#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 29 วันที่ผ่านมา +13

    ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media የልባሞች መብራት 🕯️🕯️🕯️ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ እንዲሁም መላው የቀንዲል ሚዲያ ክሩ ደከመን ሳትሉ ሁሌም ስለምታቀርቡልን ትምህርት፣ዝማሬ...🙏ለአባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መንግሥቱን ያውርስል እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬን አድናፈራበት ያድርገን።

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን
    🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +20

    አባ ገብሬ ኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @RMetica
      @RMetica 29 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫ በእዉነት

    • @Orthodox-l3d
      @Orthodox-l3d 29 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫🎉

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 29 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን ❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @hanaargaw7469
    @hanaargaw7469 หลายเดือนก่อน +8

    የኛ ዉድ አባት ቃለሕይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 29 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ 🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 28 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ዪባርክልን አሚን🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 28 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @ተመስጌንአምላኬ
    @ተመስጌንአምላኬ 29 วันที่ผ่านมา

    በእውነቱ አባታችን ትምህትዎት ተሰምቶ አይጠገብም በእርስዎ አድሮ ያስተማረ የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MuluMulu-ii3mw
    @MuluMulu-ii3mw 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 20 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃል ሂውት ያሰማልን 🙏🙏🙏እኛንም ልቦነችን ቀነ ያድርግልን 🙏

  • @WintaAbrha
    @WintaAbrha 28 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 28 วันที่ผ่านมา

    ✝️ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 💚💛❤

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬሁ ይድረሰኝ. ይቺን ኮሜት የምታነቡ በጸሎት አስቡኝ. አመተ ስላሳ ብላችሁ. በሀጥያት ወድቄ. ከንስሀ እርቄለሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ቃልዮት ያሰመልን አበተችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን ለመከሩ ለገሰጡ ለአባታችን ቃልዮት ያሰመልን ❤❤❤

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 29 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።🤲🕊
    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
    ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
    በውነቱ እንደናተ ያለ አባት ስለሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን እንዎዶታለን አባታችን🤲🕊🕊🕊🕊❤️🌻

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን. አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርከቶት ትድረሰን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ❤️❤️❤️❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fasikabera
    @fasikabera 29 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Tesfans
    @Tesfans 23 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen elllllllĺllllllllllllllll elllllllĺllllllllllllllll elllllllĺllllllllllllllll ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 29 วันที่ผ่านมา

    የኛ ዉድ አባት ቃለህይወት ያሠማልን❤❤

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 29 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen abatachin kal hewet yasemalin tsegawun yabzalot beidime betena charu Medehani Alem yitebiqot yesemanewun indinitegebirew Weladite Amlak tirdan❤❤❤❤

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ አባታችነ❤❤

  • @AsterBekele
    @AsterBekele หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 29 วันที่ผ่านมา

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Abatachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን!!! አባታችን በረከቶት ይደርብን እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ምን ያህል እኔ ለራሴ አሳፋሪ እንደሆንኩ ያየውበት ትምህርት ነው አመሰግናለሁኝ

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 29 วันที่ผ่านมา

    Amen amen ellllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤ abatchn

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመገኘ ይሁን እናንተ ስለ ሰጠይን በኡወነት አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲✝️✝️✝️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @Aaa-h5v2f
    @Aaa-h5v2f 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ በውነቱ ለአባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebeadilmeselle4616
    @sebeadilmeselle4616 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @Cgbg-oo6nv
    @Cgbg-oo6nv หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለውድ አባታችን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. 😘😘😘😘😘😘😘

  • @uukk5604
    @uukk5604 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanMuche-i3e
    @BirtukanMuche-i3e หลายเดือนก่อน +1

    ewent lemenager ene betam chikul negn ena yeaban meker kesemahu behuala bizu lewt ale behiwote aba kale hiwot yasemaln yagelgelot zemenwon yarzemln amen

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ በተማርነው 30/60/100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 29 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለወንድማችን ለሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @betselothailu7302
    @betselothailu7302 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን! እንድንኖረውም እርሱ ይርዳን!

