Ethiopia | የቆዳ እርጅና |መሸብሸብን፣መጨማደድን፣መበላሸትን ለመስናበትና ለመከላከል | 5 ውሳኝ መፍትሄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 331

  • @yenetena
    @yenetena  ปีที่แล้ว +40

    በቆዳ ምርምር ሳይንስ የተረጋገጠ |የቆዳን እርጅና ለመከላከል እና ለመቀልበስ የተዋጣ 5 በቆዳ ላይ የሚቀቡ ውጤታማ መላ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @mekbibatresso217
      @mekbibatresso217 ปีที่แล้ว +1

      Hi Daney please ስለ ቴምር የተሰራ ሪሰርች ካለ ብታስተምረን ጥሩ ነው ሁል ግዜ ስለምንበላው ሳይድ ድፊክት ካለው በግዜ እንድናቆም ይረዳናል ብዙ ስወች በጣም ጥሩ ጥቅም እንዳለው ሲናገሩ ይሰማል በሳይንስ የተረጋገጠ ነው? ተባረክ ዳኒ

    • @misrakroyer234
      @misrakroyer234 ปีที่แล้ว

      Egizabher abizto yebarkh !!

    • @abigiyabekele3611
      @abigiyabekele3611 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @assemike
      @assemike ปีที่แล้ว

      Thanks Doc i do appreciate you so much God bless you, I am very picky person, but I trust everything you advise us thank you 🙏

    • @netsanettesema5377
      @netsanettesema5377 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዶክተር
      ስለ low blood presser ብትሰራልን
      ብዙ ትኩረት የሚሰጠው አልመሰለኝም ግን አሳሳቢ ሆኖብኛል 🙏

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 ปีที่แล้ว +23

    ተባረክ ዶ|ር እባክህ ስለ ጡንቻ ህመም ስራልን

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 ปีที่แล้ว +9

    1 gentle cleanser
    2 vitamin C serum,/Lascorbic
    3 Retinol /active form of vit A
    4 moisturizer creams
    5 sun screen

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ጥበብ እውቀትም ይጨመርልህ

  • @adenamekonnen1960
    @adenamekonnen1960 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮርቸብህአለሁ እድሜ ይስጥህ ።

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 หลายเดือนก่อน

    ዳክ ቴንኬውምኛ ደስይላል በራሳችንን ቋንቋ ፍትፍትአድርጎየሚያጎር ማግኘት May Allah. Bless yr heart. Thanks a lot

  • @Noemail457
    @Noemail457 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዳኒ
    ስለ መዳኒቱ ስሞች በኮሜን ቦታ ላይ ብትፅፍልን ጥሩ ነበር

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋ ውን ያብዛልህ ዶክተር ❤

  • @besufekbesu513
    @besufekbesu513 ปีที่แล้ว +1

    wow docter ከተማሩ አይቀር እንዳንተ ነው ምርጥ ሰው ተባረክ

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግራየተጋባሑበትን መልስ ስለገኘው ደስብሎኛል ተባረክ ❤️🙏

  • @AbcdEfgh-ny5qf
    @AbcdEfgh-ny5qf ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የማደንቅክ ተባረክ ሁል ግዜ ነዉ የምክታተልክ

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 ปีที่แล้ว +1

    Dr. በየጊዜው ስለምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን እስኪ ስለ ጥፍር ጥንካሬ የመሳሳት ምክንያት ብታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @yeshichalla4651
    @yeshichalla4651 ปีที่แล้ว +2

    መቼም በጣም እምትደነቅ ነህ ተባርክ

  • @aliy274
    @aliy274 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጥቆቁር ነጥቦች ማጥፍያ ስራልን ተው ዶክተርየ

  • @hehhggd
    @hehhggd ปีที่แล้ว +2

    Tnxs ዶር ስለ የኣፍንጭ አና ዓይን አለርጂክ የሆነ ነገር በለን

  • @fanusbeyn5110
    @fanusbeyn5110 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ሀሌ ተጠቃሚ ነኝ ዶ/ር ዳኒ

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን!! ቤተሰብህን ለወግ ለመዓረግ ያብቃልህ

  • @AbrhamBelew
    @AbrhamBelew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ እባካችሁ ውድ ያገሬ ልጆች የሚጠቅመን ሰው ነው አበረታቱት

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ነክ, ያንተን መረጃ ብቻ ነው የማምነው

  • @ironlady6478
    @ironlady6478 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር መልካም ሰው🙏

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh ปีที่แล้ว +2

    Egzabiheir admen tinane ystih 🙏❤🙏❤

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @genetsebehat4853
    @genetsebehat4853 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you abundantly, Dr. Dani!!

  • @GENETMINDAYE-ri7sf
    @GENETMINDAYE-ri7sf ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክህ ዶክተረ

  • @UmuReema
    @UmuReema ปีที่แล้ว +1

    የሪማ እናት በጣም ነው የማመስግ ነው

  • @zinetmoha7912
    @zinetmoha7912 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህ እባክህ ስለ ሮዞሻ የፊት ቆዳ መቅላትና መጉረብረብ በሮዞሻ ዙሪያ ብትሰራልን ህክምናም አልሰራልኝም ረጅም ግዜ እብሮኝ ኖር ከመጀመሪያ ወሊድ ግዜ ለ10 አመት ብዙ ነገር ሞከርኩኝ አደራ ተባረክ

    • @menberebirhanuamare5612
      @menberebirhanuamare5612 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ምህረቱ የሚባል መገናኛ አለ እዛ መፍቴ ታገኛለሽ የቆዶ ሀኪም

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and you family! It is important lesson. You are working hard for your community. Big Respect.❤❤❤

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር collagen ብንጠቀም ምን ትመክረናለህ በፓውደር ወይስ በሚዋጠው ቤትኛው እንደሆነም ንገረን እባክህ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much doctor you are the best

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your service!!
    It’s very helpful 👍🙏

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ከነቤተሰብህ ተባረክልን

  • @solomonyirgu6062
    @solomonyirgu6062 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር በተፈጥሮ ብትሰራልን ጥሩ ነበር

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ምክር ነው

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 ปีที่แล้ว +1

    ለሚጠቀም አሪፍ ነው

  • @zerituhabtamu3446
    @zerituhabtamu3446 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር ዳኒ

  • @marthamande
    @marthamande ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Daniel. ❤️ Happy Easter to you and your family. 🙏 🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ከልብ ዶክተር❤🙏

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን

  • @salememekonnen1560
    @salememekonnen1560 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much that is good advic

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 ปีที่แล้ว +2

    Dr. እባክህ ሰለ አርተራተሰ ምን ማድረግ እንዳለብን ግለፅልን። Thank you.

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 ปีที่แล้ว

    Selam Dr. Egziabher yestelen tebarek endante aynetun degag melkam sewochen Egziabher yabzalen. THANK YOU 🙏🙏🌹

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 ปีที่แล้ว

    What a gentle human being thank you so much, God bless your life and family!!

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dehabgetachew2964
    @dehabgetachew2964 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ. ዶክተር. ዳኒ

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen 🙏

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek dr thank you 🙏

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ

  • @mkkebede9699
    @mkkebede9699 ปีที่แล้ว +3

    There was a lot of information and product out there but I dont have trust but when you sharing this video, immediately I start using the cleanser, vitamin c, retinol(night) sunscreen(day). Now you can tell even the change and it fades. BTW my problem was hyper pigmentation and I want to say thank you so much for your time and helpful information.

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Please share your comments and the video for friends and family

    • @mkkebede9699
      @mkkebede9699 ปีที่แล้ว

      Offcourse!! Now I am about to send the prouduct to Ethiopia for family

  • @edenmesfin8585
    @edenmesfin8585 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr, Happy Easter 🙏

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr

  • @TesfaneshRoba-bv9qh
    @TesfaneshRoba-bv9qh ปีที่แล้ว

    You worked hard to get this knowledge and sharing it for free.
    God bless you Dr and remain blessed

  • @konjittaye6305
    @konjittaye6305 ปีที่แล้ว +1

    Doctor please give us information, about sciatic nerve pain. My sister is in pain. Thank you. I appreciate your help!

  • @genetmk468
    @genetmk468 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @meklitkebede4930
    @meklitkebede4930 ปีที่แล้ว +2

    Please help with eye bugs ???

  • @abebechwakweya9094
    @abebechwakweya9094 ปีที่แล้ว +1

    Thank you d/c ጥያቄ እባክህ link አስቀምጥልኝ ኬሚካል የለለዉ ቀለም ማግኘት አልቻልኩም please ዶ/ር ባረክልኝ

  • @chuyekebede9398
    @chuyekebede9398 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር thank you!!bless u!!
    ግንባሬ ላይ ተለይቶ ይጠቁርብኛል እንደ መበለዝ
    ነገር እባክህ ለዚህ መፍትሔ ካለ ? አመሠግናለው!!

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ ዶ/ ር

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረክ

  • @azeberena995
    @azeberena995 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnaln ❤

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 ปีที่แล้ว

    We give the Glory to our savear God. Thank you so much. God bless 🙏 you and your Sweet family too.

