የዚህ ይለያል በ 5 ቀን ጸጉሬ ለውጥ አመጣ በማበጠሪያው ተጠቀሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @MimiFekadu-l2d
    @MimiFekadu-l2d 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ላንቺ ሁሌም እከታተልሻለው እና ፀጉርሽ ምንም ጥያቄ የለውም ቆንጆ ነው ቅጥነትሽ ከለርሽ ቆንጆ ነሽ በጣም አመሰግናለው ሳትሰለቺ ስለምትሰጭን ምክር ልምድሽን ስለምታካፍይን ውዴ ክበሪልኝ♥

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ፀጉርሽግን በጣም እያማረበት ነው ❤❤🎉

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔውድ❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @ail123dfsgff5
    @ail123dfsgff5 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ 9:41

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ጠቅሞኛል በርቺልን❤

  • @DdX-r6n
    @DdX-r6n 2 หลายเดือนก่อน

    እህት እባክሺ የኔፀጉር ጫፍጫፉ በጣምደረቅነው ሳበጥር እርግፍነው እሚለው ምንይሻለኛል መፍትሄ አጣሁ።ቆርጨውነበር።ግንተመልሶ።ያውሆነ

  • @salasala5700
    @salasala5700 4 หลายเดือนก่อน

    ጠንክሪ

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግን አለን ውዴ የኔ ፀጉሬ ይቋጠራን ጫፍጫፉ ምን ላድርገው

  • @nebyeskays8900
    @nebyeskays8900 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህት እዴትነሽ በጣምነዉ እምከታተልሽ እና መፍትሂ እፈልጋለሁ የግባሬ ፀጉር በጣም እየሳሳነዉ ይነቀላን አለቀ እና ያመኛን ምንም ነገር ስጠቀም የግባርለብቻዉ ያመኛን ቀሰለብኝ ምንም ፎረፎር የለኝም ግን በጣምነዉ እሚያመኝ ቅባት አይገባዉም ከስሩነዉ እሚነቀለዉ መላበይኝ

    • @HayatAhmed-ji9bp
      @HayatAhmed-ji9bp 4 หลายเดือนก่อน +1

      በነጪ ሽኩርት ውሀ ማሣጂ አድርጊው እዳድሥ ያበትልልሻል ባጪር ግዜ የምሬነው እየቀለድኩ እዳይመሥልሽ

  • @Mekiya123
    @Mekiya123 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ቁረፋዱ ለዉጥ አሳይቶኛል

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትይኝ እኮ ማሻ አላህ በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየዲኔተማሪ
    @ነኝየዲኔተማሪ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እድረዝምልኝነዉ የሚያሥረዝም ንገሪኝ ዉዷ

  • @AetkahHeila
    @AetkahHeila 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናትየ የኔ እናመሠግናለን የኔ ባዚሊን የሬት ፎቶ ያለበት ነው ባዚሊን አይልም ግን ቀላጭ ነው ይሆናል እንዴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 หลายเดือนก่อน

      ቀላጭ ከሆነ አሪፍ ነው

  • @MenaSintayehu-gf7ef
    @MenaSintayehu-gf7ef 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam endet nesh vas linu merkatoo t
    Yemishetew yihonal tekatiro yemishet silale new

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውዴ እኔም የገዛሁት እሱን ነው

  • @belayche4050
    @belayche4050 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
    @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ እህትዋ እናመሰግናለን በረቺልን

  • @Abdollh-z1v
    @Abdollh-z1v 3 หลายเดือนก่อน

    ቅንፍር እንዴት ነው የምናርገው ውዴ እስኪ ንገርኝ

  • @Mahmooudalbaloushi
    @Mahmooudalbaloushi 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌

  • @AhmedA-i1r
    @AhmedA-i1r 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እቢብሎኝል አያርግም ቢነጥሰኝ ጠጉርማሲያዣየ ይወልቃል መላእዳለሽ 😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቁርፋድ ዉሀ ያሸብታልደ እሱን መጠቀም ተጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ሸበተ😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ
    @ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማላደርግዉ የለኝም ግን እየተበጣጠሠ እየተነቀለ አለቀ

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፀጉሬ አሪፈና እረዝም ነበር ግን አሁን እየተነቀለ ባዶ ሁኗል ከግባሬም ብቻ ምን እንደሁ አላውቅም ድሮም ተከባክቤው አልነበረም

  • @IrdalailaLaila
    @IrdalailaLaila 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለፀጉር የማልፈነቅለዉ ዲጋይ የለም ግን ለዉጡ መርገፍ ነዉ አይይይ😂😂😂😂😂 አረ ለሚነቃቀል መፍቴ

    • @seluselu6245
      @seluselu6245 4 หลายเดือนก่อน

      ብሉ ማጂክ መኮሪ ማሬ👏

    • @Fadellah
      @Fadellah 3 หลายเดือนก่อน

      አይ እኔ ሹሮ ቀረኝ አሁን😂😂😊

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 3 หลายเดือนก่อน

      ​@Fadellah ክክክክ የሽሮየንነገርማ አደራ🤭 ጭንቀት ቀንሱ ጭንከት መጨናነቅ ካልቀነሣችሁ ምንም ብትጠቀሙ ምንም ለውጥአታዩም አይዞችሁ

    • @Fadellah
      @Fadellah 3 หลายเดือนก่อน

      @@ggghhh-cr5jt 🙏

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት በቀን በቀን ማበጠር በቅርፍድ ውሀው ለውጥ አግቻለሁ ተስፋ ቆርጨ ነበር በመነቀሉ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን ፀጉሬን ድርቅ ያደርገዋል

    • @Hana-gm1ob
      @Hana-gm1ob 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለሁሉም እሚስማማ አይመስለኝም እኔ ፀጉሬ ከጭቅላቴ አለቀ ጓደኛዬ ደሞ በጣም ፀጉሯ አደገላት

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p 4 หลายเดือนก่อน

      ቁርፍድ እና ሮዝመሪ ፍጭ እና ወይራ ጨምረሽ በውሀ ላይ ለ20 ደቂቃ ያህል አቆይተሽ ተጠቀሚ አሪፍ ነው​@@Hana-gm1ob

    • @امطالب-ل3ص
      @امطالب-ل3ص 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለሁሉም አይስማማም የኔን ራሱ ዱሮ አከርደደብኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน

    እማ እኔ ቀለም አልወድም ሺበት አለብኝ ምን ትይኝ አለሺ ??

    • @kidistkasa
      @kidistkasa 4 หลายเดือนก่อน

      ሒና ተቀቢ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@kidistkasa ❤️❤️❤️❤️

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፀጉርሽግን በጣም እያማረበት ነው ❤❤🎉

  • @FreweiniKflezghi
    @FreweiniKflezghi 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