ተቤዥቼሃልወና አትፍራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
    2 ፤ በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። 3 ፤ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።
    This live stream was produced using streamingstudi...

ความคิดเห็น • 2

  • @workaferawayele8143
    @workaferawayele8143 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም አሜን።

  • @bemnetlandabo4361
    @bemnetlandabo4361 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙌 Hallelujah…,,