ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you. You are my hero
መቲ በርቺ በጣም የሚገርምሽ በንፁ ኢቲዬጲዊ የሚያስበውን ሁሉ አንቺ ስለምትናሪዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በርቺ በትክክል
ዛሬ የሚገርም እይታ ይዘሽ መጣሽ በጣም ገርሞኛል እንዲ አይነት እይታ ስላየሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
All of Ethiopians stand
መቲ በርቺ ጀግኒት❤41 እየሱስ ነኝ❤❤!!!
Well come meti ❤❤❤❤❤❤
100% በሀሳብሽ እስማማለሁ።
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ነው።
ምእመናን ከሌሉ ለማን ይቀደሳል? ፕላናቸውን እየሰሩበት ነው። ወይ ኢትዮጵያ ከምኑ አረመኔ ገጠማት? ኢትዮጵያ የሁሉም ናት ለምን አንዱ ሲጠቃ ሌላው ለምን ዝም ይላል ? የምእራብ አገራት እና የአረቦችን አላማ እነ ኦሮሙማ እያስፈጸሙ ነው። ተውንቃ ያገሬ ሰው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️ ለተገፋው
መቲዬ እውነት ነው የተናገርሽው። የአዲስ አበባ ህዝብ በዝምታው የሚቀጥል ከሆነ በፈቃደኝነት መብቱን አሳልፎ እንደሰጠ ይቆጠራል። የሚገርመው ግን፣ ሰዎቹ በዚህ ስለማያበቁ ነገ ከየቤታችን እየጎተቱ አስወጥተው በአደባባይ ይገድሉናል። ይሄንንም በእነሱ ተራ ዘፈኞች አስቀድመው ነግረውናል። አዲስ አበቤ ለማይቀርልህ ሞት ቶሎ ንቃ! በነፃ ከመሞት እንዳባቶቻችን ታግለህ ታሪክ ሰርተህ ማለፍ ይሻልሃል
መቲ በርቺ እህቴ
❤
መቲ ጀግኖቻችን አይዞሽ ድሉ በቅርብ ቀን ይመጣል ልፋትሽ በከንቱ አይቀርም
👍
❤❤❤❤❤
ህዝብ ማስጨነቅ እና ዲሙጋራፌ መቀየር ነዉ
እኔ የኔ ቢጤ በሚለዉ አነጋገርና ሌሎች መሰል አነጋገሮች ስሰማ ይሰቀጥጠኛል ዉነት ስላልሆነ ችግሩን ማሳነስም ስለሆነም። ፋኖ ያቸንፋል።
hi our big sister Met,,,,,we love u ,,,,say hi Dunbulo 💚💛❤
መቲየ ጀግና ነሽ አንቺ እና ባልደረቦቺሺ ጀግኖች ናችሁ ግን ደግሞ ህዝቡ አንቀላፍቷል እንዴ የአዲስ አበባ ሰው አይነቃም ደንዝዘዋል ለምን እንደማይደራጁ ግራ ይገባኛል ነፃነት ዝም ብሎ አይመጣም ዋጋ ተከፍሎ እንጂ 😢😢
100%
??? ስለኢትዮጵያ???___ “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15___
እግዛቤር እርዱኝ እረዳችሁለሁ ያለው ቃል አለ ቁጭ ብሎ እሱ ይርዳ ማለት ትክክል አይደለም ማሰቢያ ጭቅላት የሰጠን ለማሰብ ጠላትን ም ለመዋገት ነው
ይሄ እኮ የታወቀ ነው ሁሉም ይፈርሳል ድሮስ ብቻቸውን ምን ይሰራሉ
ትክክል ነው አያት ቅድ ም አያት እናት አባት ድማችውን አፍስሰው አጥቻውን ከስክስው በጠሩንት ሃገርን መብት አስጠብቀው ጠላትን አፈር አስገብተው የተሰጣቸውን ርስት እዲህ ብግፍ መፈናቀል በቀላል የሚታይ አይደለም
መቲ ቤ/ን እና መስኪድ ይፈርሳሉ መቀበሪያም ሊጠፋ ነው ሬሳችንንም ሊያቃጥሉት ነው??ኧረ ሕዝብ ንቃ
