንቅ እልቂት | Mon 25 Nov 2024 ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ESAN TV እየተለመደ የመጣው ጭካኔ እና የሚዲያ ኃላፊነት | Thu 21 Nov 2024
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV እየተለመደ የመጣው ጭካኔ እና የሚዲያ ኃላፊነት | Thu 21 Nov 2024
ESAN TV የተመታው ሄሊኮፕተር እና መርካቶ | Mon 18 Nov 2024
มุมมอง 41K21 วันที่ผ่านมา
ESAN TV የተመታው ሄሊኮፕተር እና መርካቶ | Mon 18 Nov 2024
AEPAC እና የኢትዮጵያ ጉዳይ በዋይትሀውስ | ምንአለሽ መቲ ከአቶ መስፍን ተገኑ ጋር | Menalesh Meti Nov 2024
มุมมอง 2.8K28 วันที่ผ่านมา
AEPAC እና የኢትዮጵያ ጉዳይ በዋይትሀውስ | ምንአለሽ መቲ ከአቶ መስፍን ተገኑ ጋር | Menalesh Meti Nov 2024
“በፈረቃ ነጠቃ” ምንአለሽ መቲ ከዶ/ር ንጉሴ ነጋ ጋር | Menalesh Meti Oct 2024
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
“በፈረቃ ነጠቃ” ምንአለሽ መቲ ከዶ/ር ንጉሴ ነጋ ጋር | Menalesh Meti Oct 2024
ESAN TV ሕግ አልባው አገዛዝ | Wed 23 Oct 2024
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
ESAN TV ሕግ አልባው አገዛዝ | Wed 23 Oct 2024
የአዲስ አበባ ህዝብ ድምፁን እንዴት ያሰማ? ከፓለቲከኛ ገለታው ዘለቀ ጋር | Menaleshi Meti Oct 2024
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
የአዲስ አበባ ህዝብ ድምፁን እንዴት ያሰማ? ከፓለቲከኛ ገለታው ዘለቀ ጋር | Menaleshi Meti Oct 2024
ESAN TV ብልጽግና ወይስ አፓርታይድ? | Mon 21 Oct 2024
มุมมอง 22Kหลายเดือนก่อน
ESAN TV ብልጽግና ወይስ አፓርታይድ? | Mon 21 Oct 2024
ህዝቡ በሌለበት ቤተክርስቲያንም መስኪድም ይፈርሳል! ለአብይና ለሽመልስ ቤተመንግስት እንዲሁም የሽርሽር ቦታ ህዝብ ተባረረ! | Menaleshi Meti
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
ህዝቡ በሌለበት ቤተክርስቲያንም መስኪድም ይፈርሳል! ለአብይና ለሽመልስ ቤተመንግስት እንዲሁም የሽርሽር ቦታ ህዝብ ተባረረ! | Menaleshi Meti
ESAN TV ጥቁሩ ጣሊያን የድሮን ጥቃት በአማራ ክልል... | Wed 16 Oct 2024
มุมมอง 18Kหลายเดือนก่อน
ESAN TV ጥቁሩ ጣሊያን የድሮን ጥቃት በአማራ ክልል... | Wed 16 Oct 2024
ስደተኛው የአዲስ አበባ ህዝብ! “ባህርዳር በቅርብ ርቀት ቦንብ ድብደባ” | Menalesh Meti Oct 2024
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
ስደተኛው የአዲስ አበባ ህዝብ! “ባህርዳር በቅርብ ርቀት ቦንብ ድብደባ” | Menalesh Meti Oct 2024
ESAN TV የአማራ ክልል በኦህዴድ ጄኔራሎች ሊመራ ነው | Mon 14 Oct 2024
มุมมอง 29Kหลายเดือนก่อน
ESAN TV የአማራ ክልል በኦህዴድ ጄኔራሎች ሊመራ ነው | Mon 14 Oct 2024
አዲስ አባባ፣ ታሪክሽ እና ህዝብሽ ተዋረደ! ካሳንችስ፣ ቤላ፣ ፈረንሳይ፣ ኮርያሰፈር፣ ሌሎችም እንደቀልድ | Menalesh Meti Oct 2024
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
አዲስ አባባ፣ ታሪክሽ እና ህዝብሽ ተዋረደ! ካሳንችስ፣ ቤላ፣ ፈረንሳይ፣ ኮርያሰፈር፣ ሌሎችም እንደቀልድ | Menalesh Meti Oct 2024
ESAN TV ዘመቻ 100 ተራሮች 7ኛ ቀን | Wed 09 Oct 2024
มุมมอง 27K2 หลายเดือนก่อน
ESAN TV ዘመቻ 100 ተራሮች 7ኛ ቀን | Wed 09 Oct 2024
AEPAC’s Event To Meet Candidates in Upcoming US Elections | Menalesh Meti Oct 2024
มุมมอง 3.2K2 หลายเดือนก่อน
