ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብዙዎች የሚያቀርቡት የተደጋገመ ነገር ነው። አንቺ ጋር የማየው አዳዲስ ነገር ነው ፈጠራሽን በጣም ነው ማደንቀው! 1ኛ ነሽ
Haymanot Gugessa በጣም ጎበዝ ካየሁት በሙሉ የአንች ነው የሚያምረኝ
ትክክል
Wow betam gobz Andegna neshi 👍
Betam enem yegeremenal
Betam betam New yemitafitew. Hule new yemiketatelish. Gobez yenne konjo
ለመስራት የሚያስፈልጉንን ነገሮች ሁሌም ብትፅፊልን ጥሩ ነው ሜሉ 🙏
🤩 የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
የምትጨምሪውን ነገር በፅሁፍ ግለጭልን ጎበዝ በርቺ
Betam arefe naw sarecha belechawalew.thanks konjo
Yenne konjo eyeserahut new sicheris enegorishalehu
Yewnet konjo betam yemitafit migib tebareki
Mel...thank you so much
ጎበዝ ሜሊዬ ጌታሆይ ዘመንሽን ይባርክ።።።።
ሜሉዬ አሁን ሰራሁት፣ ደስ ይላል የሽንብራ ጣዕም የለውም፣ ግን ለእኔ የተሰማኝ ነገር ድርቆሽ ፍርፍር የበላሁ ነው የመሰለኝ፣ ዋው ዋው 👌እጅሽን ይባርከው፣ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ
WOW affe weha mola kesemonu yemokeral thank you ❤😘
ሰርች ቀምቬውለሁ በጣም አርፍ ነው እጆቨ ይባረክ
እጂሽ ይባረክ 👍
ዋው በጣም ቀላል ስራ አሁን ሰራሁት ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
ዋው በጣም ነው የሚጣፍጥ እጅሽ ይባረክ
Thank you Melat. U are very creative. It's nice. I had it for Sunday brunch ❤👍🏾👌🏿
Gobezi new yemilew yeniy konjo berichi balemoya adergishin eko bezalay bezi sehat thank u so much
Wey le 6 wore yegzahut asbiza eko alek betely zeyt, denech, ena shemebera dukeyt 😂I love all what you cooked and I always tried it so delicious 😋
እጅሽ ይባረክ በርቺልን ሁሉም ነገር ልዮ ነው ጉላሽ ሰርቼ ቤተሰብ ሁሉ ወዶታል በጣም እናመሰግናለን
Betam creative nesh Shimbra asa alwedim, neger gin I will try this. Thank you
geni pls do try it ,, u will love it
ወይ ሜልዬ እድሜ ላንቺ የማላውቀውን ጠይቂኝ በይ እናቴ እድሜ ይስጥልን ብያለሁ🙏
Ejish yibarek betam balemuya nesh
የእኔ አንደኛ በርቺ ውዴ እውነት በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ አስራር ነው እናመሰግናለን ውዴ
እግዚአብሔር አንቻን የመስለ እህት ስለ ስጠን እናመስግናለን በነገራችን ላይ የሰፈሬ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባለሙያ አደረግሺኝ በጣም ደስ የሚበልጥብ ከሩዝ ጋር ወስደነዋል
እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
Thank you for sharing!
እናመሰግናለን እህታችን ሙያሸ በጣም ልዪ ነው እጀሸ ይባረክ
wow betam yemetafit megib new mokerikuti ejeshi yibareki
እረ ይመችሽ ለየት ያለ ሃሳብ ነው ባለሞያ
ሜላዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Wow ejishe yebareke
እንዴት አባቱ ያምራል ሁልጊዜ አዲስ ነገር እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት የምትሰሪበት ቦታ እና እቃወችሽ ሀፒታይት ይከፍታሉ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በቀላሉ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ
ተባረኪ እህቴ
Thank you for sharing.
ስራሽ ደስ ይላል ሞክሬው ይጣፍጣል በድንች የምትሰሪያቸውም ተባረኪ
በጣም ልዩ ነው የፍጠራ ሰራሸ አድናቂሸ ነኝ እኔ ሁሌ የምትሰሪያችውን የማላቀው ካለ እሰራለሁ ተባርኪ እወድሻለሁ
ሜሊ እሄ የሽንብራ ነገርሽ ሁሉም ሱስ አሲዞኛል እየመርቅንሽ ሰርቼ መብላት ሆኗል ሥራዬ እኔም ባለቤቴም ልጆቼማ እማ yammy_ so delicious!!! እያሉ ሜላትዬ እጅሽ ይባርክ ❤
እህቴ እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ
እጅሽ ይባረክ
Thank you love 👌
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
I love your pans and pots.