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 29 วันที่ผ่านมา

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥዎት 🙏🥰🥰

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t 29 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እዲሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🎉🎉❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-i1d
    @Yeshi-i1d 29 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤kale hiwet yasemalin

  • @SaraHaymanot
    @SaraHaymanot 29 วันที่ผ่านมา

    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Geni2105
    @Geni2105 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln aba 🙏 ❤

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 27 วันที่ผ่านมา

    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @ehitehitedemena
    @ehitehitedemena หลายเดือนก่อน

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ambawseblework
    @ambawseblework 21 วันที่ผ่านมา

    Abatey kale hiwet yasemlen

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ በእውነት ለምትሰጡን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ወንድማችን ዲያቆን የእኔንም ጥያቄ መልሱልኝ አመሰግናለሁ❤ እኔ ባገባሁ በአንድ ወር ወደስደት መጣሁ ያገባኝ ልጅ ደሞ ብር ይላል እኔ አልክም አልኩት በእዲሁ ተጋጨን ባል እስከሆነ ድረስ ግዴታ ነው መላክ ውይስ ,...! እና ደሞ ብዙም ሳንግባባ ነው የተጋባነው እና ጫት ይቅማል መስቀል አያስርም 😢እኔ ትንሽም ቢሆን መንፈሳዊ ነኝ ስመክረው ቄስ አትሁኚብኝ ይለኛል ብፈታው ሃጢያት ይሆንብኛል እማካችሁ መልሱልኝ 😢😢🙏

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 28 วันที่ผ่านมา +1

      ሆ ሳትግባቡ ለምን ተጋባችሁ ሲቀጥል በሐይማኖት ካማይመስለን ጋ ህብረት የለንም ። ከቻልሽ እሚሰማ ከሆነ ምከሬ አስመክሬ እሱን መመለስ ላአንች መልካም ነው እህቴ ሲቀጥል ለጫት ለመጠጥ እሚያውለው ከሆነ አትላኪ እኛ 24 ስአት ለፍተን ለሱስ ይከብዳል አግብቶ መፋታት አይቻልም ግን የባእድ አምልኮ ካለ ዝሙት ከሰራ ከሞተ በነዚህ መፋታት ይቻላል ከቃመ ከጠጣ እረግጠኛ ነኝ ወደሌላ ሴት መሄዱ አይቀርም ንሰሐ አባት ካለሽ በሳቸው አስመክሬ እማይቀየር ከሆነ በግዜ ፍች እና በስረአተ ቤተክርስቲያን ንሰሐ ገብተሽ በቁርባን አግቢ ። ባትልኪም ሰማንያ ካለሽ 10 አመት ብሰሬ እኩል ነው የሚከፍለው እንደ ስርአት ቤተክርስቲያን ሳይሆን የህትነቴን ነው የመከርኩሽ ካጠፋሁ ይቅርታ ። ልቦታውን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልሽ

    • @ሪችነኝስደተኛዋ
      @ሪችነኝስደተኛዋ 28 วันที่ผ่านมา

      @zewdineshiShumet አመሰግናለሁ እህት ግን ሃይማኖቱ አርቶዶክስ ነው

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሪችነኝስደተኛዋ በንሰሐ አባትሽ እሰመክሬው እህት ሱስ ሁሉን መተው አለበት ማህተቡን ማሰር አለበት ።

    • @ሪችነኝስደተኛዋ
      @ሪችነኝስደተኛዋ 28 วันที่ผ่านมา

      @@zewdineshiShumet እሺ ማሬ

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @ቡዜ-ነ5ወ
    @ቡዜ-ነ5ወ หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yemariyamlijj
    @Yemariyamlijj 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን❤❤

  • @AgreedTwenty
    @AgreedTwenty 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yithenostube-ይትሄኖስቲዩብ
    @Yithenostube-ይትሄኖስቲዩብ 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን