የአባት መስዋዕትነት! ያለ እናት ያሳደገን አባታችን እንደወጣ ቀረ ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 238

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ሰልፍ ነው ወንድምህ ምንም ምንም ቢሆን አባቱን ና ብሎ መሞከር ነበር እሳቸው እንደዛ አድርገው አሳድገዋችሁ ወንድምህ እራስ ወዳድ ነው!!! ብልግና ነው!!

  • @sabateklay9059
    @sabateklay9059 2 ปีที่แล้ว +12

    ኣባታታችሁ በጣም ጀግና ናቸው እርግጥ እሳቸውም መጨረሻቸው ብያምርባቸው ጥሩ ነበር አሁንም ጥሩ ቦታ ይሆናል ያሉት ማለት ጸበል የሄዱ ግዜ ምናልባት ወደ መንፈሳዊ ተስበው ይችን ዓለም ንቀው ወደ ገዳም ሄደው እንዳይሆን ያርግላቸው

  • @ገኒጥቁርሀበሻዊት
    @ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ ወንድም የኔ እንስፍስፍ አይዞን አባታቹንበሰላም ያገናኛቹ አምላክ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እንድህ አይነት መልካም አባት አለ አላህ በሰሏም አገናኝቶ በደስታ እምትመለስ ያድርግላችሁ ወላሂ አስለቀስከኝ አላህ ይርዳችሁ ከመጥፎ ጠብቆ ያገናኛችሁ መልካም ምኞቴ ነው

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ይርዳችሁ ብድራቸውን እንድትከፍሉ ያድርጋችሁ በጣም ነው የሚከብደው ምን እንደምል ራሱ ግራ ገባኝ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ሚያሳዝን ታሪክ ነው አምላክ ያገናኛቹ ወንድሜ

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የሚያሻችሁን ሁሉ ያድላችሁ መልካም የሆነውን ዜና ያሰማችሁ ::

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +36

    ምን አይነት አባት ናቸው እውነት ሙሉ ሂወታቸውን ለልጆቻቸው መሰዋት ያደረጉ አባት ጀግና ናቸው እውነት ፈጣሪ ይርዳቹ እውነት

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 2 ปีที่แล้ว +14

    It is a big lesson, don’t just stop living your life for your children, at the end of the day they will want to live for themselves.
    May God be with your father!

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝቹ እዉነት ጅግና አባት ናቸዉ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว +21

    ወንድሞች ፈጣሪ አባታቸሸሁን ያስገኝላችሁ🙏🙏🙏

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 2 ปีที่แล้ว +18

    እናንተ ናችሁ ያጠፋችሁት ሙሉ በሙሉ ይሄ ነው የልጆች ጥፋት እኛ ለራሳችን ስንሆን ለወላጆች ያለን እንክብካቤ በጣም ያነሰ ይሆናል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 ปีที่แล้ว +1

      እነሱ ምንም አላጠፉም፤ ብቸኝነትና depression አለባቸው ሰውዬው በዛ ላይ እድሜና ተስፋ መቁረጥ ተጨምሮ ወደ መጠጥ ገብተው ብዙ መከራ በቤተሰቡ ላይ ደረሰ፤ልጆቹ አዲስ አበባ እንዳይመጡ ያሉትም ይኸንኑ ፈርተው ነው

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 2 ปีที่แล้ว +3

      @@almaz-rudy8793 አይ እህት አለም የሳቸውን ብሶት አልሠማንም ይህኔ የታመቀ ብሶት ይኖራቸዋል ብዬ አስባለሁ

    • @sarasaaara7806
      @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว +1

      @@almaz-rudy8793 በደንብ አዳምጠሽዋል ልጅ ሲያወራ አባታችን ለሱ አልኖረም ህይወቱን ሙሉ ለኛ ነው የኖረው አግባ እንኮን ስንለው ጥሩ ስሜት አይሰማውም ነው ያለው ልጅ ታድያ ይህ አባት ምንብታደርጊለት ትረኪያለሽ ልጆቹማ በጣም አጥፍተዋል አሁንም ፍጣሪ በሰላም እንዲያገኙአቸው ምኞቴ ነው ምክንያቱም ጸጸቱ መቸም አይወጣላቸውም