ባለሙያ ጎበዝ በርቺ
egsheybarek
እናመሰግናለን እንምከራለን
ባለሙያ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን
Wow melu ejocheshe yebarak
Gobez yn konjo betam emtafet yemslal
ዋው ደስ ይላን እጂሽ ይባረክ
ይጣፍጣል እናመሰግናለን
ወይ ሽንብራ ስንት ነገር ይሰራል እኔ የማውቀው ለቂጣ ብቻ ነበር ስንት ነገር አሳየሽን እናመሰግናለን አሁ ሰርቸው በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባርክ ሜሊ🙏
Ene alhu aydel lekolo bicha mimeslegn
እናመሰግናለን ሞክሼ እሞክረዋለው
Good job M
ዋው ሲጣፍጥ ጎበዝ እኔ ግን ያለ እንጀራ የሚጣፍጥ ይመስለኛል ያውም በሹኪያ ያሚሚሚሚ
Betam gobez!! Love your creativity and neatness. Deserve multiple subscriptions 🙂
Betam gobez nesh ❤️❤️❤️
Tebareki
በጣም ነው የወደድኩት እኔ የምወደውን ነጥብስ ቅመም እና ከላይ የቲማቲም ከትፌ ጨምሬ እንዴትአንደሚጣፍጥ ዋዉ ኛምኛም👍👍👏
Wow, betam yameral. Thank you, sister
እጅሽ ይባረክ! ብዙዎቹን ምግቦች ሰርቼ እየተመገብኩ ነው: ተመችተውኛል:: የወፈርኩ እንደሁ: ሰበቡ አንቺ ነሽ 😂🌹
😂
ጎበዝ ነሽ በጣም
Waw ejesh yebark 1 na nesh
ሜሉዬ የኔ መልካም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
Great 👍🏾
Ejish yibarek...balemuya aregishin...ke kitchen endaniweta aregishin eko
ሜሉ እጅሽ ይባረክ
ሰርቼው በጣም ጥሩ ነው። ደረቅ ያለ ፈልጌ ቶሎ አውጥቼው ነበር ምናልባት የቲማቲም ሶሱ ነው መሰለኝ ቶሎ ራሰብኝ። በሚቀጥለው ያለሱ እሞክራለሁ
የኔ ውድ እጀሽ የባርክ
ጎበዝ.
I love you voice 😍
ሜሉ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለው እኔ ያልገባኝ የሽንብራ ዱቄት የሚባለው ነጩ ነው ወይስ ቀዩ ሽንብራ ነው የተቆላው ነው ወይስ ጥሬውን ነው የሚፈጨው የምታቁ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል
Ebakshen injera endit endemetgageri asayen thank you
Melu good job 👏 keep it up.. thank you for making busy life easy.. I already made 4 of them.. love it !! I will make this tonight ...
ሜላትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽነኝ
Wow betam arif tebareki yenkonjo
lemi channel ሩዙ ተቀቅሎ ነው የሚፈጨው
Hulum Adis Yenay andag meloay wow new it’s so delicious 😋 selamshe yebza
ዋው ጎበዝ በርቺ
lovely girl thanks i will do it tomorrow let you know
ZEYETUN AYEMETEM ENDI
ልዩ
ሜሉ ጎበች በርቺ መልክ ስጠን ሙያ ከጎረቤት ነበር ድሮ አሁን ሙያ ከሜሉ ነው
I love it thank u i will try it tommo.
Wow
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
በስምአብ የት ነበርሽ እባክሽ? አሁንም ያገኘሁስ እግዚአብሔር ይመስገን:: ትናንትና ነው ጎደኛየ share አርጋኝ ያንችን link ያገኘሁስ:: ዛሬ የለቀቅሽውና አንድ ሌላ ሁለቱን ቪዲዬውችሽን አይቼ ብርክ አረኩሽ:: እጅሽ እርጋታሽ ጥድት ያለው ማጥ ቤትሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ሌላ ቀን ስትችይ recipe ውን ፀፍ አርጊልን:: የአንዳንድ recipe ስሞች በእንግሊዘኛው ብናቀው ለመግዛት ይጠቅመናል:: ደግሞም ለሌላ ዜጎች ቪድዬዎችሽን ልንጋራው እንችላለን እንዴት ሰራሽው ሲሉን ካንቺ የተማርነውን ሞያ እኛም እናካፍላለን:: ረጅም እድሜ ይስጥሽ::
Please 🙏Dabo kolo aserar asayne lezhe gzy keljoche gar mesrat arf new kshe kshe ymle
eshi zegajalew video lek new lezi wekt teru masalfie yehonal
የኔ ተመራጭ ባለሞያ እስቲ በናትሽ የእንጀራ አሰራር በፈርኖ ድቄት ንገሪን ደጋግሞ ሞክሬለሁ ጣፋጭ ጣፋጭ እያለ አስቸግሮኛል
Wow #1
ሜሉዬ እናመሰግናለን እስኪ ተባበሪኝ ቴሌግራም ተጠቃሚ ከሆንሽ ሁሉንም ቪዶዎችሽን ብትልኪልኝ
Wow I will try thanks 👍
Pls do try it and let me kn!!
