ደ/ር ሩት ሊካሳ የፊት ቆዳ ችግሮች እና መፍትሔዎች / Dr. Ruth Lykassa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 9 หลายเดือนก่อน +10

    የራሷ ሰራተኞች ራሱ ማድያት ጨርሷቸዋል እኔም ታክሜያለሁ ለውጥ አያመጣም መስተንግዶዋ ደስ አይልም
    አታደምጥም

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 6 አመት ለዉጥ የለም

  • @khewlamulugeta8627
    @khewlamulugeta8627 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምትገርሚ ነሽ እንዳንች አይነት ዶክተር አይቸ አላውቅም ሲጀመር ጔንት እንኰ ለብሳ በሽተኛ አታይም በሽተኛ ስትጠየፍ ቀላል አላርጆክ ከታካሚ ጋር የሄደውን ሠው እስኪ ግለጪ እያለች ኢቲክስ ይጎድላታል

  • @lovely3174
    @lovely3174 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂሽ ነኝ 👌😍

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi Ruth ye it is me Fasika I use to go to school in GCA I am happy to see you more blessing

  • @asfaweyerusalem1529
    @asfaweyerusalem1529 2 ปีที่แล้ว +11

    ለረጅም አመት ስመላለስ ቆይቼ የሚያስታግስ እንጂ የሚያድን መድሀኒት አትሰጥም ተመላላሽ ታካሚዎች ነዉ የምታደርገዉ ምንም ለዉጥ የሌለዉ ስለዚህ ቢዝነስ ነዉ የምትሰራዉ

  • @rozinaestifanos1374
    @rozinaestifanos1374 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam metfo sew neshe ,mejemeriya sewen bagbabu astenagji ,birr becha atwedeji,

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว

      Thanks for watching

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 ปีที่แล้ว

      ራንክ ክሊኒክ ወሎ ሰፈርና ለቡ ጋራማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አነድ ዘመዴ ነግራኝ ከአንድ ጊዜ 3 ጊዜ ሂጃለሁ ምነም ለዉጥ አጥቼ ትቸዋለሁ መንም አረዳችም

  • @seblelimeneh5891
    @seblelimeneh5891 2 ปีที่แล้ว +2

    Selamnesh Dr ebakishin adrasahasin lakeligne

  • @aziቲ
    @aziቲ ปีที่แล้ว +1

    ስታምር 💚🥰

  • @BetelhamTesfaye-k6l
    @BetelhamTesfaye-k6l ปีที่แล้ว +1

    Sewn setamenachek betam new yemetasetelaw yeserashn yesetesh betam kefu sew nesh

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ኮመንት🙆🙆🙆🙆🙆 ገላለጣችሁት እዉነቱን

  • @zagijuuzagijuu651
    @zagijuuzagijuu651 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi mame

  • @yordimoges180
    @yordimoges180 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ZuzuH-bi3pw
    @ZuzuH-bi3pw 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እናቴ ግን ውሃ በጣም እጠጣለሁ ቦረጭ ሆነኝ ቦረጨን በምን ላጥፈው

  • @anayra565
    @anayra565 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እኔም ተመላልሻለሑ
    ግን ለውጥ የለም

  • @sebleyilma1664
    @sebleyilma1664 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እባክሽን አድራሻሽን እና ስልክ ለመምጣት ስለፈለኩ ነው

    • @SenaitHiluf
      @SenaitHiluf 2 ปีที่แล้ว +1

      ራንክ ክሊኒክ - ለቡ (ጋራ ማርት ፊትለፊት)

  • @eyoeldawit9697
    @eyoeldawit9697 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ልሄድ ነበር እድሜ ለኮሜንት ትቼዋለሁ

    • @romanatsimu9460
      @romanatsimu9460 ปีที่แล้ว

      በረገጥ ሰይተየዋ እኔ እግሬ እየሣከከኝ እና ፊቴላይ ጠግባሬ ጡቁርነገርወቶበኝ እየሰፋነበር ገን መዳኒትሚቀባ ሰጣኝ ተሹሎኛል

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደረቅ. ቆዳ ኖሮኝ. ብጉር. አለኝ. ????

