እኔ አሳርፋችኋለሁ ማቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 9 ปีที่แล้ว +21

    I've listened this teaching for the 4th time and It makes me so emotional every time. Memhir Dr. Kesis Zebene, may God bless you and your family. You have converted many from wrong teachings of Christianity to the truth Church.

  • @hewanlegesse8139
    @hewanlegesse8139 5 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ነብሴ ስትጨነቅ የማዳምጠው ትምህርት ነው። የሰው ልጅ እስከተነፈሰ ድረስ መከራ አያጣውም። ከመከራ እሚያሳርፍ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።

  • @nigatkassa9734
    @nigatkassa9734 8 ปีที่แล้ว +56

    በጣም የውሰጤን ችግር የሚነግረኝ ትምህርት ነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አሜን

    • @alamtalahon4181
      @alamtalahon4181 7 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን ቃለህይወይ።ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን

    • @abrehetabrehet6437
      @abrehetabrehet6437 7 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amennn

    • @yoditkahsay5548
      @yoditkahsay5548 7 ปีที่แล้ว +1

      Nigat Kassa amen

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 7 ปีที่แล้ว +1

      Nigat Kassa iwnet.ikonew.diro.beagare.iyalew.be.amet.tamime.asir.kinin.kewasadkuny.gud.yanhulu.sexush.yibalal.ahun.gin.bewar.20yahil.kinin.ixakmalew.gin.yihen.masmat.kejamarkuny.ken.tenasiche.ohhh.amlak.hoy.marany.silew.hulem.cinqaten.himamaten.bahimamatu.yifawisanyal.

    • @tigistaraga6655
      @tigistaraga6655 7 ปีที่แล้ว +1

      Nigat Kassa hulem betelay.basidat.ager.lay.tesadan.yalen.iht.ina.wandimoch.yihen.baximona.simut.ibakachu

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ትምህርት ውስጤ ነው !!! ትክክል ብለሀል መምህር እድሜ ይስጥህ ።

  • @سعدخلف-ز9س
    @سعدخلف-ز9س 7 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የመንፈስ እርካታ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምራክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin bedmena betena yetbikilin egame semten selasa ena silsa meto fere endnafera Egzabher yerdan amen amen amen 💚💛❤

  • @wossenedesalegn7107
    @wossenedesalegn7107 4 ปีที่แล้ว +1

    Edemehen yarezemlen amen!!

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
    ለመምህራችም የህዬወት ቃል ያሰማልን አሜን፫

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 7 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በፀሎት አሰቡኝ ትምህቱ እኔ ላይ ያለ ችግር ነው እግዚአብሔር። ምህርቱን ይላከልን ቃል እይወት ያሰማልን አሜን ።

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +15

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @woynshatmolla5263
    @woynshatmolla5263 9 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባረክል መምህ ዘበነ

  • @samsunga10saow22
    @samsunga10saow22 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉትን ይሰማል እድሜ በፀጋዉን አምላክ ቅዱስ ይባረክ መ መምህር

  • @ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ
    @ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል በህይወት እድንጠቀምበት የእርሱ ፍቃድ ይሁን በነገሮቻችን ሁሉ አመስጋኛች እንሁን ስለተደረገልን ነገር ስላልተደረገልን ነገር ሁሉ እግዚያአብሔር ይመስገን ብለን እንድናመሰግን መንፈስ ቅዱስ ይርዳን

    • @lolman5429
      @lolman5429 7 ปีที่แล้ว +1

      Senayet Senayet

  • @kedistmekonen9425
    @kedistmekonen9425 8 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ካለብን ጭንቀት ያውጣን

  • @አያተአመደ
    @አያተአመደ 9 ปีที่แล้ว +25

    ስለ ስራው ኡሉ እግዝአብህር ይመስገን ለእርሰዎም ቀሲስ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ እዝቡንም በቤቱ ያብዛ የንሰሀ እድሜም ይለግሰን አሜን

    • @somali3266
      @somali3266 5 ปีที่แล้ว

      እግዛብሔርይመሥግንቃለህይወትንያሠማንያገልግሎንንዘመንይባርክልንአሜንአሜነአሜን

  • @ወለተሀናድግልንበፍቅርእወ
    @ወለተሀናድግልንበፍቅርእወ 8 ปีที่แล้ว +61

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን አሜን!!