AEPAC’s Event To Meet Candidates in Upcoming US Elections | Menalesh Meti Oct 2024
ESAN TV የፕሬዝዳንቷ አሳዛኝ ስንብት | Mon 07 Oct 2024
มุมมอง 37K2 หลายเดือนก่อน
ESAN TV የፕሬዝዳንቷ አሳዛኝ ስንብት | Mon 07 Oct 2024
የሽማግሌዎች ረሀብ እና ለቅሶ ሀገር ያፈርሳል! | Menalesh Meti Thu 03 Oct 2024
มุมมอง 3.2K2 หลายเดือนก่อน
የሽማግሌዎች ረሀብ እና ለቅሶ ሀገር ያፈርሳል! | Menalesh Meti Thu 03 Oct 2024
ESAN TV "አዲሱ የሕግ ማስከበር ዘመቻ!" | Wed 02 Oct 2024
มุมมอง 21K2 หลายเดือนก่อน
ESAN TV "አዲሱ የሕግ ማስከበር ዘመቻ!" | Wed 02 Oct 2024
ብሎ ብሎ ቢሮ ውስጥ ዶሮ እርባታ እያለ የመክር ጀመር ? 😂😂😂😂😂😂
አባ ወሬና ቂላቂል እሳቤ አንዲት የጤና ባለሙያን መኖሪያዋን ባታፈርስባትና በቂ ደመወዝ ብትከፍላት ኑሮዋን አሸንፋ በርካታ ሕሙማንን የመርዳት አቅሟ ይጨምር ነበር ።
ፋኖ ትክክልነው ብዙ ታግሷል መክሮአል ከዚህ በኋላ የራሳቸው ጉዳይ
ደረጀ በፈጠረህ በአማርኛ እየተናገረሰከሰ እንግሊዘኛ አትቀላቅል። እውነት ለመናገር በጣም ያሰጠላብሀል። ተመልከት መቲ ጥሩ እንግሊዘኛ ትናገራለች ግን እንግሊዘኛ አትጨምርም። ይህን ሰል ለአማራ ህዝብ ነፃነት ትግል የምታደርገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ በሜድነቅ ነው።
ደረጀ በፈጠረህ አነቱ አትበለው በጣም ወራዳ ጨፍጫፌ ነው ኮለኔል አብይ አህመድ አሊ
መ ቴ. ደ ሬ. ም ርጥ.የ ሰው ው ሀ ል ክ ❤❤ን ር ል ን
ላይክ ሼር አትርሱ❤🎉
ምድራችን ላይ ለአምባገነኖች ፀሀይአየጠለቀች ነው የበሻሻው ወሮ በላ ሁለት አግርያለው ከብት ኮለኔልአብይ አህመድ አለአሳድን ይከተላል
በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ የርዳችሁ
እኒም፡ተሸውጃለሁ፡ደሬ፡ብዙቦታ፡አተየመሠልከኝ፡አይሠው😂😂😂
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇹🇮🇹
ደሬ ራምብል ከፍተን ድምፅህ በጣም ይቆራረጣል እንደምንም ብለህ ወደ ዩቱብ ተመለስ ::
ቪዲዮ እይታዉን ቆሞ የማይጋርድ ተንቀሳቃሽ ሎጎ ከለር ፋል የሆየ ቀረፃዉ ላይ አድርግበት እና ጫነዉ ራምብል ላይ ያንን ቆርጦ ማዉጣት አይችሉም በተጨማሪ በቪዲዮ በመሀል በመሀል ደሬ በራምብል ብቻ በመሀል በመሀል በከቲንግ ያንን ሁሉ በልተዉ ቆርጠዉ ማዉጣት አይችሉም ቀላላል ዘዴ
Meti zare tahisas 2 Benga akotater naw 3 aydelem
Iyayenachew techemadeduko enezih sewoch
እነመt ኑሩልን! በጣም እንወዳችኋለን። ተጋድሏችሁን አምላክ ያየዋል።
ደሬ እንቁላል 17 ብር ነው
❤❤❤❤❤❤❤
❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😮😅😊
❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊
❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊
አብይ አመድ ኢትዮጵያን አመድ ሊያለብስ የመጣ 🔥
ድምፅ
አንቱ አትበል ደሞ ጩጬ ነው
የሚገርም ነው ደሬ ኒውስ የአንተ መስሎኝ Like Subscribe እያደረኩ ነበር አንደውም ያለፉ ዜና ሲቀርብ ወርድክብኝ አያልኩ Comment አደርግ ነበር። እንኳን ነገረ ከን
ESAN a Voice for the voiceless.
👍ደሬ መቲ💚💛❤
ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦ gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1 for Monthly Membership : esantv.net/support-us/
ሶርያ የብዙ አገሮች ወታደራዊና ፓለቲካዊ ኃይል የአለበት ነው። ከኢትዮጵያ ጋር ለማወዳደር መሞከር ትንሽ የኢትዮጵያን ታጋዮች ማንነት አለመረዳት ነው። ፋኖ በማንም የውጭ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ አይደለም።
ፋኖ አጀንዳዉ አንድም አማራ በማንነቱ እንዳይታረድ እንዳይሳደድ ወዘተ ነዉዉዉ ። ፋኖ የአገር ፓሊስ አደለም !!!!
