6 ስኳር እንዳይጨምር የሚያደርጉ የ carb ምግቦች የአመጋገብ ስልቶች | Dr Azmeraw | ዶ/ር አዝመራው |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra หลายเดือนก่อน +5

    ሠላም ዶከተር ዶክተር ጥያቂ ነበርኝ የደም ግፊት መደሀኒት እየወሠድኩ ነበር እና ወደሀገር ልገባ በጣም ትንሽ ቀን ነወ የቀርኝ እና መደሀኒቱ ለ5ቀን ያህል ላቆም እብኝ ነወ እዝህ መደሀኒቱን እዳልገዛ በታወቂያ ኤክስባይድ ሆነበኝ እና መደሀኒት ማገኛተት አልቻልኩም ምን ማድሮግ አለብኝ እባክህ መልስ እልኝ ዶክተር ቴሪግራም ላይ አዉርቸህ ነበር❤❤🎉🎉

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q หลายเดือนก่อน +1

      መዳኒቱን አለመጀመር ጥሩ ነበር እናቴ አለባት መዳኒት ሲታዘዝላት ጭራሽ አልጀምርም ብላ ተወችው ግን በባህል ልክ እንደ ነጭ ባህርፉ በመጠቀም አሁን ቷታል መዳኒቱ ፍይዳ የለውም የስኳርና የደም ግፊት ተብልዋል ምግብን ማስተካከል

    • @SaadaAbra
      @SaadaAbra หลายเดือนก่อน

      @user-fozeya ስደት ላይ ምን አይነት አማራጨ አላገኛሁም መደሀኒት መጀመር አለብሽ ብለዉ አስጀመሩኙ

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እናመስግናለን 🎉🎉❤❤

  • @habibmuhammed6696
    @habibmuhammed6696 หลายเดือนก่อน +3

    እንጀራ ሳይበላ ምን ተበልቶ ሊኖር ነዉ ከእንጀራ ሌላ ያለዉ ሁሉ ተከለከለ አንደት ይሻላል

  • @fuadsiraj5302
    @fuadsiraj5302 หลายเดือนก่อน +1

    ስኳር ድንች???

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe หลายเดือนก่อน

    Beso demo gebs ad3l ende endet new sekuar yemiametaw??

  • @ExpoDubai-uc1kc
    @ExpoDubai-uc1kc หลายเดือนก่อน +1

    ብራውን እሩዝስ መጠቀም እንችላለን?

  • @አርሰናል-ፀ7ጐ
    @አርሰናል-ፀ7ጐ หลายเดือนก่อน

    አረ ጎበዝ የማናቹን እንስማ ትምርቱ ለየብቻ ነው የምትማሩት አንዱ ዶክተር ይሁን አይሁን ዶክ እገለ ብሎ ዬቲዬብ ላይ እንጀራ ጉዳት የለውም ሲል ትሰማለ አንተ ጉዳት አለው ትላለ እኔ እንጀራ ነው የምበላው እስከዛሬ ደሜ ከፍ ብሎም ዝቅ ብሎምቅም ስኳሬ በእንጀራ ምክንያት ተቸግሬ አላውቀም

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  หลายเดือนก่อน

      Sekewarehi kalechemer cheger yelem ,yemichemerebachew selale new,meten wosagn new

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih หลายเดือนก่อน +1

    ጤፍ እና ገብስ የኩላሊ ጠጠር ያለበት ሰው ቢመገብ ችግር አለው ወይ

  • @seneduhayle7730
    @seneduhayle7730 หลายเดือนก่อน +1

    የሽንብራ ክክወጥ ተሰርቶ ቢበላስ