  • @godisloveamlakeaatleyen4540
    @godisloveamlakeaatleyen4540 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ተስፋ መንግስትን ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነው በልባችን ይፀፍልን ኣስተዋይ ልብ ይስጠን የድያብሎስ ጭንቀት ታላቁ ጌታ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያስወግድልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፣እድሜከጤና፣ጋርይስጥልን።

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይማሃራን መምህራችንቃለ ህይወት ይሥማልን ፀጋሁና ያብዛል

  • @thanithani8833
    @thanithani8833 9 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላቹ አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን ኦርተዶክስ ለዘላአለም ትነራለች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሃገርሽን አስብያት ተስፋችን ፅኑ ነው ሃይማኖታችን አትናውጥ ትነራልች ለዘላእለም አሜንንንንንን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 9 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
    እራሴን የምያየሁበት መልካም ትምህርት
    እግዚአብሔር ሰው አርገኝ!
    እግዚአብሔር ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብ!

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤🙏💕🙏💕🙏💕💝🌿🍀🌿🍀🌿🌿🌿🍀🍀🍀

  • @barihadista4626
    @barihadista4626 8 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜንንንን
    መምህር ዘብነ በኡነት እጅግ በጣም ናመስግናለን እግዚኣቢሄር ትልቅእድሜና ጤናይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @خديجهخديجة-ر2ض
      @خديجهخديجة-ر2ض 7 ปีที่แล้ว +3

      Bariha Distaቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @hjjhyghhghj3774
      @hjjhyghhghj3774 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kalwete yasmalen memeher edmana tana yestelen

  • @abebaggergs2458
    @abebaggergs2458 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ዶ/ር ቀሲስ ዘነብ የአገልግሎት ዘመንህ ጌታ ይባርከው የስጠህን ትምህርት የምንስማው ብቻ ሳይሆን ይምንተገብረው አድርገን አምላኬ ሆይ ሰለ እተ ቃል እና ህግህን የምናከብር እድርገን ጉልበት እና እውቀት ስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዛቤሄር የመስገን

  • @selamseifu1729
    @selamseifu1729 8 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemalen Amen Amen Amen!!!!!!!

  • @እሪየድንግልማርያምልጂ
    @እሪየድንግልማርያምልጂ 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    በእድሜ
    በፀጋ
    ይጠብቅልን
    መምህራችን

    • @nigistiberhe8959
      @nigistiberhe8959 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kale hewat yasamalen mameher

  • @genettamrat5655
    @genettamrat5655 8 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemaln amen

  • @arsemawitorthodox4946
    @arsemawitorthodox4946 9 ปีที่แล้ว

    አሜንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እመብርሃን ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክ አባቶቻችን ቆዩልን ለኛም ለምንሰማው እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን አሜን

  • @mekideshaile9112
    @mekideshaile9112 9 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwet yasemaln memihirachn yagelglot zemenwotn yarzimln

  • @betlhemadane7433
    @betlhemadane7433 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይውትን ያስማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተስማያትን ያውርስልን

  • @awetselemun1782
    @awetselemun1782 6 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በኡነት ልብህን የሚንካ ስብከት ነው ፈጣሪ ልበ ልድያ እንደከፈተላት የኛ ልቦናችን ይክፈትልን የግዛብሄር ስብከት ሲሰበክ ጽን ብለን ለሰማነው ስውነታችንን ይታደሳል ላስተማርን ለገስጸን የእግዛብሄር ቃል እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልህ ኣሜን

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 8 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ዛሬ በኔ ህይወት የነበረውነ ነገር ነበር የሰማው እሪሴን አፅናናው በሰደት አለም እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመነህን የባረከልህ አሜን

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 6 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ብእድሜና በጤና ይጥብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ቸሩ መድህኒ አለም አሜን አሜን አሜን።

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት
    @ዩኒቨርሲቲችሎት 8 ปีที่แล้ว +1

    amen Amen Amen Kale hiwet yasemalen

  • @yatatubiraa6892
    @yatatubiraa6892 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen abatachin kale hiwet yasemalin unit new Egizabehr libonaa yisexen amen amen amen

  • @artrequest9315
    @artrequest9315 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት አሁን ያለውበትን ግዜየን እና ህይወቴን የሚስተካክል ትምህርት ነው

  • @عبداللهالمزيد-ف7م
    @عبداللهالمزيد-ف7م 8 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመኖትን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደር

    • @Mobile-xi9hg
      @Mobile-xi9hg 7 ปีที่แล้ว

      عبد الله المزيد poij

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 8 ปีที่แล้ว +32

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን!!!ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አተ አድነኝ ሸክሜ ከብዶኛል !
    ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ!!!

