ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
.እኔካላረግዜም ያመኛል
.እረእኔ ካላረግም ያመኛል
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መረጃ ነው እኔ ልሞት ነው እኮ በወገብ ህመም ልይት ያለ ነው እሚመስለኝ አሁን ስድስተኛ ወሬ ነው እና ደግሞ ከብርቴ በታች በጣም ይጫነኛል ፅንሱ ታች ነው ያለው ሲንቀሳቀስም ይታወቀኛል በጣም ታች ነው የበፊት እርግዝናዬ ከላይ ነበር በርግጥ በቅርቡ ህክምና ሄጄ ቸክ አደርጋለሁ እዛው ድረስ ግን በጣም እሚጫነኝ ለምንድን ነው ችግር ይኖር ይሆን ??
የልጅሽ እንቅስቃሴ ሊሆን ይችላል እስካሁን ክትትል አልጀመርሽም? ሳታመነቺ ሄደሽ ብትታይ ጥሩ ነው ::
@@emazare. እህቴ በማርያም ፈልጌሽ😢😢
Ema Zare በሚል ፌስ ቡክ ፔጅ ላይ ሜሴጅ ላኪልኝ ወይም ቴሌግራም ግሩፕ ላይ t.me/Emazare Hi በይኝ በውስጥ አወራሻለሁ::