ESAN TV ህዝብ በተግባር እየተናገረ ነው ፣ ሸኔ መደበኛ ስራውን ቀጥሏል | Wed 11 Dec 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @ESANTV1
    @ESANTV1  หลายเดือนก่อน +16

    ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦
    gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1
    for Monthly Membership : esantv.net/support-us/

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam หลายเดือนก่อน +10

    ፋኖ ትክክልነው ብዙ ታግሷል መክሮአል ከዚህ በኋላ የራሳቸው ጉዳይ

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 หลายเดือนก่อน +8

    የፋኖ ኃይል ጉልበቱ እውነትና ሕዝብ ነው ።

  • @mesfinyilma8895
    @mesfinyilma8895 หลายเดือนก่อน +6

    እነመt ኑሩልን! በጣም እንወዳችኋለን። ተጋድሏችሁን አምላክ ያየዋል።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน +5

    ደርዬና መቲ እንዳው አደራ ተስፋ እንዳትቆርጡ እስከመጨረሻዋ ጠብታ ድረስ ታገሉ ህዝቡ ግንዛቤና እውነቱን የሚሰሙት ከእናንተ ነው በርቱ!!!!❤❤❤❤❤

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ የርዳችሁ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሀገሬ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w หลายเดือนก่อน +1

    Well came Mety & Dera 🙏thank you for everything 🙏❤️❤️
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Free-DT
    @Free-DT หลายเดือนก่อน +4

    ESAN a Voice for the voiceless.

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z หลายเดือนก่อน +4

    መቲ እነዚህን ሀይሎች ምን ይለያቸዋል?አባትና ልጅ እኮ ናቸው።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 หลายเดือนก่อน

    Thanks! May God strenghten you and your discussion open our hearts and minds at least to see and understand the situations going on in Ethiopia?! Victory to Fano,justice to Ethiopian citizens. May God keep you safe 🙏 ❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ ሼር አትርሱ❤🎉

  • @ManagedawMulugeta-zb6ev
    @ManagedawMulugeta-zb6ev หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏🙏🙏❤️👍

  • @alemuwolde6011
    @alemuwolde6011 หลายเดือนก่อน

    Dere &meti our here's, right now❤

  • @YetnayetBeyene-o3u
    @YetnayetBeyene-o3u หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ፡ነው፡ከህዝብ፡ጋር፡ነው፡፡ትግሉ

  • @mohammedhusien3338
    @mohammedhusien3338 หลายเดือนก่อน

    that is great

  • @Bergicho1Kedire
    @Bergicho1Kedire หลายเดือนก่อน +2

    👍ደሬ መቲ💚💛❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +2

    አደራ የዚህን እብድ ድምፅ እንዳታሰሙን ካበደጋር አናብድም ጌታ እሱን ያጥፋልን ድል ለፋፋኖኖ

  • @TsegayeTsbesha
    @TsegayeTsbesha หลายเดือนก่อน +1

    መቲ ምርጧ እግዜር ይባርክሽ ክብር የሚገባውን ለይተሽ ታውቂያለሽ አብሮሽ ያለው ግን ክብር የሚሰጠው ለሠራ ሳይሆን እሱን ላበላው ነው እባክሽ አስተምሪው።

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbeba-p9s
    @AddisAbeba-p9s หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ነው ደሬ ኒውስ የአንተ መስሎኝ Like Subscribe እያደረኩ ነበር አንደውም ያለፉ ዜና ሲቀርብ ወርድክብኝ አያልኩ Comment አደርግ ነበር። እንኳን ነገረ ከን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 หลายเดือนก่อน

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @alenzelalem2705
    @alenzelalem2705 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅ

  • @DanielAtalay
    @DanielAtalay หลายเดือนก่อน +2

    Dere

  • @HirutShitu
    @HirutShitu หลายเดือนก่อน +3

    ደሬ እንቁላል 17 ብር ነው

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 หลายเดือนก่อน

      10 እንቁላል 50 ሳንቲም ነበር እኔ ሳድግ

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 หลายเดือนก่อน

      ዶሮ 1 ብር አዲስ አለም ሸዋ ክፍለ ሀገር

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s หลายเดือนก่อน

    ድል ለመላዉ አማሐራ ፋኖ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 หลายเดือนก่อน

    ይመሻል ይነጋል ሃገርም ደምታለች
    ህዝብም በድህነትና በጦርነት ትታመሳለች

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ወፈፌ ማይም ተቃጠልኩ። ወፈላላ ማንቁርቱን ይዞ መግረፋ ነበር

  • @getahuntegenu8566
    @getahuntegenu8566 หลายเดือนก่อน +3

    አንቱ አትበል ደሞ ጩጬ ነው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน

    Don't give up dere pls!!!!