Wow melu betam xamerale mmashallah
New recipe great! thanks it looks yummy 😋😋😋😋👌😘
Wow siyamir
የኔ አንደኛ አሁንማ በየ ቀኑ ያንችን ፈጠራ እየጠበኩ ሆኖአል የምሰራው
Thank you
ሜሊ ይመጀመርያና የመጨረሻ ላይ ያሉት ቅመሞች ምንድናቸው? እጅግ ይባረክ
እመቤቴ ትባርክሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ ማሬ
ሜላትዬ፡ ሽንብራን እኮ busy አደረግሽው ብ ዙ ነገር አሳየሽን thank you so much
hah men laderg balew eyakyayren enblaw enji zendro eko alchalnem
በጣም ባለሙያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም 👍
Thank U Melu. Shinbra Duket Amazone Lay Alchew Yemtaweku Kalchehu
Aligebanyim yetu shinbura newu? Shiro duqet wey lela ale?🤔
ብዙዎች የሚያቀርቡት የተደጋገመ ነገር ነው። አንቺ ጋር የማየው አዳዲስ ነገር ነው ፈጠራሽን በጣም ነው ማደንቀው!
1ኛ ነሽ
Haymanot Gugessa በጣም ጎበዝ ካየሁት በሙሉ የአንች ነው የሚያምረኝ
ትክክል
Wow betam gobz Andegna neshi 👍
Betam enem yegeremenal
Betam betam New yemitafitew. Hule new yemiketatelish. Gobez yenne konjo
ለመስራት የሚያስፈልጉንን ነገሮች ሁሌም ብትፅፊልን ጥሩ ነው ሜሉ 🙏
🤩 የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
የምትጨምሪውን ነገር በፅሁፍ ግለጭልን ጎበዝ በርቺ
Betam arefe naw sarecha belechawalew.thanks konjo
Yenne konjo eyeserahut new sicheris enegorishalehu
Yewnet konjo betam yemitafit migib tebareki
Mel...thank you so much
ጎበዝ ሜሊዬ ጌታሆይ ዘመንሽን ይባርክ።።።።
ሜሉዬ አሁን ሰራሁት፣ ደስ ይላል የሽንብራ ጣዕም የለውም፣ ግን ለእኔ የተሰማኝ ነገር ድርቆሽ ፍርፍር የበላሁ ነው የመሰለኝ፣
ዋው ዋው 👌እጅሽን ይባርከው፣ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ
WOW affe weha mola kesemonu yemokeral thank you ❤😘
ሰርች ቀምቬውለሁ በጣም አርፍ ነው እጆቨ ይባረክ
እጂሽ ይባረክ 👍
ዋው በጣም ቀላል ስራ አሁን ሰራሁት ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
ዋው በጣም ነው የሚጣፍጥ እጅሽ ይባረክ
Thank you Melat. U are very creative. It's nice. I had it for Sunday brunch ❤👍🏾👌🏿
Gobezi new yemilew yeniy konjo berichi balemoya adergishin eko bezalay bezi sehat thank u so much
Wey le 6 wore yegzahut asbiza eko alek betely zeyt, denech, ena shemebera dukeyt 😂
I love all what you cooked and I always tried it so delicious 😋
እጅሽ ይባረክ በርቺልን ሁሉም ነገር ልዮ ነው ጉላሽ ሰርቼ ቤተሰብ ሁሉ ወዶታል በጣም እናመሰግናለን
Betam creative nesh Shimbra asa alwedim, neger gin I will try this. Thank you
geni pls do try it ,, u will love it
ወይ ሜልዬ እድሜ ላንቺ የማላውቀውን ጠይቂኝ በይ እናቴ እድሜ ይስጥልን ብያለሁ🙏
Ejish yibarek betam balemuya nesh
የእኔ አንደኛ በርቺ ውዴ እውነት በጣም ደስ የሚል ቀለል ያለ አስራር ነው እናመሰግናለን ውዴ
እግዚአብሔር አንቻን የመስለ እህት ስለ ስጠን እናመስግናለን በነገራችን ላይ የሰፈሬ ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባለሙያ አደረግሺኝ
በጣም ደስ የሚበልጥብ ከሩዝ ጋር ወስደነዋል
እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
Thank you for sharing!