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤
10/12/2016 - 02/04/2017 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
10/12/2016 - 02/04/2017 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . . . . . . . . . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . . . . . . . . . . አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . . . . . . . . . . . በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . . . . . . . . . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... . . . . . . . . . የግፍ፣ የመከራ፣ የመሳቀቅ፣ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የአሰቃቂ ግድያ ዓይነት፣ . . . ብፌ አቀርቦት የሚያበቃው መቼ ነው? ለዚሁ ሁሉ ምስቅልቅል የፖሊቲካ ስሪታችን በሽተኛ በመሆኑ ምክንያት ስለሆነ . . . ተጠያቂ የምትሆኑ የፖለቲካ ዘዋሪዎች ከሴራ እርቃችሁ ነገሮችን ልብ ብትሉ ይሻላል፡፡ ለማንኛውም ታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር የምታምኑ ከሆነ ልቡና ይስጣችሁ!!! ይስጠን!!! ካልሆነ ግን የታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር በግፍኞች ላይ የሚያሳርፈው በቀል ቀላል እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ . . . . . . . . . አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
Fano 💚💛❤️💪💪💪
ሰውየው ጮሌ ነው የደቡብ ሰው በብዛት ፔንጤ ነው 😅 ጌታ ይላል እዛ ሄዶ ያጥፋህ መድሃኔዓለም
ደፍር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ💚💛❤
Shlom
የግዜ ጉዳይ ነው አንድ ግዜ ስልጣን በፋኖ እጅ ከገባ በሗላ በአማራ ክልል የፈራረሰው infrastructure በወያኔ ወራሬዎች ሆነ በብልፅግና አራዊት መከላከያ. ቅድሚያ መሰጠት አለበት:: ዋናው ግን ህገመንግስቱ የማሻሻል ሂደት ነው ::በመቀጠል ደሞ የክልልን አጥሮችን ማፈራረስ ሌላው አጀንዳ መሆን አለበት🤞🏽
Thank you Dera for everything 🙏 Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
ምትለመራራ ጉዲና
አንድ መፍቴ ነው ! እርሱም ህዝብ ወይም የኢት. ወዳጅ ሁሉ ከፍትህ ታጋዩ ከፋኖ ጎን መቆም ነው ! ሌላው መንገድ ተቀባይነት የለውም ! 👍
ደሬ ቤተል አካባቢ ሀብታሞች እየተለዮ ባንከ ያስቀመጡትን ገንዘብ እየተጠና እየታገቱ በሚሊዮኖች እየተጠየቁ እየተዘረፉ ነው
Dere, Stop honor calling this conman Pm!! He’s nut jobs person!! President Esayas is one the icon in Africa!
በሳል ምክር ነው የተናገርከው ። ሁሉም ቢሰማና ቢፈጽሙት መልካም ነው።
ፋኖ ማሸነፉ አይቀሬ ቢሆንም አዲስ አበባ ሲገባ ችግር ቢፈጡር በእስክንድርና ግብረአበአበሮቹ ነው:: ይሄ ሰውዬ ምንም የውትድርና ልምድ የሌለውና አንድ ጥይት ያልተኮሰ ፋኔን እያደናቀፈ ያለ ክፉ ሰው ነው
ደሬ ከባድ ሚዛን
Hi, Don't you understand that the ''Long Hand owners'' have thrown Assad. Turkey, us, uk, France were captured the Oil Tap long ago. Now Israel conquered all the Syrian land. EEC & Nato are running to build their Colony Silk Road from kuwait to Mediterranean sea which was century long wishes. Similarly the East African Pandoro Box soon will open . immigrant are not needed in foreign Land, Imperialism succeed their plan. well come our Colony masters
አውን የመጣው ይምጣ ፕሄ ናዚ እብይ ከነአሽከሮቹ ይወገድ. ኢትዮጵያዊያን ካለመንግስትም መኖር እናውቅበታለን። ቴረረ አትርጩ። ዬቱበሮች ጉሮሮአችሁ ይዘጋል ይሄ ችግር የኢትዮጵያ ካለቅ ስለዚህ አትፈልጉም።
የረሳችንን ጉዳይ ሳትጨርሱ በስው ሃገር የምን መጫጫት ነው ። ደሬ እረ እንደው የታወሩትን እውቁ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ፍርሃትን ኡታቀጣጥሉ። እረ አደብ ግዙ እናንተ ዩቱበሮች ።አቅም አታሳጻቸው ፋኖዎችን ይሄ ናዚ አብይ ይወገድና እናያለን ።የኢትዮጵያን ህዝብ አታስፈራሩት።ያስጠላል አሁንም የምትለው።