  • @DanielAtalay
    @DanielAtalay หลายเดือนก่อน +2

    Meti

  • @TsegayeTsbesha
    @TsegayeTsbesha หลายเดือนก่อน +1

    ከሌሎች ጋ አብረን ለመስራት እየተዘጋጀን ነው ያልከው መሠሪው አብታሙ አያሌውን ከተቀበረበት ለማንሳት እና እንደአዲስ ልታመጣው ይሆናል።እመነኝ ያን ካረክ አብረህ ትወድቃለህ አብታሙ አሁን ተነቅቶበታል በምንም አታነሳውም።

  • @solomonbasazinew8450
    @solomonbasazinew8450 หลายเดือนก่อน +1

    ደሬ እባክህ የአብይን አንቱታ አንሳልን።

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam หลายเดือนก่อน +3

    ደረጀ በፈጠረህ አነቱ አትበለው በጣም ወራዳ ጨፍጫፌ ነው ኮለኔል አብይ አህመድ አሊ

  • @meskeremgetenettessema8621
    @meskeremgetenettessema8621 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 หลายเดือนก่อน

    " ሠው አፉን ሲከፍት ጭንቅላቱ ይታያል ።" ።ይባላል ።

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s หลายเดือนก่อน

    እኔ የምር የአተ መረጃ እየመሠለኝ ሠጨረሻ ላይ ግን ችግር የለዉም

  • @AmMan-u9u
    @AmMan-u9u หลายเดือนก่อน

    ደረጀና መታሰቢያ ሰላም ናችሁ??

  • @GetachewTefera-j7i
    @GetachewTefera-j7i หลายเดือนก่อน +1

    Meti zare tahisas 2 Benga akotater naw 3 aydelem

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አመድ ኢትዮጵያን አመድ ሊያለብስ የመጣ 🔥

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😮😅😊

  • @dkm1666
    @dkm1666 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው አብይን አንዴ አንቱ አንዴ አንተ የምትለው ክብር ስለማይገባው አንተ በለው

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen หลายเดือนก่อน

    የእትዮጲያ ህዝብ የነፃነት ድምፅ ? እትዮጺያዊው ማን......? የአህነድ ያስማማናል !! ወለቅ ወለቅ ኖርማሉን ጠለቅ !! 21ኛው ላዬ ነን፡፡

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน

    ደሬ ትክክለኛውን የአንተን TH-cam adress በደንብ ደጋግመህ አሳውቅ ብዙ የሚሸወዱ አሉ

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ እየተቃጠለች ነዉ

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน

    What about Your copy right. Why don’t you write a complain to you-tube?

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 หลายเดือนก่อน

    መቲ ሰሞኑን ጭራሽ አምሮብሻል

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 หลายเดือนก่อน

    በጨቅላና በብል?ግና ከምትተዳደር ሀገር ደህና ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው ያው ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም ይባል የለ

  • @take-it-easy3091
    @take-it-easy3091 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ገና እሱም ይዘጋል የውሸት ወሬ እያቀረበ 😂😂😂😂

  • @MelGet
    @MelGet หลายเดือนก่อน

    ደረጀ በፈጠረህ በአማርኛ እየተናገረሰከሰ እንግሊዘኛ አትቀላቅል። እውነት ለመናገር በጣም ያሰጠላብሀል። ተመልከት መቲ ጥሩ እንግሊዘኛ ትናገራለች ግን እንግሊዘኛ አትጨምርም። ይህን ሰል ለአማራ ህዝብ ነፃነት ትግል የምታደርገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ በሜድነቅ ነው።

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ ያልበላህን የምታከው ? ፎከታም

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 หลายเดือนก่อน

    እኒም፡ተሸውጃለሁ፡ደሬ፡ብዙቦታ፡አተየመሠልከኝ፡አይሠው😂😂😂

  • @e_desta
    @e_desta หลายเดือนก่อน

    The PM is living in alternate universe! May be if he had lived in an alternate reality, things would have been much more interesting:-)

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman หลายเดือนก่อน

    85 ደቂቃውን ያወራው እንደተለመደው ደረጀ ነው😳 ለልጅቷም እድል ስጣት እንጂ..... ስዩም ተሾመ የአማራ ህዝብ ደም ደረጀ ሀብተወልድ ላይ አለ ብሎ ዛሬ ወንጅሎሀል መልስ መስጠት ከቻልክ

  • @ልኡልሚካኤል
    @ልኡልሚካኤል หลายเดือนก่อน

    ቪዲዮ እይታዉን ቆሞ የማይጋርድ ተንቀሳቃሽ ሎጎ ከለር ፋል የሆየ ቀረፃዉ ላይ አድርግበት እና ጫነዉ ራምብል ላይ ያንን ቆርጦ ማዉጣት አይችሉም በተጨማሪ በቪዲዮ በመሀል በመሀል ደሬ በራምብል ብቻ በመሀል በመሀል በከቲንግ ያንን ሁሉ በልተዉ ቆርጠዉ ማዉጣት አይችሉም ቀላላል ዘዴ