እናመሰግናለን እህታችን ሙያሸ በጣም ልዪ ነው እጀሸ ይባረክ
wow betam yemetafit megib new mokerikuti ejeshi yibareki
እረ ይመችሽ ለየት ያለ ሃሳብ ነው ባለሞያ
ሜላዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
Wow ejishe yebareke
እንዴት አባቱ ያምራል ሁልጊዜ አዲስ ነገር እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት የምትሰሪበት ቦታ እና እቃወችሽ ሀፒታይት ይከፍታሉ እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በቀላሉ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ
ተባረኪ እህቴ
Thank you for sharing.
ስራሽ ደስ ይላል ሞክሬው ይጣፍጣል በድንች የምትሰሪያቸውም ተባረኪ
በጣም ልዩ ነው የፍጠራ ሰራሸ አድናቂሸ ነኝ እኔ ሁሌ የምትሰሪያችውን የማላቀው ካለ እሰራለሁ ተባርኪ እወድሻለሁ
ሜሊ እሄ የሽንብራ ነገርሽ ሁሉም ሱስ አሲዞኛል እየመርቅንሽ ሰርቼ መብላት ሆኗል ሥራዬ እኔም ባለቤቴም ልጆቼማ እማ yammy_ so delicious!!! እያሉ ሜላትዬ እጅሽ ይባርክ ❤
እህቴ እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ
እጅሽ ይባረክ
Thank you love 👌
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
I love your pans and pots.
ባለሙያ ጎበዝ በርቺ
egsheybarek
እናመሰግናለን እንምከራለን
ባለሙያ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን
Wow melu ejocheshe yebarak
Gobez yn konjo betam emtafet yemslal
ዋው ደስ ይላን እጂሽ ይባረክ
ይጣፍጣል እናመሰግናለን
ወይ ሽንብራ ስንት ነገር ይሰራል እኔ የማውቀው ለቂጣ ብቻ ነበር ስንት ነገር አሳየሽን እናመሰግናለን አሁ ሰርቸው በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባርክ ሜሊ🙏
Ene alhu aydel lekolo bicha mimeslegn
እናመሰግናለን ሞክሼ እሞክረዋለው
Good job M
ዋው ሲጣፍጥ ጎበዝ እኔ ግን ያለ እንጀራ የሚጣፍጥ ይመስለኛል ያውም በሹኪያ ያሚሚሚሚ
Betam gobez!! Love your creativity and neatness. Deserve multiple subscriptions 🙂
Betam gobez nesh ❤️❤️❤️
Tebareki
በጣም ነው የወደድኩት እኔ የምወደውን ነጥብስ ቅመም እና ከላይ የቲማቲም ከትፌ ጨምሬ እንዴትአንደሚጣፍጥ ዋዉ ኛምኛም👍👍👏
Wow, betam yameral. Thank you, sister
እጅሽ ይባረክ! ብዙዎቹን ምግቦች ሰርቼ እየተመገብኩ ነው: ተመችተውኛል:: የወፈርኩ እንደሁ: ሰበቡ አንቺ ነሽ 😂🌹
😂
ጎበዝ ነሽ በጣም
Waw ejesh yebark 1 na nesh
ሜሉዬ የኔ መልካም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
Great 👍🏾
Ejish yibarek...balemuya aregishin...ke kitchen endaniweta aregishin eko
ሜሉ እጅሽ ይባረክ
ሰርቼው በጣም ጥሩ ነው። ደረቅ ያለ ፈልጌ ቶሎ አውጥቼው ነበር ምናልባት የቲማቲም ሶሱ ነው መሰለኝ ቶሎ ራሰብኝ። በሚቀጥለው ያለሱ እሞክራለሁ
የኔ ውድ እጀሽ የባርክ
ጎበዝ.
I love you voice 😍
ሜሉ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለው እኔ ያልገባኝ
የሽንብራ ዱቄት የሚባለው ነጩ ነው ወይስ ቀዩ ሽንብራ ነው የተቆላው ነው ወይስ ጥሬውን ነው የሚፈጨው የምታቁ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል