አፍራህ እና ፈቲ || በጣም አስተማሪ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 413

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +210

    እኔ ክርስቴን ነኚ ግን በጣም ተመስጨ ነዉ የምሰማዉ

    • @withquran4632
      @withquran4632 3 ปีที่แล้ว +9

      አላህ ወደተፈጠርሽበት ሃይማኖት ይመልስሽ

    • @fafi753
      @fafi753 3 ปีที่แล้ว +8

      አህለን እህት ተፈደሊ

    • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
      @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +21

      በርች እህታችን መማር ማወቅ ለራስ ነው አላህ ትክክለኛውን መንገድም ይምራሽ

    • @youtubechanal5228
      @youtubechanal5228 3 ปีที่แล้ว +5

      ነይ ወደኛ ተቀላቀሊ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

    • @jemillaahmed8156
      @jemillaahmed8156 3 ปีที่แล้ว +4

      በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @fidakenefsiyaresulellah7822
    @fidakenefsiyaresulellah7822 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ለኔ ራሴም ያጋጠመኚ ታሪክ ስላለ ተምሬበታለሁ ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማችን

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 4 ปีที่แล้ว +69

    ተባረክ አቦ እኔም ይሄን
    ክርስቲያን ብሆንም ፕሮግራሙን ወድጄው ተመስጬ ነው እማዳምጠው

    • @sadaethopia6345
      @sadaethopia6345 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊምእነትሂወትነዉ

    • @tube4169
      @tube4169 19 วันที่ผ่านมา

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ እህቴ

  • @habelove6663
    @habelove6663 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አስተማሪ ነው በጣም ሽኩርን💖💖💓

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 ปีที่แล้ว +178

    😍😍😍😍ከምንም በላይ ይሄ ሚድያ መስጦኝ ልሞትነው ረበነ ይጠብቅልን ኑሩልን አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ❤❤

    • @ferhanabdurohman1771
      @ferhanabdurohman1771 4 ปีที่แล้ว

      lik bileshal

    • @ሉሉቱዩብ
      @ሉሉቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +2

      እንዛመድበቅንነት

    • @karimalhoceima5963
      @karimalhoceima5963 4 ปีที่แล้ว

      @@ሉሉቱዩብ CG morad. Amdar

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 ปีที่แล้ว +2

      ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ጎብኙ

    • @samsungku506
      @samsungku506 4 ปีที่แล้ว

      እ ወላ

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 4 ปีที่แล้ว +86

    እኔ ይሄንን ሚዲያ ወድጄዉ ልሞት ነዉ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

    • @Rawdah-wy1dk
      @Rawdah-wy1dk 4 ปีที่แล้ว +1

      Amiiiiine yarbe ename ades nege gen betam new des melew

    • @taybatayba2511
      @taybatayba2511 4 ปีที่แล้ว +1

      አለህ ቀልብ ይስጠን

    • @samira6797
      @samira6797 3 ปีที่แล้ว

      አሚን አላህ ይጨምርለት

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 3 ปีที่แล้ว

      ወላህ እኔም

  • @MM-uc9lb
    @MM-uc9lb 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩሙላህኸይረወዲም
    ሱባሀናላህእዉነትነዉእንደዚህሲባልዝብሎዬመሥለኚነበረግንደረሶብኛልከምንምበላይበምወዳትጎደኛእንደዚአይነትእንደዚአይነትደረሶብኛልአላህሒዳይሰጠንመሶየተነሳሌሎኚንፁህጎደኞቸንማመንአቅቶኛልያረብ

  • @hadrahadra356
    @hadrahadra356 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ
    ወንድማችን ጀዛክላህ ኅይር
    በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @amma4705
    @amma4705 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ወንድም የምታሥተምረን ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነገሮችንነው ሠላምህ ይብዛ ወንድም

  • @ያኢላሂምራኝ
    @ያኢላሂምራኝ 4 ปีที่แล้ว +45

    የአላህ
    ወንድማችን ለፔጅህ አድስ ነኝ ግን ማሻ አላህ አላህ ይውዴዳህ ያረብ ጀዛከላሁ ኸይራ በርታልን ትምህርትህ ሁሉም መሳጭ ነው በሰማነው ተጠጣቃሚ ያደርገን

  • @fetiyashami7955
    @fetiyashami7955 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላኸይረ

  • @halimamohd7387
    @halimamohd7387 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @سعيدادريس-ث6ظ
    @سعيدادريس-ث6ظ ปีที่แล้ว

    ጀዛ ካላህ ኸይር ወድማችን

  • @momeenaethiobia8750
    @momeenaethiobia8750 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ እንዴት ደስ ቡሎኝ የማደምጥ ጀዛክ አላህ ህይረ ፉድኔያ ወል አህይረ መሻአላህ አቀራረቡ በጣም ነው የሚመስጥ

  • @rozz269
    @rozz269 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ኢደያይስጠን ከዚህሁሉመጥፎባህሬ

  • @madinegash649
    @madinegash649 4 ปีที่แล้ว +3

    May Allah increase for you....SubhanAllah I love it.

