This was lit ✨✨✨ thanks Jahnny 🙏❤️🙏 you made it in a way(great quality & good angle to show all that was happening) we're all part of it 🥰🥰🥰 even if it's seeing 3 days later maybe sometime in the Future you can start live streaming 😘😘😘
@@GenetAbate-ed7gh Yes you do have every right to voice your opinion but your also have the choice not see what you don't want to see. No one forced you to come here and see this particular video. You can choose and watch a content that works best for you.
It's ok ይመቻችሑ ሑሉም በሐገር ነው በኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ውብ ሐገር የእናንተ ሐገር ነች Are you laki Generation for real and then Thnkes so much The Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed because your Democracy and free Dom in Ethiopia.
@@TamagnTarekegn-y3y i respect ur opinion but we don need this type of preaching ...in every and each comment section....this will make everybody annoyed and hate the true preaching of Christianity ...this type of commentor always wants to show them...there level of Christianity ... In my believe Christianity is a life that preached by doing not by showing other how good Christian i am and how other not...thank u
ዋው ሮፍናን እውነትም ይህን ትውልድ የኔ ብለህ ይዘኸዋል❤❤❤🎉🎉🎉
ይህ ትውልድ ወንጀልንና ዘረኝነትን የሚጠየፍ ይሁንልን !!! አሜን !!!❤❤❤🎉🎉🎉
እረ ይመቻችሁ ይህንን ሁሉ የኑሮ ጫናና መከራ ችላችሁ ዘና ስትሉ የልባችሁን እናንተው ታውቃላችሁ❤ይመቻችሁ ወጣቶች
ምንድነው መከራው? መከራ ያለበት ስው ይህንን ማድረግ የሚችል አይመስለኝም ግን ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው ደግሞም የደም ካንስር ያመጣል:: ኢትዮጵያ የደስታ ምድር ትሆናለች መከራው ላንት ይሁን:
For those who weren't present at the concert, this is great; you're the best Jahnny W
And thats our purpose for people who couldn’t be there to enjoy it 🙏🏽
@@jahnnyVLOGS ezaw neberku gin endih alitayegnim thanks
I stopped going to concerts 🤣🤣🤣 i am waiting for your videos in my home and vibe
💯💥💥💥💥Yemeches Jahnny
yeah physically at home but mentally all are everywhere
I swear camera man Tsega deserves to get paid a lot. He is off the chain! Betam gobez new
💯💯
Yazewww , what a night 🔥🔥
W exodus 🙌🏽
Ya dabelos teledu iy orthodox ya gahanem erat😢😢
@@WakeneGurmuበምንኛ ነው የፃፍከው/ሽው?😂😂😂😂
@WakeneGurmu, go to school before you write a comment.
@@MekiyaBule yadabelos lejoch atechachu yalku gebtohal
ገና ሲነጋ የሰው ፍቅር ይስጥህ ተብሎ በእናቱ የተመረቀ ሰው Roph♥️
lol
አነቺ አኔልመርቅሻ
😬😬😬
Can't thank you enough for taking us viewers on this journey...big up jhanny ❤
Much love glad you enjoyed it🙏🏽
That concert was amazing; whenever I miss it, I come to your channel to enjoy. Thanks a lot. jahnny