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +20

    የምትደነቁ ወንድማማች ናችሁ ቢያንስ የምትችሉትን ሁሉ ደክማቹሃል አምላኬ እግዚአብሔር እባክህ እርዳቸው እንባቸውን አብስ ቢያንስ ሞትም ቢሆን በሰላም እንዲያሳርፎቸው እድል ስጣቸው እንዴት ያሳዝናል ወንድምአለምዬ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንህ 😭😭

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ የኔ አባት ልዪ አባት ናቸው !!! አዲስአበባ መጥተው አብረዋቸው በተቸገሩ ነበር !!!እግዚአብሔር ይልፋታቸውን ዋጋ ይክፈላቸው በጤና ያገናኛቸው ሌላ ምን እላለሁ።ማንም ወንድ ለልጆቼ ብሎ ሳያገባ አይኖርም እኝህ አባት ታላቅ መስዋትነት ከፍለዋል !!!ውይይይ መድሀኒአለም በህይወት ያገናኛችሁ ብቻ !!!

  • @hamziahussein9487
    @hamziahussein9487 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ በጣም ልብ ሰባሪ ነው።

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አባትህ የጀግና ጀግና ናቸው የዚህን ያህል መስተዋት ከፍለው ለዚህ በመብቃታችሁ ልትኮሩ ይገባል ይሁንና እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይቻልዋልና አባታችሁን ካሉበት ቦታ በሰላም በጤና ጠብቆ እንደሚያገናኛችሁ አምናለሁ አባታችን የልጆቾን እንባ ያብሱ ካሉበት ሆነው ለልጆቾት መልስ ይስጡ አይዞኝ ወንድም አለም

  • @haimeshome-3171
    @haimeshome-3171 2 ปีที่แล้ว +21

    ጀግና አባት እግዚአብሔር ይርዳቹህ በጣም ያሳዛዝናል 🙏🏽😭😭😭❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ያሳዝናሉ ያለ እናት የሚያሳድግ አባት ያውም በዛሬ ሰዓት የትም አይገኝ ቃልኪዳናቸውን አክብረው እራሳቸው ተጎዱ ለእናታችሁ የገቡትን ቃል በመጠበቅ የባከነውን ጊዜ በማሰብም ጭምር እየከፋቸው ይሆን የሆነው ሆኖ ቢገኙላችሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ።

  • @marquisthenutsontodukeofth4479
    @marquisthenutsontodukeofth4479 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ጥሩ እና ደግ አባት ናቸው

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዴሜ እግዚአብሔር ይርዳቹው በጣም ነው የማሳዝነው እናቴ የወኑ አባት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹው ሰላማቸው ያሰማን

  • @Betelhem1234
    @Betelhem1234 2 ปีที่แล้ว +6

    አባት ያሳዝናሉ ምን ባደረጉ ብቸኝነት እንዲሰማቸዉ አደረጋችዉ ልምጣ ሲሉሰ ለምን ማሰብ አሰፈለጋችዉ እሳቸዉ ሳይሉ ነበር ጠርቶ ተንከባክቦ ማኖር በጣም ያሳዝናል ለምን ለምን ለምን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ጀግና አባት ነው 🙏🙏❤😭😭😭

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል !!! ማንም አባት ያገባል እሳቸው ለልጆች ብለው መስዋትነት ከፍለዋል።

    • @mube8885
      @mube8885 2 ปีที่แล้ว

      አምላክ ያገናኛቹህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሄነው ይሄነው ማለት አልፈልግም ምክንያቱም አንገርህ ምንአይነት በስርአት በተሞላበት መንገድ እንደክ ይገልጻል አሁን ፈጣሪ በሰላም በጢና ያገናኛችሁ ብዙ ብዙ የሚከፈል የማትጨርሱት ውለታ አለባችሁ ሳትሰለቹ ምክንያቱም እሳቸው አንድም ቀን ሳይሰለቹነው እዚህ ያደረሱእችሁ

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያስገኛቸዉ በሰላም በጣም ባለዉለታ አባት ናቸዉ የናት ያባት ዉለታ ማለቄያ የለዉ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ አይዟችሁ ወንድሞቸ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ አባታችሁ ግን በጣም ጠንካራ አባት ናቸዉ በፈጣሪ የማይቻለዉ በሰዉ ይቻላል ዋናዉ ደግሞ ጤና ነዉና ባሉበት ቦታ አባባ ጤናቸዉን ይስጣቸዉ እኔም በስደት ሀገር በከፍተኛ የልብ ህመም እየተሰቃየሁ እገኛለሁ ህክምናም አላገኜሁ ከጎኔ ማንም የሚርዳኝ የለም ብዙ ተሰቃየሁ መፈጠረረ አስጠላኝ እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን ለሀገሬ መግቢያ እርዱኝ

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ያስገኝላቹ ጀግና አባት ነው

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አሳዛኝ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @nasimanasima826
    @nasimanasima826 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @salemamha6680
    @salemamha6680 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከአባታቹ ጋር በሰላም ያገናኛቹ

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 2 ปีที่แล้ว +6

    I feel he has gone back to Asela. He doesn't want to bother his children anymore. He is a best father! I wish you reunite with your children.