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Lememerachin D/R Zeben Lema Bedma Betna Ytbkiln Yaglgeloth Zemnkin Yarzemln EGZABHR Erjim Edma Yestelin Amen

  • @alemsahar6720
    @alemsahar6720 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
    @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 8 ปีที่แล้ว +1

    ለቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገም ቃሉን ላሰሙን ለመምህራ ቃሊወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑራልን

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 8 ปีที่แล้ว +1

    kale Hiwoten yasemalen .Egziabher Dink new Kibir misgana lersu yehun.

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @mestomesto2923
    @mestomesto2923 4 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ልቦና ሥጠኝ ማሥተዋልን ሥጠኝ እንዴኔ በደል ሣይሆን እንዳንት ቸርነት አሜን አሜን💒💒💠💠

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር☝☝ አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @estubealene1353
    @estubealene1353 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልነ በእውነት ሁሌም የምታስተምራቸው ትምህርቶች የተመረጡ ናቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሂወትይስማልን እናመስግናለን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @merimogas6983
    @merimogas6983 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስስጥህ መምህሬ
    ትምህረትህ አይጠገብም ማሪያምን 🙏🙏🙏

  • @soloare4855
    @soloare4855 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiyot yasamaln

  • @ሳምሪመቅሰንመክሰብናይህማ
    @ሳምሪመቅሰንመክሰብናይህማ 8 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ የኦርቶዶክስ ኩራት

    • @mekdelawitgenet2566
      @mekdelawitgenet2566 6 ปีที่แล้ว

      ሳምሪ መቅሰን መክሰብ ናይ ህማመይ Amen Amen Amen

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማል እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ጌታሆይ እናተ ሸክምየከበዳችሁ ኑ እኔ አሳርፋችኀለሁ እዳልክ እኔን ሀፃያት የደከምኩትን ባሪያልጅህን ለንሰሀ አብቃኝ አገራችንንም ሰምን አድልልን አሜን አሜን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምራች ቃለሕይወትን ያሰማልን በሁላችንም ሕይወት ውስጥ ያለውን ነው ዝርዝር አድረገ ያሰተማረከን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አድኒኝእማምላክከስጋፈተና
    @አድኒኝእማምላክከስጋፈተና 7 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይደልልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ....ህይወቴን የቀየረ ትምህርት። ሁሌም ብሰማው ብሰማው አዲስ....

    • @smartsmart4371
      @smartsmart4371 5 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ቃለሂወት ያሠማልን

  • @addisaddis4102
    @addisaddis4102 9 ปีที่แล้ว +1

    kal hewot yasemalen tebarek

  • @የአማኑኤልጅይጠብቀኝ
    @የአማኑኤልጅይጠብቀኝ 6 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን አሜን ሁሉን የሚችል አምላይ ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አውንም ጠምሮ እውቀቱን ይስጥክ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER YMESGEN
    EGZIABHER YMESGEN
    EGZIABHER YMESGEN AMEN AMEN AMEN KALEHIWOT YASEMALN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sityblato4150
    @sityblato4150 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባካቹ አሜን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @adisasafa6764
    @adisasafa6764 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያ አወርስልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን

  • @ናታኔምነኝናታኔምነኝ-ሰ5ተ
    @ናታኔምነኝናታኔምነኝ-ሰ5ተ 9 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwot Yasemaln Memhrachin Ena Bacos.

  • @hiwetgirmay1017
    @hiwetgirmay1017 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln lememhrachn dom Ezgaabiher edme na tena ystln amen amen amennn

  • @liyaliya8892
    @liyaliya8892 8 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemaln memhr zebene yagelglot zemenhn egziyabher ybarkew rejim edmena tena ysth

  • @ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ
    @ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ 6 ปีที่แล้ว

    Memhr zebene egziabhir yistilin kale hiwet yasemalin amen

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel4487 4 ปีที่แล้ว

    Qalea hiwetn yasemaln mamher yea agelglot zemenot ybark amen amen amen

  • @mekdeshailu7504
    @mekdeshailu7504 4 ปีที่แล้ว

    አምን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደርሳቸው ያሉትን ያብዛልን

  • @genetasmare671
    @genetasmare671 9 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምል

  • @yonaseliyab5243
    @yonaseliyab5243 4 ปีที่แล้ว

    Amene Amen kale heywete yasemalene ❤💚💛❤❤💛💚💛❤💛💚❤💛💚💛❤💛💚💙❤💜💛💚💗

  • @شذاالعمري-ه2و
    @شذاالعمري-ه2و 8 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigset1192
    @tigset1192 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ ልዕውል እግዚያብሄር አምላክ ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስል ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @bataymechael5815
    @bataymechael5815 9 ปีที่แล้ว

    መምህራችን። ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፅጋውን ያብዛልህ።
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን።

  • @safajimi8640
    @safajimi8640 6 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡የሰማነውን፡በልቦናችን፡ያሳድሪብንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @ስላምፍቅርስሊፍቅር
    @ስላምፍቅርስሊፍቅር 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን በድሜ በፃጋ ይጠብቅልን

  • @loveyoumom809
    @loveyoumom809 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 6 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen yagelglot zemenwot yibarekelwot Amen .

  • @samuelzeray1679
    @samuelzeray1679 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችንና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን(ያሪዝምልን) አሜን

  • @helenmengistu6301
    @helenmengistu6301 7 ปีที่แล้ว

    የህይውትን ቃል ያሰማልን መምር ዘበነ በእውነት ያገልግሎት ዘመንክን ያራዝምልን ከውደምረቱ አይለይብን

  • @MsMona-mb5ww
    @MsMona-mb5ww 9 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህራችን እድሜነ ቴና ይስትልን
    የተዋህዶ ልጅ ያደረግኜኝ አምላክ ተመስገን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhir ewnet new qalhiyot yasemalin

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያሰማልን።

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dffdfftfg4814
    @dffdfftfg4814 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ

  • @lakechaklilu9558
    @lakechaklilu9558 7 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ተመስጨ ነው የሰማሁት እ /ር ይስጥልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይርዘምልን ።በተማርነው ትምህርት እንድንጸና የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይርዳን ልብ ይስጠን ።

  • @amazonamany4178
    @amazonamany4178 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መምህር የርሶን ትምህር እየስማሁ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሂወት ያስማልን አቤቱ ሀጺይቴን ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ የንስሀ እድሜ ስጠኝ ስደተኛናኝ አንተ አስበን ይቅር በለኝ ንጽህ ልብ ፍጠርልኝ ክንተ ወዴት እሄዳለው ይቅር በለኝ አቤቱ በውስጥ እናት እድ ሜይ ኦ አምላኬ አንተ ታውቃለህ

  • @zebiderdrbaw7329
    @zebiderdrbaw7329 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስመያት ያውርስልን በጣም ደስ ይመል ትምርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ወለተሰላሴየድንግልልጅ
    @ወለተሰላሴየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SaraSara-tb4mb
    @SaraSara-tb4mb 8 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያስማልን የገልግሎት ዘበንእን የረዝምልን በውነት አሜን አሜን አሜን

  • @እኔስየማርያምነኝG
    @እኔስየማርያምነኝG 8 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይህንን አጥንት የሚያለመል ትምህርት እንደምታሰማን ልኡል እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልኝ

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kale hywete yasmalen
    Kale hywete yasmalen
    Kale hywete yasmalen

  • @ዘሊባኖስፈለገብርሃን
    @ዘሊባኖስፈለገብርሃን 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @rayrubi9806
    @rayrubi9806 8 ปีที่แล้ว +5

    Egziabeher kial howet yasimaln AMEN AMEN!!!

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄውት ያሰማልን ኣሜን ኣሜንለመምህራችን ለመምህር ድኩተር ዘበነ ለማ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ፀጋና ጤና ኣብዝቶ ይስጥ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mesmerkidane7240
    @mesmerkidane7240 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hwetin yasemalin memhir zemene

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
    @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ 7 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን እህት ወንድሜ በጭንቅ ውስጥ ነኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ እግዝኣብሄር በምህረቱ እንድጎበኘኝ በቤት ውስጥ ሁኜ የምህረት ኣምላክ እስጎበኘኝ ትእግስቱ ይስጠኝ

  • @chahine8629
    @chahine8629 8 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያስማለን መንግስት ሰማያት ያዋርስልን ለኛም ቃሉን የምናስትውለው ያድርገን ♥

  • @meronmeron4090
    @meronmeron4090 8 ปีที่แล้ว +1

    amen lememerahne kale hiwete yasemale bedema betena yakoyelne amen