His genuine creativity is untouchable. Respect ! 👍
እናንተ ራሱ ኮንሰርቱ ላይ ለመግባት እኔ ይሄን ቪድዮ እንደጠበኩት አልጠበቃችሁም ፡፡ ቢሆንም . . . . . . . . Thank You!!👏👏
For real
Me tooo
Me too, Tnxs yazew fam 💜🙏
😂
የሚያሳዝነኝ 😒😒😭😭😭😭ይሄ ሁሉ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔርን እናመልካለን እያሉ ከእንዲህአይነት የዲያቢሎስ ማህበር ውስጥ እንዲህ ልቦናው ተነክሮ በየትኛው መንገድ እንዳላችሁ እወቁ!!!ምህረት ምህረት ምህረት
እሰይ
ኦርቶዶክሳዊ እንዲህ አይሆንም። ከኦርቶዶክስ ውጪ የሆነ ነው እንዲህ ያለ ቦታ የሚገኘው
ኦርቶዶክስ መሆኑን በምን አረጋገጥህ ያበደ ሁሉ ኦርቶዶክስ አይደለም መስቀል በአንገቱ ያንጠለጠለ ሁሉ ስለዚ ከአኦርቶዶክስ ላይ እጅእን አንሳ
ዋውውው ዝፈትዎ ደራፊ ሓሳቡ ከይሓበአ ፉሉይ ክእለት ሙዝቃ ዝውንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
ወገኔ 🇪🇹 🥰አይዞን
እሺ🙏🙏🙏
Ayy habesha libiyam ynoral ende😢
First jani tnx so much u are always the best🙏😍😍and u killed that stage bro 🔥🔥
This was lit ✨✨✨ thanks Jahnny 🙏❤️🙏 you made it in a way(great quality & good angle to show all that was happening) we're all part of it 🥰🥰🥰 even if it's seeing 3 days later maybe sometime in the Future you can start live streaming 😘😘😘
gurbaa maraataa kana!! waaqa jedhi! qab abboo qab-abboo! isinitti haa tolu!!❤💚❤
Yo, that concert was 🔥🤯! Jahnny absolutely owned the stage 🎸🌟. The energy was insane, and the vibe was unreal! 🎶🙌 #Yazew 🔥🔥🔥
Today jahnny comment engagement 100% keep it up❤
Im usually busy leza nw 😅
በስተመጨረሻ ተለቀቀ📈🔥🔥
That Rophnan intro was so litttt 🔥🔥🔥
Rophy the GOAT 🐐🐐🐐
💯
ሮፊ ትችላለህ❤❤❤አቦ ይመቻቹ በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉
ሮፊና ምርጤ ❤ ጃኒ ❤
አ.አበቤዎች ይመቻችሁ ❤❤❤ እንኮምኩም ይህን ምርጥዬ ልጅ❤ ሮፍናን ባለቅኔውን የሚረዳው ወጣት በመምጣቱ ደስ ብሎኛል ❤
thanks man ... Nuriln u shot well
Woooooooooo what a yecherese vlog yametu mert vlog ena concert w jahnny and rophi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉much love le 2achum❤❤❤❤
I would do anything to re-live this. No words ❤️❤️❤️
ሲጀመርም ሲፈፁምም እኛ የሰው ፍጡር አይደለንም ጭራሽ የኔ ትውልድ እረ የቱ ነው ትክክል መንገድ መዝፈን ይሄን ሁሉ ወጣት የሲኦል በር አየጠረክላቸው የኔ የዋ የኢትዮጵያ ልጆች የኔ ደግ ህዝብ እ/ግ ልቦና ይስጣቸው አፋፋ ያሳዝናል
ስጠብቅ ነበር እስቲ የ ያዘው ፋሚሊ ላይክ አርጉ
this goes down to history addis ababa sheger fans we are exceptional
💯
the concert was beyond amazing. And I love how the audience gave the love and respect for haile roots.
Much love blood ❤ from asmera 😊
DAMN! That's pretty dope to see. I can't wait for the day I return home and enjoy life.
amazing concert ♥️♥️🔥🔥🙏
We know we can relay on ya brotha!!!!🔥🔥🔥
💯anytime
SHIIIIIIIIII TEKEWETE WITH YAZEW CREW - CRAZY NIGHT🔥🔥 - MY GENERATION BOY🙏❤
ስንት ህዝብ እያለቀ ምን ሞራል ቢኖረን ነው እንዲህ የምንሆነው አዲስ አቤዎች
ወይ ኤትዬጴያ ሰው በችግር በሞት እየተጠበሰ እኖዴህ መሆ አይገባም ይህ የኔ ሰሜት❤
Question - if you don't want to see this, why are you here?