  • @najathethopi-nb8hm
    @najathethopi-nb8hm ปีที่แล้ว

    ወላህ በጣም ብዙ ኸይር ነገር ተምሬበታለሁ አላህ ይጠብህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @bintdawud1448
    @bintdawud1448 4 ปีที่แล้ว +4

    ሱቡሀን አላህ
    ጀዛከላህ ኸይር

  • @HayatTofik-c2o
    @HayatTofik-c2o หลายเดือนก่อน

    Alah keyr jezahn ykfalh betam astemari tarik new shukren

  • @yemamebrahim4107
    @yemamebrahim4107 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ከነብስያ ና ከሼጣን ተንኮል አላህ ይጠብቀን ጀኧዛክ አላህ ኸይር

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱለሂ ዉበረካተሁ

  • @sobatti7355
    @sobatti7355 3 ปีที่แล้ว

    waleykum selam werahmetulah webarakatuhu jezakallah keyr wendm

  • @aziza-xp6ms
    @aziza-xp6ms 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛካላህ ❤❤

  • @rabiamesbah6424
    @rabiamesbah6424 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔግን ከልጅነት እስከዛሬ አለሁበት እድምየ ድረስ የምወዳት ጓደኛየጋር ሁለየም እደበፊቱነን ሁሉንም መጥፎናቸው ብለን አንፈርድም አልሀምዱሊላህ ውድ ጓደኛየ ሁቤየ ዛሬም ነገም እወድሻለሁ ማማየ❤❤️ጓደኛየ ጓደኛብቻ ሳትሆን እህትም ናት አሏህ ይጠብቀን ያረብ

  • @loblobbaba6110
    @loblobbaba6110 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛክላህ ኸይር

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 4 ปีที่แล้ว +3

    Mashaa allaah mashaa allaah JZK wadime

  • @ዜድየዉጫሌዋየድተማሪዋ
    @ዜድየዉጫሌዋየድተማሪዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ከላህኸይር

  • @Djdh-tp8iz
    @Djdh-tp8iz 4 ปีที่แล้ว +34

    ማሻ አሏህ ወዲም ለፔጂህ አዲስ ነኚ ትምርትህን ተመስጨ ነዉ እምሰማዉ ወላሂ አሏህ ይጨምርልህ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ😍😍

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክም.አላህ.ኸይርጀዛ።

  • @mulaatahaara9794
    @mulaatahaara9794 4 ปีที่แล้ว +1

    Tiliq melikt new !MashALLAH!

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ በሠማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @asmabintabie4074
    @asmabintabie4074 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከአላሁ ኸይራ

  • @heriyatakela3157
    @heriyatakela3157 4 ปีที่แล้ว +4

    ባረከላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ

  • @ሰሙቲዬሰልጤዋ
    @ሰሙቲዬሰልጤዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህህህህህህ በጣም ነው ምወደወ ነገር ይህ እቤት አቦ ኑርልኝ ወንድሜ 😭ሱብሀንአላህህህህህህህ

  • @fetiyaademfetiya3093
    @fetiyaademfetiya3093 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam astemari tarik naw allah melkam guwadegna yiwefken

  • @sadamhmad3075
    @sadamhmad3075 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርልህ ኡዝተዞቻችን ሁሉ ረዥም ኢድሜ ሀየት ይስጠቹ የረብ እበክ የኛንም ልብ አግረት በሰመነዉ ምንጠቀም አርገን ስንቱን ሰመን ስቱን አወቅን ግን ተግበርለይ ሚንኛ ነዉ የለነዉ ይሁን ???ሙስሊም ሙስሊማት ኢስኪ ከልበቹ ዱአ እንደረረግ በወንጀልለይ ወንጀልን አንሸከም የረብ ኢማነችን አጠክርልን

  • @zurieshaero2612
    @zurieshaero2612 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመላ ኸይረን