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት አንጀት እንደምትበሉ መድሐኔዓለም በሰላም ያስገኝላችሁ!

  • @mesi6074
    @mesi6074 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ስላም ያርጋቸው
    ኢንሻ አላህ የሚገኝ ያርጋቸው

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 2 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ነው ባል/ሚስት የሞተበት ሰው ያግባ ምለው። ምናልባት እኮ ለልጆቹ እንደእናት የሆነች ሴት ትገጥማቸው ነበር። ቃል መግባት አያስፈልግም። ብዙ ሰው አቃለሁ ደዲፕሬሽን ውስጥ የገቡ። ደሞ ሴት ልጅ ብትኖራቸው መላ አታጣም ለወንድ ልጆች ይከብዳል።
    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማቹ!🙌

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 2 ปีที่แล้ว +8

    አባይይየ ልጆቹ አብረውት እስካሉ ድረስ ቤቱ ይሞቅ ነበር ልጆች ሲለዩ ግን ባዶነት ተሰማው እይ የሰው ሂይወት ግን ልፋቱ ከንቱ አልቀረም ልጆቹ ለቁምነገር በቅተዋል ደግሞ ስብዕና አለው ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +6

    የልጁ አገላለፅ? የአባቱን ማንነት በደንብ ተናግርዋል:: የአባትና የልጆቹ በሰላም በፍቅር ኖረው በመጨረሻ አባትየውም ልጆቻቸውን አሳድገው አስተምረው ለዚህ ደረጃ አብቅተዋቸው በማረፊያቸው ግዜ ይሄ አጋጣሚ መፈጠሩ እጅግ ያሳዝናል😭😭እኔ የአባቴ ያህል ነው ያሳዘኑኝ :: የልጆቹም ልብ መሰበሩ ከባድ ነው:: እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው🙏🏾ልጆቹም ተስፋ አትቁረጡ በተስፋ ጠብቁ::

    • @najahtn809
      @najahtn809 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 ปีที่แล้ว +9

    ወዲሞቸ እግዛብሄር በሰላምና በጤና. ያገንኛችሁ. በጣም ከባዲ ነው. እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት. አሁንም እግዛብሄር ይርዳችሁ በጥም. ያሳዝናል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉፉ ያኔ አበት አላህ በሳለም የጋነኛቹው ጀግና አበት ክፉ አይንካው ያረብ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ያሳዝናል ስለ እዉነት ክፉ ወሬ ያርቅላችሁ አባታችሁን በሰላም ለቤታቸዉ ያብቃላችሁ

  • @bekelechreta2305
    @bekelechreta2305 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር በሰላም ከአባታቹው ጋራ ለመገናኝት ይርዳቹው አይዛቹው ይገኛሎው ፡

  • @meronabebe9888
    @meronabebe9888 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በሂወት ይጠብቀው በሰላም ያገናኛቹ

  • @matub4261
    @matub4261 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሄር መልካሙን ያድርግ ያገናኛችሁ ህይዎት ከባድ ነው አባት እናት ከምንም በላይ ናቸው

    • @abc-fn8ww
      @abc-fn8ww 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይርዳቹ ወንድሜ አይዞክ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል መቻል መታገስ በተስፋ መኖር ፍቅርና ሰላም ካሉ ሁሉም ይቻላል ለማንኛውም ፀሎት አድርግ እምነት ያሸንፋል ።

  • @cvv6071
    @cvv6071 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል አይዛቸሁ እግዛብሄር ይርዳችሁ

  • @mube8885
    @mube8885 2 ปีที่แล้ว

    የኒ ጊታ አምላክ ይርዳህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሞቼ በጣም ያሳዝናል

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔልጅ አምላክ ይርዳህ ከባድ ነው ለፈተው አሳድገው
    አሰተምረው በማረፊያቸው ሰአት ይህመሆኑ ያሳዝናል