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much, God bless you more!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @lovetedashi9308
    @lovetedashi9308 ปีที่แล้ว

    Doctor I really learned a lot from you since corona, Thank you so much for your time,

  • @senaithaile2824
    @senaithaile2824 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @HanaHana-ho8sc
    @HanaHana-ho8sc ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. Blessings!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ የጡቻ የጅማት ህም ስራልን መፍትሔዉን አኔ ሁለተየ ሀኪምኸድኩ ለዉጥ የለም ከጆሮየጀምሮ ትከሻየድረስ ከዉስጥ ያቃጥለኛል ፎልታሪን ተጠቀምኩ ለዉጥ የለም

  • @haregfasil2703
    @haregfasil2703 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር የኔ ጥያቄ አሁን ያሳየህንን ሁሉ በአንዴ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ የትኛው ጠዋት የትኛው ማታ እንዲሁም መጀመሪያ የቱ ይቅደም አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว +1

      በቪዲዮ መጨርሻ ላይ አጠቃቀሙን በደንብ ገልጫለሁ ይመለሱና በደንብ ይመልከቱት

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍ተባረክ

  • @nebertali9708
    @nebertali9708 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን
    ምን አይነት ሰንስክሪን ብንጠቀም ትመክራለህ?

  • @yididyaborsamo2084
    @yididyaborsamo2084 ปีที่แล้ว +1

    We love you!!!!!

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 ปีที่แล้ว +1

    Thank you always dr more bless you !!!

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      You are so welcome

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr do u recommend retinol night cream.

  • @abebechshanka2848
    @abebechshanka2848 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን በሰውነታችን በፊታችን ያለ ፀጉር እንዴት ማጥፋት ይቻላል የምታውቀው ካለ?

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 ปีที่แล้ว

    Thank you very much 😊

  • @fikir5433
    @fikir5433 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you, l see it

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @walkbandtube5220
    @walkbandtube5220 ปีที่แล้ว

    Doctor betam Enamsgenalen

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Yohannes 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  ปีที่แล้ว

      Thank you too!

  • @ninu12366
    @ninu12366 ปีที่แล้ว

    Dr thank u blessed 🙌

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 ปีที่แล้ว +1

    Yemesgnekan Ykbrekan.....Dr Dan.

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 ปีที่แล้ว +1

    ዳ/ር አመሰግናለሁ ባንተ ትምህርት መሰርት እያንዳንዱን መተግበር ጀምሬለሁ አሁን ግን ይህንን የፋት መሸብሸብ በቤት ዉስጥ እንዴት እንስራ

  • @bela5535
    @bela5535 ปีที่แล้ว

    Thank you much doctor for your amazing time and educational videos you bring to us every time! Please help us on kids nutrition and skin care, it's one of our most struggles especially in our community. For instance, I tried minimum 5 sunscreens for my kids but none of them were good. Thank you in advance!!!

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 ปีที่แล้ว

    God bless you DR.

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 ปีที่แล้ว +6

    በቅንነት ሠዎችን ሰለምታገለግለን እግዚአብሔር አንተንም ዘርህንም ይባርክ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr.

  • @girmabeyene5236
    @girmabeyene5236 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም ነዉ የምንጠቀመዉ?

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏 ❤❤❤

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እስቲ እባክህን ዶክተር እንዴት ነው አንተን ማግኘት ይምችለው የግል ጥያቄ በኢንስተግራም ጠይቂያለሁ አላየህውም አድራሻ ባገኝ ህክምና አደርግ ነበር

  • @ytse1447
    @ytse1447 ปีที่แล้ว +1

    Please make video for kids specially for preteen or teenager. Usually or most of time acne happens on them I believe many parents would like to know how to treat that problem

  • @bethelhemmesfin7316
    @bethelhemmesfin7316 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ አሰፈላጊ ነገር መረጃ ።።።ድባይ ነው ያለሁት እድሜዪ 42 ነው ግን የምጠቀመው olay tltal effects 7 in one ከጀመርኩት 15 አመት ይሆነኛል ።።።ግን ገና 30 አመት እመሰላለሁ ።።።።ዶክተር ዳኒ ተባረክ ሰራዎችህን እወደዋለሁ ።።።።

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 ปีที่แล้ว

      የቱን ነው ምትጠቀሚው እባክሽ ንገሪኝ🙏🙏ዶክተሩ ያለውን ሁለንም መጠቀም አለብን በአንዴ ወይስ መርጠን አንዱን ነው???አስረዱኝ

    • @Mitselal
      @Mitselal ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የትኛውን olay ነው ፃፊልን

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ኢትዮጲያ ለምንገኝ ክሊንዘሩ እየተወደደብን ስለሆነ እሱን የሚተካልን ሳሙና አቅምን ያገናዘበ ነገር ብትነግረን ወይም መተኪያዉንም ብታስረዳን

  • @anileyjemane4603
    @anileyjemane4603 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እንዴት አለህ? ሽያ ቤተር( African shea butter) ለፊታችን ብንጠቀም ጉዳት አለው?