  • @مايدالمربوعي
    @مايدالمربوعي 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah melkam guwadegn yesitani ameeeen

  • @umhanitub7831
    @umhanitub7831 4 ปีที่แล้ว +15

    ወድሜ ጀዛከላሁኸይር ያተን ሚድያ ከተከታተልኩ ጀምሬ ወደራሴና ወደሀለህ እድመለስ አርጎኛል እኔ በጣም ጨፋሪና ዱርየ ነበርኩ፠አሁን ግን አልሀምድሊላህ ወደራሴ እየተመለስኩ ነዉ አላህ ጭራሱን ያሳመርልሽ በሉኝ ያረብ😭😭😭😭😭

    • @omerabdulkadir482
      @omerabdulkadir482 4 ปีที่แล้ว

      hi

    • @sw9jm3tc7w
      @sw9jm3tc7w ปีที่แล้ว

      መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ

  • @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
    @እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 ปีที่แล้ว +26

    ይገረማል የህቴና የጋደኛዋታርክጋር ይመሣሠላል 10አመት በሥደትአለምላይ አድቤት ነበረ እቴና ጋደኛዋ ሚሥጥራቸው ማንም አቀው ልዩነው ውደታቸው እህቴቀርማ አገባች ጋደኛዋ ሥበብ ፈለገች መቸም አድሠው ሙሽራሢሆ እቤትሢቀመጥ ባልጋረ ብዙጨዋታአለ ደውላ ታላነሣች መቆጣት ራቀች ባማቀን ሠላም እማትላቸውን ጋደኛ ያዘች ባዛውቀረች ባሁሠአት ይገርመኝ ጋደኛ የለም በተለይ በሥደት እህቶቸ ሠውን አትመኑ

  • @ሀናንየስልጤልጅ
    @ሀናንየስልጤልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሹከራን ወንድማችን ጥሩ ትመህርት ነው እናመሰግናለን በሰማነው ተጠቃሚ የአደረግን

  • @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ
    @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +10

    ታንጣላ ተኮራረፍን ታንጋጪ ተራራቅን ይገርማል ዝም ቤላ እኮረፈችኝ እኔግን አልቻልኩም 😥 ወላሂ አሁን ድረስ እወድሻለሁ ጎደኛየ

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ አብሽሪ ውደ ውደታችሁ ለአላህ ብላችሁ መሆን አለበት አለዛ ወላሂ አይዘልቅም ሀቢቢቲ ለአላህ ብለው ከተዋደዱት ያርገን

  • @ggyjhhkjh432
    @ggyjhhkjh432 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ እደናተ አይነቶቹን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኩም አላኸይር እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @nunitube3739
    @nunitube3739 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛኩላሁ ከይረን

  • @ruqayajamal297
    @ruqayajamal297 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላ አየር ወንዲማችን

  • @halasaeed5279
    @halasaeed5279 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወረህሙቱ ላሂ ወበረካት ወላሂ ያእኔም በጣም እመወድት ጎደኝ ዬህ ነው ታሪክ

  • @ፊዳከአቢወኡሚኑያላህንቤት
    @ፊዳከአቢወኡሚኑያላህንቤት 4 ปีที่แล้ว +4

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩⁦☑️⁩ جزاك الله خير በርታልን

  • @kuwait8582
    @kuwait8582 4 ปีที่แล้ว +2

    አለህ ይጠብቅህ

    • @እማኡሚፊዳካ
      @እማኡሚፊዳካ 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ንን

  • @tu7301
    @tu7301 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ትምርቱም አሪፍነዉ

  • @user-fl3sv3mr1r
    @user-fl3sv3mr1r 3 ปีที่แล้ว

    Masllha Aestmrye new

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አሏህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ😍😍😍

  • @ሡሡነኝየበረሀዋእርግብ
    @ሡሡነኝየበረሀዋእርግብ 3 ปีที่แล้ว +1

    mahsilahe

  • @gfgf5806
    @gfgf5806 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @አላህከሁሉምየላቀነው
    @አላህከሁሉምየላቀነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ጄዛኩም አላህ ኸይር

  • @batoola5245
    @batoola5245 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም፣አለህ፣ኸይር፣ኡስተዝ

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ዴስይላል ይህ ሚድያ ጄዛአከላሁን ህይር ያርብአላህ ይጠብቃችሁ ህይርስራችሁን ያብዛው ያርብብብብ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r ปีที่แล้ว

    Masahalhe tebark alahi

  • @rejebmedia7078
    @rejebmedia7078 4 ปีที่แล้ว +5

    ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ጎብኙ

  • @ኣልሃምዱሊላህኣልሃምዱሊላ
    @ኣልሃምዱሊላህኣልሃምዱሊላ 3 ปีที่แล้ว

    ኣህለን ወንድማችን ይሄ ቻናል በጣም ደሰ የሚል እና ኣሰተማሪ ነው ኣላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙት ኣላህ ያድርገን በርታልን❤🥰

  • @munameles1623
    @munameles1623 4 ปีที่แล้ว +18

    ይሄንን ሚዲያ እስከአሁን ባለመከታተሌ በጣም ነው የቆጨኝ ማሻአሏህ በርታ ወንድማችን

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 4 ปีที่แล้ว +13

    አይይይይይይይይይይ
    የዘመኖ ጓደኛ
    ለይምሳል ብቻ የአኸራ ጓደኛዬ እንባባላላን

  • @bintislimmohemmed3612
    @bintislimmohemmed3612 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋሊኩም እሰላም ወረእመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጃዘኪላህ ኸይረን🌷👏
    ትልክ አስተምሮት ሚዶያነው ውድ እህቶችናወንድምች ሰብስክራብእናላኪ ሸር እንድርጋቸው ሙሲሊም ሜድያችን እናበራተታቸው
    እኛም ካለበረታታናቸው የመስራቱ ሀይል አይኖራቸውም

  • @ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ
    @ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ

  • @zamzam2837
    @zamzam2837 2 ปีที่แล้ว

    ዘጃኩሙላህ በጣም የሚማርክ ነውየምታቀርበውሁሉ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ በሁሉ ትመህርትህ በጣም ተመስጨ ስላማዳምጠወ በጣም በጣም ጀዛከላህ ኸይር ሳህ ቅናት ነወ ወላሂ አላህ ይጠብቀን

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሂ ኸይር

  • @saudiarabia7753
    @saudiarabia7753 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መሳጭ ፕሮግራም ነው ጀዛክአሏህ ኸይር ወንድም እኔም በጣም የምወዳት ጓደኛዬ በዚህ ምክንያት ተለያይተናል ግን አሁንም እወዳታለሁ

  • @ahmedyousefyousef5359
    @ahmedyousefyousef5359 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህከይር

  • @seadaseada2472
    @seadaseada2472 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻኣላህያረብ

  • @mesaramohammed.yaoomuuuuga4185
    @mesaramohammed.yaoomuuuuga4185 4 ปีที่แล้ว +1

    isallhaa Amiiiiiiiiiiiiiiiiin yalllhaaa

  • @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
    @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አሏህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አጂብ ነው

  • @lubabasani2013
    @lubabasani2013 3 ปีที่แล้ว +5

    Elaf tube ተቀዳሚ ምርጫዬ ነው።❤❤❤👍👍👍💖💕💓

  • @ኡሙረያንቱዩብ
    @ኡሙረያንቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ማሻኣላህ በጣም ምሰጭ ትምርት ነው ጀዛከላህ ከይር አፍራህ ይመቸሽ ፈቲ ቅናት ይመሥለኛል ያኣላህ ቅናትና ትቢት እፈራለሁ
    ግን እኔ በጣም እልሀኛና ንዴተኛ ነኝ በትንሽ ነገሮች እገናፍላለሁ ያስቆጣኝን ሰው ቶሎ ይቅር አልልም በጣም እናደዳለሁ
    በኅላ ያሰው መቆጣቱን ካየው እፀፀታለሁ እናደዳለሁ ውድ እህቶች ዱኣ አድርጉል

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا مار 🌺🌺🌺🥀🥀🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @bedirumamaye3033
    @bedirumamaye3033 3 ปีที่แล้ว

    Walakume asslme welcome

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +9

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላኸይረ ወድማችን.