  • @zinetmulugeta3729
    @zinetmulugeta3729 ปีที่แล้ว +1

    dr tehetena yebibale atawkim

  • @knowing9461
    @knowing9461 22 วันที่ผ่านมา

    ለሁለት አመት ፒል ሚባል ከተሰራኝ በሐሏ ለ2አመት ቅመማ ስጠቀም ቆይቼ ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም ብሬን ጭርስ አርጌ ሰልችቶኝ ተዉኩት

  • @mahletdesta565
    @mahletdesta565 ปีที่แล้ว +3

    አዪዪዪ በኮመንት ተስፋ ቆረጥኩ

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ልሄድ ነበር? ኮመንቱ!!!

  • @yohannesbelay4132
    @yohannesbelay4132 ปีที่แล้ว +3

    ኮመንቱ ያስፈራል ሰዎች እዉነት ነው ወይስ ?

  • @fikiryesinazeleke8638
    @fikiryesinazeleke8638 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ewenetegna yekoda Hakim nat coz kidawa yinageral!

  • @BirhaneTsahaye-kx3zl
    @BirhaneTsahaye-kx3zl ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር አድራሻ ንቢፀፍ

  • @alembeyene8368
    @alembeyene8368 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @FetumHussein
    @FetumHussein 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንዴት ነሽ ውድ ጓደኛዬ? ስለምክርሽ እመሰግናለሁ።

  • @ኤልሮሃyoutube
    @ኤልሮሃyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክ የዶክቶሩን ቁጥር ስጠን

  • @aberazeleke1647
    @aberazeleke1647 2 ปีที่แล้ว +1

    የሙሸረ አበባ

  • @aregashiachenef4293
    @aregashiachenef4293 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @tesfawalemnew8663
    @tesfawalemnew8663 2 ปีที่แล้ว +2

    yet hospital new yemeteseraw?

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @mahletdesta565
    @mahletdesta565 ปีที่แล้ว +1

    አረ ለኔ መፍትሄ

  • @dagimstrength3676
    @dagimstrength3676 2 ปีที่แล้ว +2

    wushet new

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว

      ማስረጃ አለህ , ካለህ አካፍለን 🙏

  • @ergibayele4877
    @ergibayele4877 ปีที่แล้ว

    Adrese

  • @blackweb4988
    @blackweb4988 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዲያትን በቤት ውስጥ ለማጥፋት እባክሽን ምን ላድርግ

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede9628 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ 3ኣመት ሙሉ ለቡ ያለው ብራንችስ ማድያትና ቡግር ኣክመሽኛል ግን ለውጥ ሚባል ሳላይ ደክሞኝ ተውኩት በቃ ኣይ ዶ/ር ሩት ፌዘኛ ነሽ ብዙም ሰው ትሪት ስለማታረጊ ቅር ብሎኛል ለውጥ የለውም ስላትም ባንዴ ኣይጠፋም ምትለው እንዴ በርግዝና የመጣ ማድያት እንዴት 3ኣመት ሙሉ ምንም ለውጥ ሳይኖረው ስላት መጨረሻ ፌሻል ሁለቴ ኣረጉልኝ ያው ነው ብቻ ግን ሰው እንኳን ትሪት ኣታረጊም ብር ብቻ መሰብሰብ ይደብራል

    • @lifestyleethiopia
      @lifestyleethiopia  2 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን🙏❤

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 ปีที่แล้ว

      የጥቅል ጎመን ውሃ መጠጣት ሞክሪ አወሳስዱን ኤልሳ ቢውቲ የሚል ዩቱብ ውስጥ ገብተሽ እይው በትክክል ይጠፋልሻል

  • @tamg9717
    @tamg9717 2 ปีที่แล้ว +3

    I had the worst experience with Dr. Ruth.

  • @fikiryesinazeleke8638
    @fikiryesinazeleke8638 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ewenetegna yekoda Hakim nat coz kidawa yinageral!