Yimeeee janny thanx betam
ሮፊ የኔ ምርጥ❤❤❤ አረ ዱባይ መቼ ነው የምትመጣው የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉
ይገርማል የአዲስ አበባ ህዝብ በግፍ እየተፈናቀለ የአማራ ህዝብ በድሮን እየነደደ እንዲህ ማበድ እንደዚህ አይነት አርቲስት የህዝብ ህመም የማይገባው
ያናድዳል
@@Ameshechwesebehat ፈሪ ትውልድ እንደዚህ ነው
Wow janny 👏👏👏👏👏
The camera man !🔥 Plus the editing ... W camera man
ፈሪ በቁሙ የሞተ ግራ የገባው ትውልድ ሀገር እየጠፋ ህዝብ እየረገፈ ወገኑ በዙሪያው እያለቀ እሱ ዛር እንደያዘው ይጨፍራል እስኪ መጨረሻውን እናያለን
በአሁን ሰአት ኮሰርት የሚደረግበት ግዜ ነዉ? ለሁሉም ግዚና ቦታ አለዉ.😢
Question - if you don't want to see this, why are you here?
@ I have a right to voice my opinion.
@@GenetAbate-ed7gh Yes you do have every right to voice your opinion but your also have the choice not see what you don't want to see. No one forced you to come here and see this particular video. You can choose and watch a content that works best for you.
⭕Romans 1 አማ - ሮሜ
18: እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
Colossians 3 አማ - ቆላስይስ
5: እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው።
6: በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል።
betam sitebik neber for this video
Good job One Ethiopia ❤🎉🎉🎉🎉
Yazewe jahnny yemechesh abata🔥🔥🔥
It's ok ይመቻችሑ ሑሉም በሐገር ነው በኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ውብ ሐገር የእናንተ ሐገር ነች Are you laki Generation for real and then Thnkes so much The Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed because your Democracy and free Dom in Ethiopia.
gora belu ene chanal ❤😊
እድለኞች ናችሑ ለማንኛውም ይመቻችሑ Luke Generation 😅 እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ Long life For you and your family.
Esti endena dese yalew jahnny medereke laye sikewexew🎉
First let's go 🔥
Our unity is our strength. " Unite, we will prevail, apart, we definitely will fail"
It was amazing 🔥🔥🔥🔥
Yazew Roph 🔥🔥🔥🔥
ጃኒ። Thanks
ዘፈን ሐጥያት ነው ወደ የሱስ ኑ አምልጡ ምድር በታላቅ የእግዚያብሔር ቁጣ እሳት ልትጠፋ ነው እየሱስ ሞቶላችኋል ይወዳችኋል መዳኛ መንገዱ እየሱስ ነው ጊዜ የለም ዳይ እየሱስ በሉ ከኔ ጋር እዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሱስ
አንተ ከዳንክ ይበቃል...እዚህ እየመጣችሁ ....አታስመስሉ....በሰዉ ሀጢያት በመሰለዉ ነገር ላይ ሁሉ ፃድቅ መስሎ ለመታየት የምታደርጉት ስለሆነ...ስብከታችሁ የመመፃደቅ ነው::አንተ ያልገባህን መንፈሳዊነት አንተ ፃድቅ ለመምሰል በየኮሜንት በሴክሽን ስር የምትፅፋ ሰዎች ...ትንሽ ቁጭ ብላችሁ እኔ ምን ላይ ነኝ ብላችሁ ጠይቁ...እኔ የተሻለ ገብቶኛል ካልክ ... በስራህ አሳይ..social media አታስመስሉ!!
ሁላችንም ሐጥያተኞች ነን ነገር ግን ወንድሜ ሐጥያት ሌላው ስለ ሰራ አኛ መስራት አለብን?? የለብንም እኛ ጻድቅ አደለንም ጽድቃችን በእምነት በእየሱስ እኔ ከዳንኩ ይበቃል ብል ራስ ወዳድ እሆናለው ያመንኩት እኔ እንድድን ሌላውንም እንዳድን ነው ያመንኩት እኔ እንዳመልጥ ሌላውንም እንዳስመልጥ ነው በሽተኛ ታሞ መዳኒቱን ባትነግረው ክፋት አይሆንብህም?? ስለዚ በሐጥያት በሽታ ለሚሰቃዩ እናውጃለን መዳኒቱ እየሱስ ነው እኔም የሐጥያት በሽተኛ ነበርኩ የሱስን ሳገኝ ግን መዳኒት ሆነልኝ ምሳሌ 24:11 አንብበው ዛሬም ወንጌል ይሰበካል ብዙዎች ያመልጣሉ እየሱስ ጌታ ነው
@@TamagnTarekegn-y3y i respect ur opinion but we don need this type of preaching ...in every and each comment section....this will make everybody annoyed and hate the true preaching of Christianity ...this type of commentor always wants to show them...there level of Christianity ...
