Ethiopia - አዲስ አበባን ያነቃነቀው ስራ፣ የቢሊዮን ዶላሩ ፕሮጀክት፣ የሰሜን ሸዋው አነጋጋሪ ገበያ፣ የምርጫ ቦርዱ ውዝግብ፣ መንግስት ለሽያጭ አቀረባቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 83

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 2 หลายเดือนก่อน +24

    ዉዲ የክርስትና አምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሣችሁ❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን🎉🎉🎉

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአክሲዮን ድርሻ ለትዉለደ ኢትዮጵያን እንዲፈቀድላቸው ና በቀላሉ ማግኘት አለበት በሀገራችን ላይ አስተዋጽኦ ማድረግ አለብን ያለ ምንም ልዩነት ቅድሚያ ለዜጎች የሥራ እድል እና የሀገሪቱን ሀብት የመጠቀም መብት በቅድሚያ መከበር አለበት።

  • @esaid9829
    @esaid9829 2 หลายเดือนก่อน +1

    Only work will take us out of poverty. Bravo!!!

  • @abrhamkelmawork8785
    @abrhamkelmawork8785 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው ምን ይሆን የሚገላግለን ፈጣሪ ንቅል ያርግልን ይህ vampaier.

  • @abuferehantube7930
    @abuferehantube7930 2 หลายเดือนก่อน

    አለህ

  • @fk3365
    @fk3365 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው የአገሪቱን ሁለመና ለመሰለል ድንቅ ዕድል አጋጥሞታል ይበርታ ።

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abichu. Abichu

    • @esaid9829
      @esaid9829 2 หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹💪🇪🇹

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 2 หลายเดือนก่อน +3

    አመሠግናለሁ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen Enkowan abor aeresena wodemchen

  • @ephremjemal5239
    @ephremjemal5239 2 หลายเดือนก่อน +3

    በAi ነው እንዴ የምታስነብበው ነው እየሮጥክ ነው ስትጨንቅ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuan Abro Aderesen

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Many Many, ethiopians, ethiopians , are asking,asking, what if, what if, --- how about the peace and the rule of law !!! What if ...peace, the displaced, the war, the macroeconomy , again, the Peace !!! Hard to believe though ....

  • @user-bc6pp8ki8w
    @user-bc6pp8ki8w 2 หลายเดือนก่อน

    ቡርቴ ተመለሰች እንዴ?ደስ ይላል !!!

  • @solomonbekele3842
    @solomonbekele3842 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳ የህዝብ ትራንስፖርትንም ያካተው

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 หลายเดือนก่อน +1

    መድኃኒት አለም እሱም ልጂህ ነው ግን ገላግለን 😢

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንዴ ምን ነካህ፣ ብርቱካን ከለቀቀች በኋላ የሷን ምስል እያሳየህ ስለ ምርጫ ቦርድ ዜና የምታነበው።

  • @jeme8148
    @jeme8148 2 หลายเดือนก่อน

    በል መንግስት እዳያየው አደራ በሬውን ማለቴ ንው

  • @MosMoj
    @MosMoj 2 หลายเดือนก่อน +3

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 หลายเดือนก่อน

    የበሬው ነገራሲ ትዓምራነው😮😮😮😮😮

  • @samrunit
    @samrunit 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታን ነው ፋናን ነው እየሰማን ያለነው ጎበዝ??!

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 2 หลายเดือนก่อน

      ምነዉ መርዶ መርዶ ሲሆን ነዉ ፈታ ምትለዉ? ወገን አእምሮህን አክም

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 หลายเดือนก่อน +1

    የከብት ዋጋ እንዲህ የሚንር ከሆነ ባያደልቡ ይሻላል። ሰበብ አስባብ እየፈለገ በየቀኑ ዋጋ ለሚያንረዉ ደላላና ነጋዴ የማርያም መንገድ ከማድረግ በላይ በየምክንያቱ በመፎካከር ለለመደዉ ዘርፎአደር የኢትዮጵያ ባለሀብት የጀብድ አጋጣሚ በመክፈል የደሃውንና የለፍቶ አደሩን የበአል አከባበር የሚረብሽ አላስፈላጊ ልምድ ነዉ። የአካባቢው ከብት ሥጋ በተፈጥሮ የሚወደድ ስለሆነ ሌላ በአብዛኛው አካላቱ በመርፌ ጮማ የሆነ የደለበ ከብት ለጤናም ጥሩ አይሆንም።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤

    • @esaid9829
      @esaid9829 2 หลายเดือนก่อน

      🇪🇹One Ethiopia is rising

    • @JournalistIntrnational
      @JournalistIntrnational 2 หลายเดือนก่อน

      Ere ataskugn😂😂😂😂

  • @feyselneja9628
    @feyselneja9628 2 หลายเดือนก่อน

    Akababi😂😂😂

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 2 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሪት ብርቱካን አሁን ቦታው ላይ የሉም። የእሳቸውን ፎቶ መጠቀም ልክ አይደለም።

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 2 หลายเดือนก่อน

    Ere atalekelku Leresa

  • @sarahmelese1992
    @sarahmelese1992 2 หลายเดือนก่อน +1

    አካባቢ አነባበብህ ተመቸኝ 🤣

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 หลายเดือนก่อน

    ሃገር የጋራ ነው!ሃይማኖት የግል ነው! ቀ.ኃ.ሥ

  • @paulmorka6770
    @paulmorka6770 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ማጃጃል

  • @muhammedhamid804
    @muhammedhamid804 2 หลายเดือนก่อน

    akkk😁babi

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 หลายเดือนก่อน

    WAWE ENDETE DENKE AGATAMI NEW MORETE YADELEBUTE SENGA ? DENKE TARIK NEWENA MENEM ENKUAN KEBETE MADELEBE YENEBERE BIHONEM:YE MEGEBUNE ZEDE METEKEM TEKAMI NEWENA::

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน

    ፋሲካ በግንቦት ፋሲካ ሚያዝያ ነው ሰዓቱን አልጠበቀም,

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x 2 หลายเดือนก่อน

    600 ከተሞች ይፈረስል አሉ መግስት ማሳውቅ አለበት በይፋ ለሚፈረሱ ቤትች
    የግባታ ፈቃድ ለምን ይሰጣል ማስቆም አለት

  • @abdurrazzak-8517
    @abdurrazzak-8517 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊00😊

  • @mohammedsooma3685
    @mohammedsooma3685 2 หลายเดือนก่อน

    የተሰጠው ዋጋ 430ሺብር እጅግ የተጋነነ የእብደት ዋጋ ነው። ምክንያቱም በሬው እንደተባለው 500ኪ.ግ ክብደት እንኳ ቢኖረው እሱ ከነአጥንቱ ነው። ከአጥንት ውጭ ያለው ፍሌሽ ዌይት ቢበዛ 250ኪሎ ነው። ምክንያቱም የኢትዮጵያ በሬዎች አማካኝ የስጋ ክብደት(ፍሌሽ ዌይት) ከ150-200ኪሎ ነውና የሚገመተው። ስለዚህ ይህን በሬ ከፍ አርገን በ250ኪሎ ብንገምተውና 1ኪሎ ጥሬ በልኳንዳ ሂሳብ ከነልፋጩ በ700ብር ቢሰላ የችርቻሮ ጠ/ዋጋው 175,000ብር ነው። የሠራተኛ ወጭ፣ የቄራ ክፍያና ሌሎች ወጭዎች ሲቀነሱ ይህ በሬ ከ150ሺ ብር በላይ መገዛት የለበትም።

  • @AgaroAgaro
    @AgaroAgaro 2 หลายเดือนก่อน

    ispot

  • @ewunetyashenfal
    @ewunetyashenfal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የመብራት ፖል ነዉ፥ ወይ የሰዉ ጥርስ ነዉ አዲስ አበባ ዉስጥ ያነቃነቁት በርግጠኝነት።

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነታውን ታዉቀዋለህ ግን ምላስህን የሚያዘዉ የአእምሮክ ክፍል ድቅድቅ ጨለማ ነዉ።

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopia_the_great አንተ እዚያ ጨለማ ዉስጥ ምን ልትሰራ ገብተህ አየኸዉ?

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 หลายเดือนก่อน

    Etv

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 2 หลายเดือนก่อน

    አትቅደድ

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስአበባ ላይ ብቻ ይሄ ሁሉ ብር ማዋል ወደ አዲስአበባ የነበረውን የሰው ፍሰት ይጨምረዋል ።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ አበባን ልክ እንደ ፖሪስ ሊአደርጓት ነው,ይህ ነገር በጣም ጥሩ ሊሆን ይችላል,

  • @user-zm3ol2ku5e
    @user-zm3ol2ku5e 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

      FESAM, KEZNAM, BALEREGEM MLAS, FANDYA, ZERAFI, FANO, TEBYEO! ANTE WUSHA!