  • @ገመዶ
    @ገመዶ หลายเดือนก่อน

    የአማራ ቁጥር ከኦሮሞ ቁጥር ይበልጣል ደረጄ 30 ሚሊዬን ከየት አምጥተህ ነው ይህንን ቁጥር ።

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam หลายเดือนก่อน

    በትምርት ቤቶች በገጠርያሉ ሀይስኩሎች በከተማምጭምር አነዲወድቁ ትእዛዝ ተሰጠቷቸዋል በካድሬወቻቸው አማካኝነትይህም ወደ ጦርነት ለመግባትናለመቀጠል ህልማቸውንያሳያል

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie หลายเดือนก่อน

    ደሬ እንዳንዴ ሳስበው የናዚው አብይ ፍቅር ያለቀልህ አይመስልም። የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆታል ቆይቶአል ግን ምን ማድረግ እንዳለበት በምን እንዳፈዘዘው አይታወቅም። ተኝቶአል።

  • @AzibAbebe-ff4lz
    @AzibAbebe-ff4lz หลายเดือนก่อน

    አይዞን ምንም ያርጉ ትግሉ ይቀጥላል ከጎናችሁ ነን ኢሳትን አስታወስከኝ ዲሻችንን ጣራላይ እየወጡ ሲወስዱብን እኛም አልተበገርን እነሱ አውርደው ሲወስዱ ደግመን እንሰቅል ነበር

  • @SenaitTilahun-zk6il
    @SenaitTilahun-zk6il หลายเดือนก่อน +1

    መ ቴ. ደ ሬ. ም ርጥ.የ ሰው ው ሀ ል ክ ❤❤ን ር ል ን

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 หลายเดือนก่อน

    ደሬ ራምብል ከፍተን ድምፅህ በጣም ይቆራረጣል እንደምንም ብለህ ወደ ዩቱብ ተመለስ ::

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie หลายเดือนก่อน

    እረ ትንሽ ማስተዋል የዚህን ሰውዬ አጀንዳ በቃን በሉ እኛ በቃን አሉባልታ ይመስላል ዜናችሁ። እረ ደሬ መቲ ይሄንን እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ እየተከታተለው ነው ።ለኔ እንደዚህ ያስጠላኝ ለዚያ ህዝብ ምን አይነትሁኔታ ያድርበታል ።ይሰለቻል። በአጠቃላይ ዜና እያቀረቡ መሳቅ ይሄ የጋዜጠኝነት መታገል ጫ አይደለም።እባካችሁ አስቡበት በአጠቃላይ በሙሉ በአንድነት አንድ አይነት ሆናችሆል።

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n หลายเดือนก่อน

    Why are you present?please don't dow us on the screen.

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat หลายเดือนก่อน

    ተመርዘዋል ይህ ሂትለር የሚያስደስተዉነበር
    የኸኛወም የባሰ እያደረገ በወገኖቻችን ላይ
    ፈጽሞል የቀድሞ ፖለቲካ እስረኞች,ገልጸዋል

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld หลายเดือนก่อน

    This is an insult for Ethiopians doctors and surgeons. This guy is an insane for Ethiopia and should be removed immediately. Fano will win

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ዋሊያውን ሰብስክራይብ አርጉ አላልኩም ወገን አሁን ተደፋፈርን

  • @hg2540
    @hg2540 หลายเดือนก่อน

    ሸኔ መከላከያን መቀላቀሉ በጣም እስደስቶኛል ጃልማሮም ቲዲፍም መግባት አለባቸው የነፍጠኛ ሚኒሊክ ርዝራዥ ትርፍራፊን ቀብር ለመፈፀም

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet หลายเดือนก่อน

      @hg2540እሱን እንኳን ተወው የማይመስል ነገር አታውራ

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet หลายเดือนก่อน

      @hg2540መከላከያ ተብየው አልቻለም ማለት ነው?