In my believe Christianity is a life that preached by doing not by showing other how good Christian i am and how other not...thank u
90% የገብት ኮንሶሩት ላያ እንዳንተ አይነት ሰዎች ናቸው
መግባት አልነበረባቸውም እኔ ግን አልገባሁም በዚያ ቀን እንደውም በፀሎት ስተጋ ነበር ወደ ሌላ spiritual level እያደኩ ነበር አሁን እንደውም ልፀልይ አስታወስከኝ ጌታ ይባርክ
💥🔥merci Monsieur Rophnan 👑
Janhny isgood time at rophnan concert come to Ethiopia
አማርኛን በሚገርም ዋጋ የሸጠ እና እየሸጠ ያለ ሰዉ💪
bro too better than Chris Brown wow 🎉❤😮
Yo it's like a movie 🎥 this day so hot 🔥 💯🤙😎
Yazzzzzzzew 🔥🔥🔥
ጃኒ እግዜያር ይስጥ ኮንሰርት አስገባህኝ🤍Ropi🐐
⭕Galatians 5 አማ - ገላትያ
19: የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
20: መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
21: መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
I'm the first viewr🎉🎉🎉🎉
ከስንት ጥበቃ በዉሀላ 🎉🎉
jahnny we love you because of this yazzzzzwwwwwwwwwwwww
Yo janny it hits hard 😮
We drop it again 🔥🙌🏽
Phenomenal night 🔥
Yazewwww🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Yazewwwww
Kemeshet ayawutachihu
maaaan i watched the whole vid without skipping .... tsede shot
Big up YAZEW FAMILY 🔥🔥🔥🔥
History made🎉
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ
oromoo is family 🎉❤
begugut sentebikew neber yemire t👏👏👏🎉🎉🎉
Nedra keshem Addis ababa bezefen metekeyer bihon dro neber metekeyerew enantem hetsanatoch leb gezu sera jemeru
ዘፈንና ጭፈራ ከእግዚአብሔር ይለያል፡፡ይልቁንም ንስሃ ግቡና ለአምላካችው ታዘዙ
Perfect 👌💯
ወጣቱን እራሱንና የሚሆነውን ባያይ ሞት በበሩ እንደደረሰ ሊገነዘበው ይገባል።ኢየሱስ ብቻ ጌታና ንጉስ ነው እርሱን ብቻ አምልክ።
Question - if you don't want to see this, why are you here?
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር🎉🎉🎉❤❤ሰው🎉🎉🎉❤❤
Yazewwww 💞❤️🔥✌🏽
Afer yabelachihu
Is this an Ethiopian music?
w belenale🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የእብደት ዘመን!
Jahnny video tolo tolo likek❤❤❤
Finally …….what happen guys beselam nw ❤❤❤
አዘገየሽው ባባ first comment❤❤
We usually celan up cooyright and that takes time feta bel
Jahnny on Top❤
የአድስ አበባ ወጣት ፈሪ እና ልፍስፍስ ናችሁ ኦሮሙማ ከተወለድክበት ከተማ ሲያሶጣህ ዝም ብለህ እንደበግ እየተነዳህ እየሄድክ እዚህ ደግሞ ትጨፍራላችሁ
Betam tastelagnaleh😢
ጃኒ ያዘውውውውውውውው😂😂😂❤❤
ወየው ወገኔ ለሰይጣን እየዘመርክ እንደሆነ ቢገባህ😭😭😭😭😭😭😭
Question - if you don't want to see this, why are you here?
my jahnny😊❤❤