Ene Eritrea 🇪🇷 nay hunom ayate endi yeluy neber ke 26amet befit Asmara yalew ke Haile selasiy behala ethiopia selam yelatem yeluy nber .ene demo mama men malet new selat aye lije behala tayalek becha kematu yesewrk yeluy nber.lekas lahunu neber yalechey 😢😢😢
ህዝቡ ፩ለመሆን ማንን ይመን
Viva fano popolo del amhara Etiopian
ዛሬ ካሳንቺስ ተፈናቃይ ነገ ከቦሌ ቡልቡላ ወይም ኮዮፈጬ ላለመፈናቀሉ ምንም ዋስትና የለውም
ምንም ወለጋ እየታረደ ያለው አማራ እዚም ኮዮ ፈጩ ሆነ ቃሊት ጉለሌ ሆነ አራብሳ ይህ የመፈናቀል እጣ መድረሱ አይቀሪ ነው
@@abatefamily1756 ዝም ካላችሁ ይቀጥላል ልማት ነው እያላችሁ አትጃጃሉ የማይፈልጉትን ማጥራትንው እረባክችሁ ንቁ አተኙ ከዚህ የባሰ ምን እደምትጠብቁ እግዜር ይወቀው
መቲዬ የዛሬ አይደለምዴ ጥቅምት 5 ነውኮ ያልሽው ዛሬኮ ጥቅምት 7 ነው ተሳስተሽነው ወይስ ያለፈ ፕሮግራምነው
አብይ የሚባል መድብ ላይ እየተኛ ያደግ ዱርየ የዚህ ሁሉ ስው እንባ በቤቱ ይገባል ልጆቹም ገና ያልቅሳሉ
በርቺ በርቺ ከማለት የኔ እና የናንተ አስተዋፆ ምንድን ነዉ? ከንፈር ከመምጠጥ በላይ ምን አርገናል? የሚዲያ አነቃቂዎችን በርታ በርቺ እያሉ መኮመት በሆነ ባልሆነዉ ከሚያጨበጭበዉ ፓርላማ በምን ይለያል? የሁላችንም ትግል ነዉ የሁላችንንም ተሳትፎ ይጠይቃል. ዳር ቆሞ ማሽቃበጥ ባላየ ባልሰማ እጥፍ ማለት የጠላት ጠላትነት ነዉ. አልመሸም እንተጋገዝ. ኢትዮጽያ በልጆችዋ ወደ ክብሯ ትመለሳለች! ፈጣሪ ትግላችንን ባርክ
ena min yihun ?
የአ.አበባ: ህዝብ: :ከዚህ:የበለጠ: ቅጣት : ይገባዋል:: ብዙ:መከራ: እ ይመጣ: እ ያየ: ራስ :ወዳዳ: ህዝብ:ነው:: ለመሆኑ:ለራሱ: : ነፃነት: ያልታገለ: ህዝብ: ምኑ: ይታዘንለታል? ኦሮሞማ:ጨካኝ: ነ ው: ::አማራ :ሆይ: ጨክን: ጠ ላትህን: እወቅ: :ከ100,000 አማራ: ውስጥ: 10,000 አማራ:ሞቶ : 90,000 ብትኖር: ይሻልሃል::ድሮ : ድሮ:በመሬቱ: እና :በሚስ ቱ: የመጣ:አማራ: ይሞት:ነበር::የአሁኑ: የአአበባ: ህዝብ: ለምን: ለምንድ ነ ው: የፈራው????ምክር: ለኦሮሞማ: ወደ ፊት:የሚመጣው:በቀ ል: ታዩታላችሁ:: መጭው:ጊ ዜ: ለኦሮሞ: ጨለማ ነው::
Bekel new gen yetefalu meselewachew new
Box,bucks
ሌላ አጀንዳ የላችሁም ማንም የደሀ ልጅ ሰልፍ ወጥቶ የደም ግብር አይገብር ።በዚሁ መጠን የሚነሳው ህብረተሰብ ቅሬታ አላቀረበም ተክለሃይማኖት አካባቢ አይፍረስ ብትለኝ እሰማሀለው ?ሽንት ቤት የከለከለኝ ጎረቤት እንዴት አይፍረስ እላለሁ
Thank you. You are my hero
መቲ በርቺ በጣም የሚገርምሽ በንፁ ኢቲዬጲዊ የሚያስበውን ሁሉ አንቺ ስለምትናሪዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በርቺ በትክክል
ዛሬ የሚገርም እይታ ይዘሽ መጣሽ በጣም ገርሞኛል እንዲ አይነት እይታ ስላየሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
All of Ethiopians stand
መቲ በርቺ ጀግኒት❤41 እየሱስ ነኝ❤❤!!!