  • @saradubai546
    @saradubai546 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ይገኘላችሁ አይዛችሁ

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 2 ปีที่แล้ว +2

    አለህ በስላምምም ያገናኛችሁ አይዞዋችሁ እህህ መልካም አባት ናቸው አለህ መልካም ይምረጥላችሁ

  • @marquisthenutsontodukeofth4479
    @marquisthenutsontodukeofth4479 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጠንካራ አባት ናቸው : ግን ወንድ ምንም ጠንካራ ቢሆንም ያለሚስት መኖር ከባድ ነው :

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +5

    ባሉበት ቦታ ሰላም ሆነዉ ለመገናኘተሸ ያብቃችሁ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว

    ይቅናህ በየቀኑ የምንሰማው ጉድ ነው ያያችሁ ብትተባበሩ ጥሩ ነው ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @addistedla
    @addistedla 2 ปีที่แล้ว +1

    What unselfish dad! May God keep him safe!

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያገናኛችሁ ከአባታችሁ ጋር አይዟችሁ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ በጣም ልብ ይሰብራል እግዚያብሄር ያገናኛቹ ጉዳ ና ላይ በደንብ አይታቹሀል ሚድያ ስለማይከታተሉ

  • @selamwetabera6411
    @selamwetabera6411 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በስላም ያገናኞችሁ ጀግና አባት

  • @jamila8885
    @jamila8885 2 ปีที่แล้ว

    እግዝእብሄር ይርዳህ እርህሩህ ልጅ ነህ አባትህም መልካም አባት ናቸውእይዞህ አምላክ ይርዳህ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ የእኔ ጌታ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ እጂህ ላይ ክርስትና ስማቸዉን ፅፈህ ስገድ ሱባኤ ግባ የት እዳሉ በህልምህ ታያቸዋለህ

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 2 ปีที่แล้ว +2

    እይዞአቹ እግዚአብሔር አለ አትጨነቁ እሱ ያለው ይሆናል 🙏🙏

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ ይርዳችው በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው አባቴ ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቅዎ 🙏🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ ያገናኛችሁ አሜን በሉ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

      @@vxdgougf1707 አሜን ያለ ሁሉ ካለበት ጭንቀት ፈጣሪ ይገላግለዉ

    • @sarasaaara7806
      @sarasaaara7806 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በጣም ነው የሚነካው ታሪኩ 😭😭አሏህ ይርዳችሁ ወንድሜ አባት ይለያል

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    መሲዋ ሰላም!! እግዚአብሔር ክፉ ጠብቆ ያገናኛቹህ!!!

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም አባት ናቸው መስዋት ከፈዉ ነው ያሳደጋችሁ ባሉበት ሰላም ይሁኑ

  • @ASDAsd-ns8wo
    @ASDAsd-ns8wo 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስገኝላችሁ ኢንሽአላህ ለማንኛውም ባቡል ኸይር ሄዳችሁ ፈልኃቸው ምን አልባት እዛ ልታገኟቸ ትችላላችሁ ኴስ ሜዳ ነው ቦታው አላህ ይርዳችሁ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የኔ አባት ፈጣሪ ባሉበት ቦታ ይጠቃቸው እንዴት ነው ግን አንጄቴን ነው የሚበሉት

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว

    አዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ
    @የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቸሩን ያሠማችሁ

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሀያሉ ንጉስ ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ አባታችሁን ከጎናችሁ ያድርግላችሁ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም.ልብ.ይነካል.አላህ.በሰላም.ያገናኛቹ.💔💔💔💔

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 2 ปีที่แล้ว +4

    አባት መከታ ክብር የልጂቹ ደስታ ሲል ዋጋ የሚከፍል አባት እፍ አላህ በሰላም አባታችሁን ያገናኛችሁ ያረብ

  • @keyalove4147
    @keyalove4147 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ በሰላም ያገናኛኝቹሁ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ: ምናልባት የአረጋዊያን ማእከሎች ውስጥ መፈለግ ነው አይታወቅም ።

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችሁ የከፈሉት መስዋዕትነት ከባድ ቢሆንም እናንተም ደሞ ያደረጋችሁት ሁሉ መልካም ነገር ነው።ተባረኩ። እግዚአብሄር ዳግም እንዲያገናኛችሁ ምኞቴ ነው።