  • @TuBe-ho8zl
    @TuBe-ho8zl 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔም አጋጥሞኛል ልክ እደህቴ የማምናትና የምወዳት ጓደኛየ በልብስ በምግብ ሁሉን ነገር አብረን የምናሳልፈውን ግዜ እረስታ ሳገባ ሂወቴ ሲቀየር ምክኒያት እየፈለገች እራቀችኝ እስካሁን አረሳሁትም ያሳለፍነውን ግዜ ስደውልልላት በመጥፎ ጠረጠረችኝ አላህ ክሪም ብየ ዝም አልኳት ከውስጤ ላወጣት ግን አልቻልኩም ወደፊትም ብንገናኝ ይቅር እደምላት ነው እማምነው ።

  • @abcdafgeh1231
    @abcdafgeh1231 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያረብ

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻላህ ዉድ የኢስላም ልጆች ሁላችንም ከካፍር ፒጅ እንዉጣ

  • @hawatube955
    @hawatube955 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋሊኩምእሠላም የኔወንድም አላህይጨምርልህ ግን በቴሌግራም ከቻልክልቀቅልን ሥለቂያማ ታሪክየሚለውንምበቴሌግራምልቀቅልንጀዛካላህወንድም

    • @ElafTube
      @ElafTube  4 ปีที่แล้ว +2

      T.me/elaftube

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ.አላህ።ሀሪፍነው።እኔ.ግን።ጓደኛ.የሚባልነገር.አይእጣልኝም።ያጓደኛ.ቤኑርኝ.እመኛለሁኝ።ግን.አላገኝሁም።አላህ.ውኪል።

    • @rahmayoutube9251
      @rahmayoutube9251 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkk ለምን ነይ እኔ ልሁንሽ

    • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
      @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 ปีที่แล้ว

      ለምን ነይ እኔ ልሁንሽ ውድ እህቴ

    • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
      @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ እሺ።የኔ.ልዩ።

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 ปีที่แล้ว

      ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ጎብኙ

  • @ሰአዳብርሀኑ
    @ሰአዳብርሀኑ 4 ปีที่แล้ว +11

    በትሌግራም ለምን ባውዶአታደርጉትምነበር ለወዳጂለዘመድ ሸርእናደርገውነበር በዋሳብ

    • @ElafTube
      @ElafTube  4 ปีที่แล้ว +7

      T.me/elaftube

    • @habibahasan991
      @habibahasan991 4 ปีที่แล้ว +1

      ሥአድ እሥቲ እህቴ የዳዉሎድ ማረጌዉን ፃፊልኝ

    • @seadas6394
      @seadas6394 4 ปีที่แล้ว +2

      @@habibahasan991 video daowen lodear ብለሽ ሰርች አድርገሽ ከፕለይስቶሪ አውርጅ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 ปีที่แล้ว

      ያ ጀመዐ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ጎብኙ

    • @seadas6394
      @seadas6394 4 ปีที่แล้ว +1

      @@rejebmedia7078 ቆይቻለሁ ሰብስክራይብ ካረኩሽ

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛክአላህከይር በቴሌግራም በአዉዶ ቢሆን ጥሩነዉ

    • @ElafTube
      @ElafTube  4 ปีที่แล้ว +2

      T.me/elaftube

  • @ሰሚሪ
    @ሰሚሪ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sadiyasadiya2592
    @sadiyasadiya2592 4 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን

  • @خالد-ت1ق2ح
    @خالد-ت1ق2ح 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሸአላህ በጣም አስተማሪነው አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ለሁላችንም መልካምጋደኛይወፊቀን ያረብ

  • @አበባእዲሪሥ
    @አበባእዲሪሥ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @سبحنكيرباللهاكبر
    @سبحنكيرباللهاكبر 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @asiaali3015
    @asiaali3015 4 ปีที่แล้ว

    Selalahu Allayhi Weselam

  • @aasgasd9070
    @aasgasd9070 3 ปีที่แล้ว

    👍👍🤲

  • @fathagaberwot552
    @fathagaberwot552 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @zahrabashir8242
    @zahrabashir8242 4 ปีที่แล้ว +1

    ላይሊሀእለለ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @ዜድጉራጌዋ-ሐ8ኸ
    @ዜድጉራጌዋ-ሐ8ኸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላሁ ሄረን ቴሌ አገኝሁት ኢሻአላህ ሼር አረገዋለሁ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 ปีที่แล้ว +2

    ሡብሀን አላህ ማሻአላህ. ጀዛክአላህከይርን. አላህ. ሁላችንንም. ቀጥተኛውን መንገድይምራን. ከቅናት. ከምቀኝነት. ልባችንን ያጥራልን

  • @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ
    @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ሀብሩሊጎቲዩብ
    @ሀብሩሊጎቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ
    @ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ስለሶ ታስብ እባየ ይቀድመኛል ምን እደሆነ ጥፈቴ አላዉቅም

  • @zeintzeint6562
    @zeintzeint6562 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ መሸአላህ ጀዛከላህ ኸይር በርታወድሜ