Well come meti ❤❤❤❤❤❤
100% በሀሳብሽ እስማማለሁ።
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ነው።
ምእመናን ከሌሉ ለማን ይቀደሳል? ፕላናቸውን እየሰሩበት ነው። ወይ ኢትዮጵያ ከምኑ አረመኔ ገጠማት? ኢትዮጵያ የሁሉም ናት ለምን አንዱ ሲጠቃ ሌላው ለምን ዝም ይላል ? የምእራብ አገራት እና የአረቦችን አላማ እነ ኦሮሙማ እያስፈጸሙ ነው። ተውንቃ ያገሬ ሰው። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️ ለተገፋው
መቲዬ እውነት ነው የተናገርሽው። የአዲስ አበባ ህዝብ በዝምታው የሚቀጥል ከሆነ በፈቃደኝነት መብቱን አሳልፎ እንደሰጠ ይቆጠራል። የሚገርመው ግን፣ ሰዎቹ በዚህ ስለማያበቁ ነገ ከየቤታችን እየጎተቱ አስወጥተው በአደባባይ ይገድሉናል። ይሄንንም በእነሱ ተራ ዘፈኞች አስቀድመው ነግረውናል። አዲስ አበቤ ለማይቀርልህ ሞት ቶሎ ንቃ! በነፃ ከመሞት እንዳባቶቻችን ታግለህ ታሪክ ሰርተህ ማለፍ ይሻልሃል
መቲ በርቺ እህቴ
❤
መቲ ጀግኖቻችን አይዞሽ ድሉ በቅርብ ቀን ይመጣል ልፋትሽ በከንቱ አይቀርም
👍
❤❤❤❤❤
ህዝብ ማስጨነቅ እና ዲሙጋራፌ መቀየር ነዉ
እኔ የኔ ቢጤ በሚለዉ አነጋገርና ሌሎች መሰል አነጋገሮች ስሰማ ይሰቀጥጠኛል ዉነት ስላልሆነ ችግሩን ማሳነስም ስለሆነም። ፋኖ ያቸንፋል።
hi our big sister Met,,,,,we love u ,,,,say hi Dunbulo 💚💛❤
መቲየ ጀግና ነሽ አንቺ እና ባልደረቦቺሺ ጀግኖች ናችሁ ግን ደግሞ ህዝቡ አንቀላፍቷል እንዴ የአዲስ አበባ ሰው አይነቃም ደንዝዘዋል ለምን እንደማይደራጁ ግራ ይገባኛል ነፃነት ዝም ብሎ አይመጣም ዋጋ ተከፍሎ እንጂ 😢😢
100%
??? ስለኢትዮጵያ???