  • @asnakechmekonnendesta5507
    @asnakechmekonnendesta5507 2 ปีที่แล้ว

    አይዛቹ እግዚአብሄር ይርዳቹ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 ปีที่แล้ว

    እግዜር በደግ ቀይሮ ያገናኛችሁይርዳችሁ። እመብርሀን እንደ አማልጅነት ሀይሏ ትርዳችሁ።

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍጣርይርዳህ 👏👏👏👏👏👏

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጁም ስርዓት ያለው ነው በጥሩ ስነምግባር እንዳሳደጉት ያስታውቃል አባታችሁን በሰላም እንድታገኙአቸው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አባት ማለት ይሄ ነው

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 2 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ ባለበት ጠብቃ አለይለ በስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว

    አይዞአችሁ ፈጣሪ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +2

    አብሽር ወንድሜ ይርዳቹ

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 ปีที่แล้ว

    Ayzwachehu Egzabehar telek new esu yasebew neger ale hulum neger lebego new yegegnalu teregagu🙏 enantem zemenachehu yebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በሰላምና በጤና ያስገኝላቹ እርግጠኛ ነኝ ይገኛሉ ትርኢት አድርጓቸው

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +1

    REALLY SADE STORY EGZABHER YERDACHEWE LOVING FATHER.

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 2 ปีที่แล้ว +4

    May Allah help you reunite with your dad , it’s so sad , I’m crying,

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 ปีที่แล้ว +3

    Very sad my Lord, very hard to lose such a father.

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዛችሁ ጌታ ያገናኛችሁ ምስኪን ይህንን ሁሉ ውለታ ያደረጉ አባት ይሄ ወጥቶ መቅረት አይገባቸውም ጌታ አለ አይዞክ ወንድሜ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያገናኛቹ በጣም ያሳዝናል ታሪኩ ፈጣሪ ያገናኛቹ 😭😭😭😭

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ እደው ወደገዳም ሄደው ይሆን ትልልቅ ሰዎች ሲከፍቸው ብዙግዜ ወደገዳም ያመራሉ እደው ወደዛው ሄደው ከሆ

  • @የድንግልልጅ-አ1ጀ
    @የድንግልልጅ-አ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምሕረት ትርዳቹ በጣም ስነስረሃት ያለክ ልጅ ነክ እንደው እመቤታችን መልስ ትስጣቹ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +33

    የምኖርበት ሃገር ነጮች ምን ብለው ይተርታሉ አንድ አባት ለሺ ልጆቹ ይሆናል ሺ ልጆች ግን ለአንድ አባት መሆን አይችሉም ዛሬ ተረዳሁት

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

      እስቲ በ እንግሊዝኛ ፃፊው ነጮች ከሆኑ የተረቱት😂

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ የ ሁሉ አባት ነው ሁሉ ልጆች ግን እግዚአብሔር አባትችን ነው አይሉም ለማለት የሚጠቀሙበት ነው ከ እነኝህ ልጆች ጋር የጠቀሽው ጥቅስ አይሰራም ልጆቹማ የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል እያደረጉም ነው ፈራጅ አትሁኚ

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነው መጥቼ አብሪያችሁ ልኑር ሲል ያችን እድል አጡ እሺ ቢሉ እድል ነበር አለፈ ግን አንዳንድ ጊዜ ወርቃማን ነገር ባለማስተዋል እናልፈዋለን።

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክለኛ አባባል ነው ይህን ሁሉ መስዋትነት የከፈለም አባት የፈለገውን ማድረግ የሚለውን መቀበል ሲገባ እናንተ ግን እናስብበት እያላቹ የባሰ ጭንቀት ውስጥ ከተታችሁት አንዳቹ ሴት ብትሆኑ ጥሩ ነበር ምንም ቢሆን ሴት ትራራለች አሁን መነፋረቅ አያስፈልግም የራሳቹ ጥፋት ነው የተናገርከው ሁሉ ለፍቶ ላሳደገ አባት አይመጥንም

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@naneamen4825 ምን ላድርግሽ እኔም አንቺ የተሰማሽ ስሜት ነው የተሰማኝ እድሜውን ሙሉ ለነሱ ሰቶ እነሱ ግን የራሳቸው ድሎት እንዳይነካ አባታቸውን ለዚህ ዳረጉት