    • @esaid9829
      @esaid9829 2 หลายเดือนก่อน +1

      One Ethiopia

  • @mollalegneatnafu3371
    @mollalegneatnafu3371 2 หลายเดือนก่อน +5

    አካባቢው አካባቢው አካባቢ ምን አይነት ምንባብ ነዉ ታስጠላለህ በጣም።

  • @user-zr2uv1pk2r
    @user-zr2uv1pk2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ርግጠኛ ምልህ ፋኖ ይሸንፍል

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ መዳኛችን ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው።መከራው ሰቆቃና ጭፍጨፋው በዛብን።በቃን።

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 2 หลายเดือนก่อน

    were telan 😁😁😁😁😁

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Tekekele tef😀😀😀😀😀😀😀😀😀weyi zendero yemanesemaw yelem yihe morete tef eyekekele gud ametaben eko

  • @ethiopiaselam7873
    @ethiopiaselam7873 2 หลายเดือนก่อน

    ለካ ጤፉል ቀቅለው ለበሬ እያበሉ ነው እኛን የሚያስርቡት? ለመሆኑ የቅ ቅሉ ጤፍ ማባያስ ክትፎ ይሆን?

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ሰውመግደሉን እና ማፈናቀሉል ያቁም! ግባታው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ልረዱ ይችላሉ ነገር ግን መግደልን ማፈናቀልን ያቁም::

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ሀይል ፋኖ❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታ የአብይ አህመድ አንዱ ይቲዉብ ከ105 ቱ አንዱ

  • @mohammedsooma3685
    @mohammedsooma3685 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ራሱ እንደልደታው መንደር መልሶ ቢገነባው እንጂ ወይ ያበደ ሰው ወይም ዳያስፖራ ካልሆነ በቀር ድሀ ያለቀሰበትን መሬት ለማልማት የሚገዛ ይኖር ይሆን?

  • @user-mc1wi6kf7w
    @user-mc1wi6kf7w 2 หลายเดือนก่อน +2

    መላዉ የአዲስ አበባ ህዝብ በአጭሩ አዲስ አበባን ለቃችሁ ዉጡ

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ብዙ እናያለን ዶክተር ዓብይን ውሎ ይግባ አምላክ ለኢትጵያ ህዝብ ሲል በሰላምና በጤና ይጠብቅልን ። ጠላቶችን እግሩ ሥር ይዉደቁ።

  • @asmarebezuneh2267
    @asmarebezuneh2267 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው እራህብ እየተሰቃየ ሳራ እያለ እህል ይቀልባል

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ ጌጃ ፋንድያ ውሻ የአህያ ኪንታሮት የውሻ አር የቀውስ ውሾች ዘር

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄንን ተረተረት ፕሮጄክት ተወው ሁሌ ህዝብን እያተላሉ መኖር ይበቃ ‼️‼️‼️

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

      Yeareke yechat lig! BANDA, bado chenklat, neftegna hula!! Kedembecha enkwan atalfum! Ezya erashn chale, beOromya meret lema , wushet min asbale! YEGERED, YESHERMUTA lig!

    • @אשנאפי
      @אשנאפי 2 หลายเดือนก่อน

      @@teka1528 ሁለት እግር ያለው እንሰሳ ይህ ማዳጋሰካር አይደለም ማፈሪያ ናቹሁ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ ኢትዮጵያን እየሸጣት ሲሆን ህዝብን እርስ በእርስ እያበላላ እያሰረ ህዛቡ በረሀብ በበሽታ እያስጨረሰ ባንክ እያዘረፈ እሱ ህንጻን ይገነባል የት ይሆን እንደዚህ አይነት አረመኔ መሪ በዚህ ዘመን የሚታየው??

  • @user-gf9zz1be1e
    @user-gf9zz1be1e 2 หลายเดือนก่อน

    ጅል አነተ አራሱ መነደነው ደሰ በሎክ ነው አንኳን 5 አመት በቅረብ ይቀነደሻል

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 2 หลายเดือนก่อน

    ሻታ ሲያስታዉክ ልክ እንደ ኦሮሙማ ብልፅግና ነው ልክ አዳነች እና አብይን ሌላው የስዩም አብይ ፅሆመን የቡነ ወሬ ይሆን?

  • @asratzenebe982
    @asratzenebe982 2 หลายเดือนก่อน

    kalicha mechem ke salon dogs ayewetam,,,,ye zegoch blood ende gorfe eyefesese sele limat taweraleh +leyetechaw hezebe new limatu??? blockhead

    • @teka1528
      @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

      Yekalecha, tenkewe, buda, yeensesa dem enge yesew dem aydelem! Ante komata, KOMOKER!!

  • @user-mc1wi6kf7w
    @user-mc1wi6kf7w 2 หลายเดือนก่อน

    መላዉ የአዲስ አበባ ህዝብ በአጭሩ አዲስ አበባን ለቃችሁ ዉጡ