    • @hg2540
      @hg2540 หลายเดือนก่อน

      @yosefyehualashet ያለመቻል አይደለም ፋኖን እያሰለጠነ እና እያስታጠቀ ያለውን ሻቢያን ለመደምሰስ ነው ጌታው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    Since he came from low class family all his solutions are way backward ❗️

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie หลายเดือนก่อน

    በሌላ መንገድ አንትን እያስተዋወቁልህ ነው ።አንተ እየተናገርክ ያንተ ያለመሆኑን እያወቁ ለምን ይሄዳሉ። ይሄ ትክክል አይደለም በራምብል የምታቀርበው በአጠቃላይ አይስብም።

  • @MamoSamson
    @MamoSamson หลายเดือนก่อน

    ደሬ በናትክ ሰትጠራዉ ጠቅላይ ሚንሰቴር አትበለው ወንበዴ ነዉ ሽፍታ ነው ሰሙ አይገባዉመ

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน

    ብሎ ብሎ ቢሮ ውስጥ ዶሮ እርባታ እያለ ይመክር ጀመር ? 😂😂😂😂😂😂

    • @yosefyehualashet
      @yosefyehualashet หลายเดือนก่อน +1

      @HuluHulu-ls7wz ሰው ያደገበትን ነው ሊመክር የሚችለው

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน

      @yosefyehualashet ትክክል

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie หลายเดือนก่อน

    መቲና ደሬ እኛ ኢትዮጵያን ስለዚህ ናዚ አብይ ማውራት እምናቆመው ።ይሄ ናዚ አጀንዳ እንደሆነ አያልቅበትም ።ስድስት ዓመት ደከመን። ምናለ እናንትም የተኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ የምታነሳሱት የምታወያዩት ጤነኛ አለመሆኑማ ከአወቅነው አምስት አመት ሞላ።እዚህ ያበቃነው እኛ እንናት ያኔውኑ ብንገስፀው ኖሮ ምንድነው ልጁ ያለው ለእናቱበእንቁላል ብትቅጪኝ አይነት ነው ግን አሁን ይሄ ናዚ ያወራውን የለም ማብራሩት ሰለቸን አውቀበዋል። የተኛውን የፈዘዘውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንቁት ቀስቅሱት።መቼም ኮሜንት አታነቡም እኔም መፃፌን አልተው።

  • @TeffFeb
    @TeffFeb หลายเดือนก่อน

    Iyayenachew techemadeduko enezih sewoch

  • @KiyaAb-n7z
    @KiyaAb-n7z หลายเดือนก่อน

    መታሰቢያ እናንተን የሚሰማ ነው ሚገርመኝ

  • @kidanerezene8206
    @kidanerezene8206 หลายเดือนก่อน

    Geta mskire new ehe sew tenegna adelem yeand dokter demoz tekorarto ke10shi beta h new ehe birr kebet ena ketaxi ayalifim lezawum
    3besosit behone bet ezalay 30doro Lamar ñbikefo beshitegna enkuan endezi ayaweram

  • @YetnayetBeyene-o3u
    @YetnayetBeyene-o3u หลายเดือนก่อน

    የሴራያ፡እጣ፡ፈንታ፡ነው፡የመጨረሻ፡የሜገጥመን፡ግን

  • @aknahus
    @aknahus หลายเดือนก่อน

    እኔ የደረጀ ችግር ይሆናል ብዬ የምገምተው ይሄን ደም አፍሳሽ ጨካኝ ሰው"እሳቸው እንዳሉት ... አቢይ አሁንስ በቅቷቸዋል.... አቢይ ተስፋ ቆርጠዋል " የሚለውና አንዳንዴ ደግሞ" የአቢይ ነገር አብቅቶለታል አብዷል" የሚለው ዘገባው ይሆናል ባይ ነኝ:: አንዱን ምረጥ እዛም እዚም ዘጭ አትበል:: መፅሀፍ ቅዱስ ሞቃትም ብርዳማም መሆን እንደማይቻል አንዱን መምረጥ እንደሚገባ ይነግረናል::

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน

    Breaking news
    ======≈======
    Abebe A.K.A Abe Togichà acquired a real estate. Gujarat files.

  • @aynalemtadesse4880
    @aynalemtadesse4880 หลายเดือนก่อน

    Dittatore ena beca nawe yamakwe yamlùt ahunm abeyi endzwe nawe yamìn̈agrw

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 หลายเดือนก่อน +1

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇮🇹🇮🇹

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork หลายเดือนก่อน +2

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤😂🎉😢😮😅😊

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie หลายเดือนก่อน

    ደሬ እንዳንዴ ሳስበው የናዚው አብይ ፍቅር ያለቀልህ አይመስልም። የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆታል ቆይቶአል ግን ምን ማድረግ እንዳለበት በምን እንዳፈዘዘው አይታወቅም። ተኝቶአል።

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ዋሊያውን ሰብስክራይብ አርጉ አላልኩም ወገን አሁን ተደፋፈርን

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ዋሊያውን ሰብስክራይብ አርጉ አላልኩም ወገን አሁን ተደፋፈርን

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ዋሊያውን ሰብስክራይብ አርጉ አላልኩም ወገን አሁን ተደፋፈርን