___
“🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
___
እግዛቤር እርዱኝ እረዳችሁለሁ ያለው ቃል አለ ቁጭ ብሎ እሱ ይርዳ ማለት ትክክል አይደለም ማሰቢያ ጭቅላት የሰጠን ለማሰብ ጠላትን ም ለመዋገት ነው
ይሄ እኮ የታወቀ ነው ሁሉም ይፈርሳል ድሮስ ብቻቸውን ምን ይሰራሉ
ትክክል ነው አያት ቅድ ም አያት እናት አባት ድማችውን አፍስሰው አጥቻውን ከስክስው በጠሩንት ሃገርን መብት አስጠብቀው ጠላትን አፈር አስገብተው የተሰጣቸውን ርስት እዲህ ብግፍ መፈናቀል በቀላል የሚታይ አይደለም
መቲ ቤ/ን እና መስኪድ ይፈርሳሉ መቀበሪያም ሊጠፋ ነው ሬሳችንንም ሊያቃጥሉት ነው??ኧረ ሕዝብ ንቃ
Ene Eritrea 🇪🇷 nay hunom ayate endi yeluy neber ke 26amet befit Asmara yalew ke Haile selasiy behala ethiopia selam yelatem yeluy nber .ene demo mama men malet new selat aye lije behala tayalek becha kematu yesewrk yeluy nber.lekas lahunu neber yalechey 😢😢😢
ህዝቡ ፩ለመሆን ማንን ይመን
Viva fano popolo del amhara Etiopian
ዛሬ ካሳንቺስ ተፈናቃይ ነገ ከቦሌ ቡልቡላ ወይም ኮዮፈጬ ላለመፈናቀሉ ምንም ዋስትና የለውም
ምንም ወለጋ እየታረደ ያለው አማራ እዚም ኮዮ ፈጩ ሆነ ቃሊት ጉለሌ ሆነ አራብሳ ይህ የመፈናቀል እጣ መድረሱ አይቀሪ ነው
@@abatefamily1756 ዝም ካላችሁ ይቀጥላል ልማት ነው እያላችሁ አትጃጃሉ የማይፈልጉትን ማጥራትንው እረባክችሁ ንቁ አተኙ ከዚህ የባሰ ምን እደምትጠብቁ እግዜር ይወቀው
መቲዬ የዛሬ አይደለምዴ ጥቅምት 5 ነውኮ ያልሽው ዛሬኮ ጥቅምት 7 ነው ተሳስተሽነው ወይስ ያለፈ ፕሮግራምነው
አብይ የሚባል መድብ ላይ እየተኛ ያደግ ዱርየ የዚህ ሁሉ ስው እንባ በቤቱ ይገባል ልጆቹም ገና ያልቅሳሉ
በርቺ በርቺ ከማለት የኔ እና የናንተ አስተዋፆ ምንድን ነዉ? ከንፈር ከመምጠጥ በላይ ምን አርገናል? የሚዲያ አነቃቂዎችን በርታ በርቺ እያሉ መኮመት በሆነ ባልሆነዉ ከሚያጨበጭበዉ ፓርላማ በምን ይለያል? የሁላችንም ትግል ነዉ የሁላችንንም ተሳትፎ ይጠይቃል. ዳር ቆሞ ማሽቃበጥ ባላየ ባልሰማ እጥፍ ማለት የጠላት ጠላትነት ነዉ. አልመሸም እንተጋገዝ. ኢትዮጽያ በልጆችዋ ወደ ክብሯ ትመለሳለች! ፈጣሪ ትግላችንን ባርክ
ena min yihun ?
የአ.አበባ: ህዝብ: :ከዚህ:የበለጠ: ቅጣት : ይገባዋል:: ብዙ:መከራ: እ ይመጣ: እ ያየ: ራስ :ወዳዳ: ህዝብ:ነው:: ለመሆኑ:ለራሱ: : ነፃነት: ያልታገለ: ህዝብ: ምኑ: ይታዘንለታል? ኦሮሞማ:ጨካኝ: ነ ው: ::አማራ :ሆይ: ጨክን: ጠ ላትህን: እወቅ: :ከ100,000 አማራ: ውስጥ: 10,000 አማራ:ሞቶ : 90,000 ብትኖር: ይሻልሃል::ድሮ : ድሮ:በመሬቱ: እና :በሚስ ቱ: የመጣ:አማራ: ይሞት:ነበር::የአሁኑ: የአአበባ: ህዝብ: ለምን: ለምንድ ነ ው: የፈራው????
ምክር: ለኦሮሞማ: ወደ ፊት:የሚመጣው:በቀ ል: ታዩታላችሁ:: መጭው:ጊ ዜ: ለኦሮሞ: ጨለማ ነው::